Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    Western Pressure on Ethiopia Intended to See Weak Gov’t, Nation – Scholars

    July 10, 20210

    Journalist demands UNWFP to tell truth about missing trucks

    October 3, 20210

    ብርሃኑ ባይህ እና አዲስ ተድላ ምህረት ሊደረግላቸው ይችላል ተባለ

    December 19, 20200

    አብንና ባልደራስ ከተሸነፉ ” ውጤቱን አንቀበልም” ሊሉ የሚችሉ ፓርቲዎች እንደሚሆኑ ዲፕሎማቶች ገለጹ

    May 23, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ሚስጥራዊ የቻይና ፖሊስ ጣቢያዎች በአሜሪካ ተገኙ

    December 19, 20240

    ሦስተኛው ዕድል እንዳይባክን … !

    May 21, 20220

    “Why I decided to extend my time at the club”

    May 24, 20230

    የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) ዋና የጦሩ መሪ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ለመንግስት እጁን ሰጠ

    February 24, 20220

    “Ethiopia’s success reflects a new alternative for Africa’s development”

    January 29, 20240
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  OPINION  ይድረስ ለክቡር ገና…. ስለወርቃማ አክሲዮንና ዲጅታል ሉዓላዊነት የራሴን ምልከታ
OPINION

ይድረስ ለክቡር ገና…. ስለወርቃማ አክሲዮንና ዲጅታል ሉዓላዊነት የራሴን ምልከታ

Ethioreview newsEthioreview news—May 20, 20250
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ጋሽ ክቡር ገና ቴሌ ለውጭ ባለሃብት የአክሲዮን ድርሻ መሸጥ የለበትም በማለት ምክንያታቸውን ዘርዘር አድርገው አካፍለውናል። እንዲሁም የአለም የፋይናንስ እና የባንክ ተቋማት የሚሰጡን ምክረ ሃሳብ ሃገራችንን እንደ አርጀንቲና እና ሌሎች ሃገራት ሊያዳክም እንደሚችል ገልፀዋል። ይህን ምልከታቸውን  መሰረት አድርጌ በተለይ ስለአለም አቀፍ የንግድ ኩባንያዎች፣ ስለወርቃማ አክሲዮን እና ዲጅታል ሉዓላዊነት የራሴን ምልከታ ላካፍላችሁ ወደድኩ።  እነሆ!

የሃቬር ሜሌ የአርጀንቲና የኢኮኖሚ ማሻሻያ ተአምራዊ እየተባለ ነው። ማሻሻያው ከIMF እና የዓለም ባንክ ምክረ ሃሳብ የመነጨ ሳይሆን ፕሬዝዳንቱ ከሚከተለው ሊብርትሪያን ፓለቲካ የኢኮኖሚ ፍልስፍና (libertarian political Economy) የመነጨ ነው። በሂደቱ እነዚህ ባለብዙ ወገን የዓለም የፋይናንስ ተቋማት የፋይናንስ ድጋፍ አድርገውለታል።

የአለም የፋይናንስ ተቋምና ባንክ(IMF & WB) ለኢትዮጵያ መንግስት የሃገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ በሰጡት ምክረ ሃሳብ መንግስት የልማት ድርጅቶችን ለውጭ ባለሃብት መሸጥ እንዳለበት አያስገድድም። ይልቅ አዋጭነቱን መዝኖ የልማት ድርጅቶችን ለሕዝብ ወይም ለውጭ ባለሃብት አክሲዮን ድርሻ በመሸጥ ሊያስተዳድር ይችላል።

ልክ አልባው ጥርጣሬ..

እኔ የማይገባኝ ግን የውጭ ካምፓኒ ሃላፊነት የማይሰማቸው ዘራፊ እና አታላይ ተደርጎው መፈረጃቸው ነው። ያትውልድ ከሚከተለው ርዕዮት አለም የመነጨ ወይም የሶቭየት ፕሮፓጋንዳ ሰለባ በመሆኑ የዓለም አቀፍ ተቋማት ላይ እምነትና መተማመን እንዳይኖረን አድርጓል። ይህ አጉል ፍርጃ በዚህ የመረጃ ዘመንም ቀጥሏል። ያሳዝናል።

ከኛ በላይ ሃላፊነት የሚሰማቸው ስለመሆኑ….

ጌታዬ! አለም አቀፍ ካምፓኒዎች ለመልካም ስማቸው፣ ለንብረት ባለቤትነታቸውና ስራቸው እና ለሰራተኞቻቸው አብዝተው የሚጨነቁ ናቸው።  እንዲሁም ስለ ኢኮኖሚ ርትዕ፣ ማህበራዊ ሃላፊነት እና ፍቃድ(Social licensing)፣ የንግድ ስራ ማስፋፋት(Expansion)፣ የቴክኖሎጂ  ሽግግር   ወዘተ ላይ የተመሰረት ተግባራትን ይፈፅማሉ። እነ ቻይና እና የኤዥያ ሃገራት በዚህ መልኩነው ያደጉት።  የውጭ ካምፓኒዎችን በጠቅላላው በዝባዥ አድርጎ መፈረጅ ተገቢ አይመስለኝም።

ይልቅ ሊያሳስበን የሚገባው ጉዳይ…..

አንደኛ  አሁን ኢትዮጵያ ያለችበት ቀጠናዊ የጂኦፓለቲካ ሁኔታ እውነተኛዎቹ የውጭ ካምፓኒዎች መዋዕለ ንዋያቸውን ኢንቨስት እንዲያደርጉ ተገማችና ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል ወይ?  የሚለው ነው።

ሁለት፣  የንግድ ህጉ ውስጥ ልዩ የውሳኔ ስልጣን (መብት) የሚሰጥ የወርቃማ አክሲዮን መርህ በማስገበት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ለውጭ ባለሃብቶች አክሲዮን ድርሻ በመሸጥ ወይም አዲስ የንግድ ድርጅት በሽርክና በማቋቋም የሚሰሩበትን ምቹ ሁኔታ መፍጠር ይችላል። ይህ ወርቃማ አክሲዮን ለመንግስት የልማት ድርጅቶች ልዩ መብት ስለሚሰጣቸው እርሰዎ የጠቀሷቸውን ችግሮች ለመቅረፍ ያስችላል።

ሶስተኛ የቴል የዲጅታል መሰረተ ልማቶች በኛ ሃገር ያልተመረቱ በመሆናቸው የዲጅታል ሉአላዊነት የለንም፣ በማንኛውም ሰዓት ለደህንነት ስጋት ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ነው። ስለዚህ ቴሌ ለውጭ ባለሃብት ድርሻ ባይሸጥም ተጋላጭነቱ እንዳለ ነው። ይልቅ እነዚህ ድርሻ የሚገዙ የውጭ ኩባንያዎች የተሻለ ቴክኖሎጂ ተጠቅምው የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነታችንን ሊቀንሱት ይችላሉ።

አክባሪዎ!

List Fredrik fb

OPINION
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

የውጭ ዜጎችን የመሬት ባለይዞታ የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ ነገ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ይቀርባል
” የቅድመ ክፍያ መጠን ከ5 ሺህ ወደ 50 ሺህ ዶላር ከፍ ተደርጓል ” ብሔራዊ ባንክ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
OPINION

እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ…

April 8, 20260
OPINION

ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት!

April 8, 20260
OPINION

ሙስጠፌ ተረኛው ባለስልጣን – የሃሰት ትርክ ዘመቻ በደቦ

March 28, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news