Skip to content
  Wednesday 10 June 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የትግራይ ህዝብ የሰላም፣የህልውናው እና ደህንነቱ ዘብ እራሱ ህዝቡ ነው -ዶ/ር አብርሃም በላይ

    May 29, 20210

    በሰሜን ወሎ በኩል ሰርጎ የገባው አሸባሪ በጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን እርምጃ ተወሰደበት

    September 4, 20210

    Ethiopian Envoy Briefs Sudan Based Media On GERD

    July 4, 20210

    በአዳማ ከተማ የምርጫ ሂደቱን ለማወክ በመሞከርና በምርጫ ጣቢያ የጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት የተከሰሱ ተቀጡ

    June 21, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1875
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ልጆቻቸው መቀለ ዩኒቨርስቲ የቀሩባቸው ወላጆች የተመድ ፊት እያነቡ ነው “ልጆቻችንን አስለቅቁልን”

    July 23, 20210

    መከላከያ በኦሮሚያና አማራ ክልል የማጽዳት ስራ እንደቀረው አስታወቀ፤ አማራ ክልል መዋቅሩን እያጠራ ነው፤

    September 1, 20230

    “ሁሉንም ያማከለ ዴሞክራሲያዊ ስረዓተ መንግስት ካልተመሰረተ ወቅታዊና ረጅም ጊዜ ያስቆጠሩ ችግሮች ለመፍታት አስቸጋሪ ነው”

    April 17, 20210

    “በተለመደው አሰራር ማስቀጠል የምንችለው ድህነትን ብቻ ነው” ሽመልስ አብዲሳ

    June 3, 20220

    “ሩሲያ ዩክሬይንን ወረረች?”

    March 9, 20220
    Prev Next Showing 1 Of 1500
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  OPINION  ሙስጠፌ ተረኛው ባለስልጣን – የሃሰት ትርክ ዘመቻ በደቦ
OPINION

ሙስጠፌ ተረኛው ባለስልጣን – የሃሰት ትርክ ዘመቻ በደቦ

Ethioreview newsEthioreview news—March 28, 20260
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በግምት ከወር በፊት በዚህ ድረገጽ ቀጣዩ የተቃዋሚው ኃይል ዘመቻ በተመረጡ ባለስልጣናት፣ በአገሪቱ ከፍተኛ የልማት አውታሮችና የተመረጡ ባለሃብቶች ላይ ያተኮረ ዘመቻ እንደሚጀመር፣ ለዚህም የሚናበበና የሚለቀቀውን የፈጠራ መረጃ የሚያሰራጭ ኃይል ከቀድሞው በበለጠ መዘጋጀቱ ቀርቦ ነበር። በዚሁ ጽሁፍ ላይ አንድ ሜኖሶታ የሚኖሩ የሶማሌ ተወላጅና በታወቀ ዩኒቨርስቲ የሚያስተምሩ ባለሙያ “ሶማሌ ክልል እብድ የለም። መንግስት ይህንን ሁሉ ታላላቅ ፕሮጀክት በክልሉ ውስጥ እየሰራ፣ አስር ቢሊዮን ዶላር በላይ እያፈሰሰ፣ መሰረተ ለማቱና የክልሉ እድገት በሚታይ ደረጃ እየተሻሻለ እያየን ወደ ብጥብጥ የምንገባ ጅሎች አይደለንም። ምንስ ፈልገን ነው ሁከት የመንፈጥረው? ችግር ካለ በጥበብ እንፈታለን” ብለውም ነበር።

የዲሲው የሽግግር መንግስት ግብረ ሃይል ህዝባዊ አመፅ ቅስቀሳው አልሳካለት ሲል ወደ የሃሰተኛ መረጃ ዘመቻ እንቅስቅሴ ገብቷል። የሰሞኑ የዚህ ዘመቻ ትኩረቱ በሶማሊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ላይ ያነጣጠረ ሆኑዋል። በዕቅዱ መሰረት ተረኛ ናቸው ማለት ነው።

ርዕሰ መስተዳድሩ “ሶማሌን የመገንጠል” እቅድ እንዳላቸው ከዚህ ቀደም የወጡ የድምፅ ቅጅዎችን ከአውድ ውጭ በማቀነባበት ስልታዊ የሆነ የሃሰተኛ መረጃ ዘመቻ (Disinformation Campaign) ከፍተዋል። ይህ ሴራ የቆዩ የክለብ ሃውስ ውይይቶችን ከአውዳቸው በማውጣትና ወቅታዊ ገጽታ በመስጠት፣ በሀገር ህልውና ላይ ስጋት ለመፍጠርና በኢትዮጵያ ውስጥ የብጥብጥ አጀንዳ ለመቅረጽ የታለመ ነው። እንዲህ ያሉ የተቀነባበሩ መረጃዎች የሚለቀቁት ሆን ተብሎ የህዝብን ስነ-ልቦና ለመረበሽና በመሪዎች መካከል ያለውን መተማመን ለማላላት ታስቦ ነው።

ለዚህ የሴራ ዘመቻ መነሻ የሆነው የ2021 የቆየ ንግግርን አሁን ካለው የሰላም ሁኔታ ጋር በማጋጨት (Anachronism) ለማቅረብ መሞከሩ ነው። በተለይም ጠቅላይ ሚኒስትሩ “2 ፐርሰንት ብቻ ነው የተሰራው” ያሉትን ንግግር፣ የክልሉን ሰፊ የልማት አቅም (እንደ ተፈጥሮ ጋዝ እና ግብርና) የሚያሳይ መሆኑ ቀርቶ የመንግስት ውድቀት ተደርጎ እንዲተረጎም መደረጉ የቋንቋ አጠቃቀምን የማጣመም ተራ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ መሆነን የመስኩ ባለሙያዎች ይገልፃሉ።  ይህ ዓይነቱ ትርክት የክልሉን እድገት ለማደናቀፍና በአቶ ሙስጠፌ አስተዳደር ላይ ህዝባዊ አመጽ ለመቀስቀስ የሚደረግ ሙከራ አካል ነው።

More stories

የፖለቲካ ጨዋታውን አልቻልንበትም !

May 26, 2022

አጉል ሰርግና ምላሽ – ጣጣ እንዳያመጣ ጠንቀቅ!!

December 29, 2022

የእኛ [ማቶ ኦፑትስ] የት አለ? ጆሴፍ ኮኒ በሚባል ጦረኛ ….

December 3, 2024

ደብረ ብርሃን-“ባራኪው ንጉሥ ተባራኪዋ ምድር”

June 7, 2022

የዚህ ሴራ ዓላማዎች ዘርፈ ብዙ ሲሆኑ፣ ዋነኛው ግብ በፌዴራል መንግስቱ እና በሶማሊ ክልል አመራሮች መካከል ጥርጣሬን በመዝራት በብልጽግና ፓርቲ ውስጥ የውስጥ ሽኩቻ መፍጠር ነው። በሰላማዊ መንገድ ስልጣን መያዝ ያቃታቸው የፖለቲካ ሃይሎች እና የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጥላቶች “የውክልና ጦርነት” አስፈፃሚ ግብረ ሃይሎች፣  ክልሉን ከፌዴራሉ መንግስት ጋር በማጋጨት የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት እየጣሩ እንደሆነ መረዳት አይከብድም። ይህ እንቅስቃሴ የሀገሪቱን አንድነት የሚፈታተን ከመሆኑም ባለፈ፣ በክልልና በፌዴራል መካከል ያለውን ስምምነት በማዳከም ለውጭ ጣልቃ ገብነት በር የሚከፍት ነው።

ከዚህ የተቀነባበረ ዘመቻ ጀርባ የውጭ ኃይሎች በተለይም የግብፅ እጅ እንዳለበት ግልፅ ነው። ኢትዮጵያ በታላቁ የዓባይ ግድብ፣ በቀይ ባህር የባህር በር ጥያቄና በቀጠናዊ ተጽዕኖ ፈጣሪነቷ ላይ ያላትን ጽኑ አቋም ለማዳከም፣ የውስጥ ብጥብጥ መፍጠር የግብፅና መሰሎቿ ስልታዊ ፍላጎት ነው። ክልሉ “ሊገነጠል ነው” የሚል ወሬ በማናፈስ የኢትዮጵያን የባህር በር ጥያቄ ሽባ ለማድረግና ሀገሪቱ በውስጥ ጉዳዮቿ ተጠምዳ እንድትቆይ የማድረግ ስልታዊ ሴራ በጉልህ እየታየ ይገኛል። ከምንም በላይ በሶማሊ ላንድ በኩል የተጀመሩ ቁልፍ የልማት አውታሮች ላይ ደንቃራ ለመሆንና ኢትዮጵያን ለዘለዓለሙ አንቆ የማስቀረት ፍላጎት የተቀዳ ነው።

ከሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ መቃረብ ጋር ተያይዞ እንዲህ ያሉ የሃሰት መረጃዎች (Fake News) መጨመራቸው በአጋጣሚ የመጣ አይደለም። የዚህ ዘመቻ አንዱ ዓላማ የምርጫውን ሂደት ማጠልሸትና ህዝቡ በዴሞክራሲያዊ ሂደቱ ላይ እምነት እንዲያጣ ማድረግ ነው። አቶ ሙስጠፌ ስለ ስድስተኛው ምርጫ የሰጡትን ሚዛናዊ ትችት አሁን እንደተባለ አድርጎ ማቅረብ፣ ህዝቡ “ሀገር ልትፈርስ ነው” በሚል ድንጋጤ ውስጥ ሆኖ ወደ ምርጫ እንዳይሄድ ወይም ወደ ብጥብጥ እንዲገባ ግፊት ለማድረግ የታለመ የምርጫ Sabotage ነው።

በሶማሊ ክልል የታየውን ለውጥ ስንመለከት፣ የአቶ ሙስጠፌ አስተዳደር በክልሉ ለዘመናት የሰፈነውን የሰብአዊ መብት ረገጣ፣ የፍትህ እጦት እና የጸጥታ ችግር በመቅረፍ ረገድ “ምትሃታዊ” የሚባል ስራ መስራቱን መረዳት ይቻላል። ቀሪ ስራዎች ቢኖሩም ክልሉን ለሁሉም ብሔር ብሔረሰቦችና ሃይማኖቶች ምቹ የስራ ከባቢ በማድረግ ረገድ የተሄደበት ርቀት የሚያስመሰግን ነው። ይህ የለውጥ ሃይል በፌዴራል የተሰጠውን መልካም አጋጣሚ በመጠቀም በክልሉ ተጨባጭ ልማት በማምጣት ረገድ ግንባር ቀደም ተጠቃሽ መሆን ችሏል። በድርቅና በችግር የሚታወቀው ይህ ክልል ዛሬ መኪና እየገጣጠመ ነው፣ በዓመት ሁለቴ ስንዴ እየቃመ ነው፣ ብዙ መጠቀስ ይቻላል።

የሶማሊ ክልል ፖለቲካዊ መረጋጋት የመጣው “የወያኔው ክንፍ” በክልሉ ቀድሞ በመመታቱና ለውጥ ፈላጊው ሃይል ሁለንተናዊ ድል በመቀዳጀቱ ነው። ቀደም ሲል ክልሉን እንደፈለገ ሲያሽከረክር የነበረው ሃይል፣ አሁን ተመልሶ ክልሉን ለመቆጣጠር ያደረገው ሙከራ ባለመሳካቱ፣ የጥፋት አጀንዳውን በጎሳና በወደብ ጉዳይ ለመሸፈን እየሞከረ ይገኛል። የወያኔው ክንፍና መሰል አጥፊ ሃይሎች አጀንዳቸውን በቀላሉ ሊያስፈጽሙ ባለመቻላቸው፣ አሁን ወደ “መገንጠል” ትርክትና የሃሰት ፕሮፓጋንዳ መዞራቸው የተስፋ መቁረጥ ምልክት ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል።

 በአጠቃላይ ይህ በሶማሊ ክልልና በአመራሮቹ ላይ የሚሰነዘረው ይህ የተቀነባበረ ጥቃት፣ የኢትዮጵያን የሪፎርም ጉዞ ለማደናቀፍ የሚደረግ ትልቅ የፖለቲካ ቁማር ነው። ሆኖም ህዝቡና መንግስት መሰል የሃሰት መረጃዎችን በአግባቡ በመለየትና እውነተኛውን የክልሉን የለውጥ ጉዞ በማጠናከር፣ የጥፋት ኃይሎችን ሴራ ማክሸፍ ይኖርባቸዋል። የሶማሊ ክልል ሰላምና ልማት መቀጠል ለኢትዮጵያ ህልውናና ለቀጠናው መረጋጋት ወሳኝ በመሆኑ፣ እንዲህ ያሉ የሃሰት ትርክቶች በሀገራዊ አንድነት ላይ ሊፈጥሩ የሚችሉትን ስንጥቅ በንቃት መከላከል ይገባል።

– የዲሲው የሽግግር መንግስት ግብረ ሃይል ህዝባዊ አመፅ ቅስቀሳው አይሳካለት ሲል ወደ የሃሰተኛ መረጃ ዘመቻ እንቅስቅሴ ገብቷል። የሰሞኑ የዚህ ዘመቻ ትኩረቱ በሶማሊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ላይ ያነጣጠረ ሆኑዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩ “ሶማሌን የመገንጠል” እቅድ እንዳላቸው ከዚህ ቀደም የወጡ የድምፅ ቅጅዎችን ከአውድ ውጭ በማቀነባበት ስልታዊ የሆነ የሃሰተኛ መረጃ ዘመቻ (Disinformation Campaign) ከፍተዋል። ይህ ሴራ የቆዩ የክለብ ሃውስ ውይይቶችን ከአውዳቸው በማውጣትና ወቅታዊ ገጽታ በመስጠት፣ በሀገር ህልውና ላይ ስጋት ለመፍጠርና በኢትዮጵያ ውስጥ የብጥብጥ አጀንዳ ለመቅረጽ የታለመ ነው። እንዲህ ያሉ የተቀነባበሩ መረጃዎች የሚለቀቁት ሆን ተብሎ የህዝብን ስነ-ልቦና ለመረበሽና በመሪዎች መካከል ያለውን መተማመን ለማላላት ታስቦ ነው።

ለዚህ የሴራ ዘመቻ መነሻ የሆነው የ2021 የቆየ ንግግርን አሁን ካለው የሰላም ሁኔታ ጋር በማጋጨት (Anachronism) ለማቅረብ መሞከሩ ነው። በተለይም ጠቅላይ ሚኒስትሩ “2 ፐርሰንት ብቻ ነው የተሰራው” ያሉትን ንግግር፣ የክልሉን ሰፊ የልማት አቅም (እንደ ተፈጥሮ ጋዝ እና ግብርና) የሚያሳይ መሆኑ ቀርቶ የመንግስት ውድቀት ተደርጎ እንዲተረጎም መደረጉ የቋንቋ አጠቃቀምን የማጣመም ተራ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ መሆነን የመስኩ ባለሙያዎች ይገልፃሉ።  ይህ ዓይነቱ ትርክት የክልሉን እድገት ለማደናቀፍና በአቶ ሙስጠፌ አስተዳደር ላይ ህዝባዊ አመጽ ለመቀስቀስ የሚደረግ ሙከራ አካል ነው።

የዚህ ሴራ ዓላማዎች ዘርፈ ብዙ ሲሆኑ፣ ዋነኛው ግብ በፌዴራል መንግስቱ እና በሶማሊ ክልል አመራሮች መካከል ጥርጣሬን በመዝራት በብልጽግና ፓርቲ ውስጥ የውስጥ ሽኩቻ መፍጠር ነው። በሰላማዊ መንገድ ስልጣን መያዝ ያቃታቸው የፖለቲካ ሃይሎች እና የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጥላቶች “የውክልና ጦርነት” አስፈፃሚ ግብረ ሃይሎች፣  ክልሉን ከፌዴራሉ መንግስት ጋር በማጋጨት የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት እየጣሩ እንደሆነ መረዳት አይከብድም። ይህ እንቅስቃሴ የሀገሪቱን አንድነት የሚፈታተን ከመሆኑም ባለፈ፣ በክልልና በፌዴራል መካከል ያለውን ስምምነት በማዳከም ለውጭ ጣልቃ ገብነት በር የሚከፍት ነው።

ከዚህ የተቀነባበረ ዘመቻ ጀርባ የውጭ ኃይሎች በተለይም የግብፅ እጅ እንዳለበት ግልፅ ነው። ኢትዮጵያ በታላቁ የዓባይ ግድብ፣ በቀይ ባህር የባህር በር ጥያቄና በቀጠናዊ ተጽዕኖ ፈጣሪነቷ ላይ ያላትን ጽኑ አቋም ለማዳከም፣ የውስጥ ብጥብጥ መፍጠር የግብፅና መሰሎቿ ስልታዊ ፍላጎት ነው። ክልሉ “ሊገነጠል ነው” የሚል ወሬ በማናፈስ የኢትዮጵያን የባህር በር ጥያቄ ሽባ ለማድረግና ሀገሪቱ በውስጥ ጉዳዮቿ ተጠምዳ እንድትቆይ የማድረግ ስልታዊ ሴራ በጉልህ እየታየ ይገኛል።

ከሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ መቃረብ ጋር ተያይዞ እንዲህ ያሉ የሃሰት መረጃዎች (Fake News) መጨመራቸው በአጋጣሚ የመጣ አይደለም። የዚህ ዘመቻ አንዱ ዓላማ የምርጫውን ሂደት ማጠልሸትና ህዝቡ በዴሞክራሲያዊ ሂደቱ ላይ እምነት እንዲያጣ ማድረግ ነው። አቶ ሙስጠፌ ስለ ስድስተኛው ምርጫ የሰጡትን ሚዛናዊ ትችት አሁን እንደተባለ አድርጎ ማቅረብ፣ ህዝቡ “ሀገር ልትፈርስ ነው” በሚል ድንጋጤ ውስጥ ሆኖ ወደ ምርጫ እንዳይሄድ ወይም ወደ ብጥብጥ እንዲገባ ግፊት ለማድረግ የታለመ የምርጫ ስabotage ነው።

በሶማሊ ክልል የታየውን ለውጥ ስንመለከት፣ የአቶ ሙስጠፌ አስተዳደር በክልሉ ለዘመናት የሰፈነውን የሰብአዊ መብት ረገጣ፣ የፍትህ እጦት እና የጸጥታ ችግር በመቅረፍ ረገድ “ምትሃታዊ” የሚባል ስራ መስራቱን መረዳት ይቻላል። ክልሉን ለሁሉም ብሔር ብሔረሰቦችና ሃይማኖቶች ምቹ የስራ ከባቢ በማድረግ ረገድ የተሄደበት ርቀት የሚያስመሰግን ነው። ይህ የለውጥ ሃይል በፌዴራል የተሰጠውን መልካም አጋጣሚ በመጠቀም በክልሉ ተጨባጭ ልማት በማምጣት ረገድ ግንባር ቀደም ተጠቃሽ መሆን ችሏል።

የሶማሊ ክልል ፖለቲካዊ መረጋጋት የመጣው “የወያኔው ክንፍ” በክልሉ ቀድሞ በመመታቱና ለውጥ ፈላጊው ሃይል ሁለንተናዊ ድል በመቀዳጀቱ ነው። ቀደም ሲል ክልሉን እንደፈለገ ሲያሽከረክር የነበረው ሃይል፣ አሁን ተመልሶ ክልሉን ለመቆጣጠር ያደረገው ሙከራ ባለመሳካቱ፣ የጥፋት አጀንዳውን በጎሳና በወደብ ጉዳይ ለመሸፈን እየሞከረ ይገኛል። የወያኔው ክንፍና መሰል አጥፊ ሃይሎች አጀንዳቸውን በቀላሉ ሊያስፈጽሙ ባለመቻላቸው፣ አሁን ወደ “መገንጠል” ትርክትና የሃሰት ፕሮፓጋንዳ መዞራቸው የተስፋ መቁረጥ ምልክት ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል።

 በአጠቃላይ ይህ በሶማሊ ክልልና በአመራሮቹ ላይ የሚሰነዘረው ይህ የተቀነባበረ ጥቃት፣ የኢትዮጵያን የሪፎርም ጉዞ ለማደናቀፍ የሚደረግ ትልቅ የፖለቲካ ቁማር ነው። ሆኖም ህዝቡና መንግስት መሰል የሃሰት መረጃዎችን በአግባቡ በመለየትና እውነተኛውን የክልሉን የለውጥ ጉዞ በማጠናከር፣ የጥፋት ኃይሎችን ሴራ ማክሸፍ ይኖርባቸዋል። የሶማሊ ክልል ሰላምና ልማት መቀጠል ለኢትዮጵያ ህልውናና ለቀጠናው መረጋጋት ወሳኝ በመሆኑ፣ እንዲህ ያሉ የሃሰት ትርክቶች በሀገራዊ አንድነት ላይ ሊፈጥሩ የሚችሉትን ስንጥቅ በንቃት መከላከል ይገባል።

OPINION
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

የጨረቃ ቤቶች ሕጋዊ እንዲሆኑ የኦሮሚያ ክልል ወሰነ
ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ጃዋር ለአርሲው ግድያ ቀዳሚ ተሟጋች ሆነ፤ “እንቀነጥሳችኋለን” ያለበትን ሜንጫ የት ጣለው?

June 3, 20260
OPINION

የቱሲዲደስ ወጥመድ እና የኢትዮጵያ የቤት ሥራ [ልብ ያለው ልብ ይበል]

June 3, 20260
OPINION

ግልፅ ደብዳቤ ለራያ ቆቦ ሕዝብ [በለጠ ሞላ ከትላንት እስከዛሬ እስከማውቀው]

May 28, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
TOP NEWS

ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups

June 7, 20260
TOP NEWS

Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV

June 7, 20260
AFRICA

Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science”

June 7, 20260
ENTERTAINMENT

ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ

June 7, 20260
ENTERTAINMENT

ኬሞቴራፒን ማስቀረት የተቻለበት አዲስ ተስፋ፡ የ64 ዓመቷ ካረን የ«ዳግም መወለድ»

June 7, 20260
News

ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ ! አዲስ የህወሃት የጦርነት ማስጠንቀቂያና “አሸማግሉኝ”

June 6, 20260
Load more
Recent Posts
  • ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups June 7, 2026
  • Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV June 7, 2026
  • Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science” June 7, 2026
  • ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ June 7, 2026
  • ኬሞቴራፒን ማስቀረት የተቻለበት አዲስ ተስፋ፡ የ64 ዓመቷ ካረን የ«ዳግም መወለድ» June 7, 2026
  • ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ ! አዲስ የህወሃት የጦርነት ማስጠንቀቂያና “አሸማግሉኝ” June 6, 2026
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! – ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ June 5, 2026
  • Agricultural Sovereignty, Economic Transformation, and the Defiance of Extremism Ahead of the 7th National Election June 5, 2026
  • የዘለንስኪ ጥሪ፦ “ጦርነቱን ለማቆም ከፑቲን ጋር ፊት ለፊት ለመወያየት ዝግጁ ነኝ” June 5, 2026
  • የኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምርጫውን አደነቀ June 5, 2026
  • The Inverted Frontlines: How Secret Alliances and the Western Tigray Fault Line Threaten to Reignite Ethiopia June 4, 2026
  • Analysis: Ja-War, Aljazeera, Bloodshed and Terror in Ethiopia June 4, 2026
  • ጃዋር ለአርሲው ግድያ ቀዳሚ ተሟጋች ሆነ፤ “እንቀነጥሳችኋለን” ያለበትን ሜንጫ የት ጣለው? June 3, 2026
  • International Partner Welcomes Ethiopia’s 7th General Election, Calls for Inclusive Voting in Remaining Constituencies June 3, 2026
  • ዓለም አቀፍ አጋሮች የኢትዮጵያን 7ኛ አጠቃላይ ምርጫ በበጎ ተቀበሉ፤ June 3, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news