Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  ECONOMY  የገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ በአብላጫ ድምጽ ጸደቀ፤ የኑሮ ውድነት በማሻሻያው ላይ ሰፊ ክርክር አስነስቷል፤ ግብር ካልተሰበሰበስ?
ECONOMYNews

የገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ በአብላጫ ድምጽ ጸደቀ፤ የኑሮ ውድነት በማሻሻያው ላይ ሰፊ ክርክር አስነስቷል፤ ግብር ካልተሰበሰበስ?

Ethioreview newsEthioreview news—July 18, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የገቢ ግብርን አስመልቶ የሰራተኞች ማህበር በዋናነት እንደምሳሌ አንስቶ ሙግቱን ሲያቀርብ “14 ሺህ ብር በላይ የሚያገኝ አንድ ሰራተኛ፣ 35 በመቶ ግብር ይከፍላል። በሚበላው የምግብ ሸቀጥና ኧቃዎች ላይ ቫት ወይም የተጨማሪ ዕሴት 15 በመቶ ግብር ታክስ ይከፍላል። ለጡረታ 7 በመቶ ይቆረጥበታል። በድምሩ ከሚከፈለው 14ሺህ ብር ላይ 57 በመቶ ይቆረጣል” ይህን በመያዝ ጉዳዩን ከሃዘኔታ ይልቅ የፖለቲካ ማገዶ ለማድረግ ርብርቡ ከፈተኛ ነበር።

ማህበሩ እንደሚለው ይህ ሰራተኛ ደሞዙ 14 አራት ሹህ ነው ቢባልም የሚደርሰው ከታክስ በሁዋላ የደሞዙ 43 በመቶ ነው። ቫትን አክሎ መሟገቱ ከአመክኖ አንጻር ልክ ባይሆንም የሰራተኞችን የመግዛት አቅም የፈተነውን የኑሮ ትኩሳት ከማሳየት አንጻር ጉዳዩ አነጋጋሪ መሆኑ ሚዛን የደፋ ሆኖ ከርሟል።

ኢትዮጵያ በምርት ብዛት ሊደበቅ የማይቻል እመርታ ብታሳይም፣ ከሚመረተው ብዛት አንጻር የዋጋ ንረቱ አይነኬ ሆኗል። ምሳ ውጭ መብላት የለመደው ሰራተኛ አሁን ላይ ይህን ልማዱን ማስቀተል አለመቻሉን በማንሳት የችግሩን አሳሳቢነት ሲገልጹ ” የሆቴል ቱሩ የሚለመኑ አሉ” በማለት ነው።

በአውሮፓና በአሜሪካ ምግብን ከቤት ቋጥሮ መውጣት፣ እጅግ አነስተኛ መጠን ያለው ምሳ መመገብ የተለመደ መሆኑን የሚያውቁ፣ በምሳ ሰዓት ውጪ መብላት ትክክል ያልሆነ ባህል እንደሆነ፣ በምሳ ሰዓት ጠግቦ መብላት ለጤናም አግባብ ባለመሆኑ ባለሙያዎች ምክር እንዲሰጡ እግረመንገዳቸውን አስተያየት ሲሰጡ ተሰምቷል።

More stories
pp

ወልቃይት – የብልጽግና ውዝግብ፤ ተፈናቃይ ዜጎች የመንግስት መከራው

March 21, 2023

ጤና ሚኒስትር “ደግፉኝ” ሲል ለወገን ጥሪ አቀረበ

December 15, 2021

በአራት መጋዘን የተከማቸ የምግብ ዘይት በነዋሪዎች ጥቆማ በቁጥጥር ስር ዋለ

March 7, 2022

የፀጥታ ስጋት ዝርፊያና ሌብነት በትግራይ “ከጦርነቱ በላይ የከበደን ዘረፋ ሆኗል”

June 4, 2022

ሰሞኑን ለርዕስ የተመረጠውን የ”ቱሩ ” ጉዳይ በማንሳት ነገሩን መንግስትን ከማስወገድ ጋር አያይዘው ሲያቀርቡ የነበሩ፣ በፍጹም ርህራሄ ጉዳዩን በማህበራዊ አውዳቸው በማንሳት አሳብ ሲያንሸራሽሩ የነበሩትን ጨምሮ ውሳኔው ምን ሊሆን እንደሚችል ሲጠብቁ ነበር።

የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማሕበራት ኮንፌደሬሽን ፕሬዝዳንት ካሳሁን ፎሎ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የገቢ ግብር ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ዙሪያ በተደረገ ውይይት ላይ “ሠራተኛው በቀን አንድ ጊዜ በልቶ መዋል አልቻለም” ሲሉ ባነሱት መከራከሪያ ላይ ” መብላት ካቃተው ሰራተኛ ላይ ግብር አትቁረጡ” ሲሉ ተደምጠው ነበር።
በምንዛሪ አስተዳደር ለውጡ ምክንያት በሁሉም መስክ ዋጋ መጨመሩን ያስታወሱት የረዥም ጊዜ የኢሰማኮ ፕሬዝዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ፣ የኑሮ ውድነቱን በወጎ በማሳየት የግብር አስከፋፈሉ ላይ የራሳቸውን መነሻ አኑረውም ነበር።

የማሻሻያ አዋጁ ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ ያቀረቡት በምክር ቤቱ የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ደሳለኝ ወዳጄ ናቸው።
የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ ለረጅም ጊዜ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የገቢ ግብር አዋጅ ዲጂታል ኢኮኖሚውን ታሳቢ ያላደረገ መሆኑን ገልጸው፤ በአዋጁ ላይ የተደረገው ማሻሻያ ከዲጂታል ኢኮኖሚው ጋር የተጣጣመ ዘመናዊ የታክስ ሥርዓት መፍጠር ያስችላል ሲሉ ተደምጠዋል።

የታክስ መሰረትን በማስፋት የመንግስትን ገቢ የመሰብሰብ አቅም በማሳደግ የታቀደው የኢኮኖሚ ዕድገት እንዲመዘገብ እንደሚያስችልም ገልጸዋል። በሕዝብ ተወካዮች ምር ቤት የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ደሳለኝ ወዳጄ የገቢ ግብር አዋጅ ማሻሻያው ከግብር ነጻ የሆነው ከመቀጠር የሚገኘ ገቢ ከፍ እንዲል የተደረገ በመሆኑ ሲያስታውቁ

  • ዝቅተኛ ገቢ ባላቸው ተቀጣሪዎች ላይ የግብር ጫናው እንደሚቀንስ፤
  • የግብር መሰረቱ እንዲሰፋ፤
  • መንግስት ከገቢ ግብር የሚያገኘው ገቢ በአንጻራዊ ሁኔታ ከፍ እንዲል አጋዥ መሆኑን አመልክተዋል።

በማሻሻያው ላይ ከበርካታ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እንደተደረገበት እና እንደ ቋሚ ኮሚቴም ሰፊ ጊዜ ተወስዶበት የተዘጋጀ ማሻሻያ ነው ብለዋል።

የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በበኩላቸው፣ ” ማሻሻያው ለረጅም ጊዜ ውይይት የተደረሀበት እና የሀገራት ልምድ የተወሰደበት ነው። ማሻሻያው ዘመኑን የዋጀ ነው ” ሲሉ ተናገረዋል።

አዋጁን የተቃወሙ የምክር ቤት አባላት የገቢ ግብር ማሻሻያው የመንግስት ሠራተኛውን የኑሮ ሁኔታ ታሳቢ ያላደረገ ማሻሻያ በመሆኑ ምክር ቤቱ ማሻሻያውን በድጋሚ እንዲፈትሸው ጠይቀዋል፡፡

የገቢ ግብር አዋጁ ከዚህ ቀደም ሰፊ የክርክር ነጥቦች የተነሳባቸው ጉዳዮች ላይ ማስተካከያ ሳይደረግበት ነው በ5 ተቃውሞ ፣ በ12 ድምጸ ተዓቅዶ በአብላጫ ድምጽ የፀደቀው።


ECONOMYNEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
እግር ኳስ ፌዴሬሽን የብሔር ስያሜና መለያ ምልክት እንደማይቀበል አስታወቀ
Rusted screws, metal spikes and plastic rubbish: the horrific sexual violence used against Tigray’s women
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2