NEWS
"በዚህ ታሪካዊ ቀን ኢትዮጵያችን አሸንፋለች" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) ሀገራዊ ምርጫውን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል። የምርጫው ድምጽ አሰጣጥ ሂደት በሰላም በመጠናቀቁ እንኳን ደ...
በምዕራብ ኦሮሚያ ጃል ሮባ በማለት ራሱን የሚጠራ የሸኔ ከፍተኛ አመራርን ጨምሮ 295 አሸባሪው ሸኔ ታጣቂ ቡድን ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰዱንና በርካታ ቁጥር ያላቸው ደግሞ መማረካቸው ተገለጸ። ሸኔም ሆነ የኦነግ ሰራዊት በሚል ...
ፓርቲዎች የድምፅ መስጠት ሂደት እና ቆጠራ ተጠናቆ በቦርዱ ውጤት እስከሚገለፅ ድረስ መግለጫ ከመስጠት እንዲታቀቡ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክርቤት አሳሰበ።የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምርጫውን አስመል...
በአዳማ ከተማ የምርጫ ሂደቱን ለማወክ በመሞከርና በምርጫ ጣቢያ የጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት የተከሰሱ ሁለት ግለሰቦች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የአዳማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ከፍተኛ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ኢንስፔክተር ወርቅነሽ ...
ምርጫው ሰላማዊ በሆነ መንገድ እየተከናወነ እንደሚገናኝና መራጮችም ድምጻቸውን እስካሁኑ ሰዓት ድረስ እየሰጡ እንደሆነ ምርጫውን እየታዘበ የሚገኘው የምስራቅ አፍሪካ ተጠንቀቅ ኃይል ገለጸ። የምስራቅ አፍሪካ ተጠንቀቅ ኃይል 12 ቡድን...
በጉጉት ሲጠበቀ የነበረውን የምርጫ ዜና በከፍተኛ ወታደራዊ ድል ለመቀልበስ በሶስት አቅጣጫ ትህነግ የከፈተው የማጥቃት ዘመቻ እስካሁን የተባለለት ነገር የለም። ይልቁኑ የመከላከያ ሰራዊት ዛሬ አርፋፋዱ ላይ " የድል ዜና አለኝ" ሲል...
ኢትዮ12 ዜና - ነገ ዘመቻ ዋለልኝ በትግራይ " አንጸባራቂ" የተባለ ድል እንደሚያስመዘግብ በሚጠበቅበት የድል ብስራት ዋዜማ ላይ "The international community is our first line defense" ሲሉ ተገዳላ...
ምርጫውን ፍጹም ሰላማዊ ለማድረገና ዜጎች በአስተማማኝ ሁኔታ ድምጻቸውን እንዲሰጡ ፖሌስ፣ የአካብባኢ ጸጥታ መዋቅር፣ የክልል ሃይሎች ከሚያደርጉት በተጨማሪ በመላው የፌዴራል እና የክልል ማዘዣ ጣቢያዎች ባሉ የመረጃ መጋራት መሳሪያዎች...
ኢትዮ 12 ዜና - ኢትዮጵያን ለማፍረስና ለማዳን በተደረገው፣ እየተደረገ ባለውና ወደፊትም ሊደረግ በሚገባው አግባብ ሲታይ "ያገባኛልና ያገባናል" የሚለው እሳቤ የእያንዳንዱ ዜጋ መመሪያ ሊሆን እንደሚገባ ይታመናል። ለማፍረስ የሚተጉ...
መንግስት ውጊያ ሳይሆን አሰሳ ላይ እንደሚገኝና ከዚህ በፊት ገብተውበት በማያዉቁበት አቅጣጫ በመከታተል እርምጃ እየወስደ እንዳለ በሚገልጽበት ወቅት ጫካ ያለው የትህነግ ሃይል በምርጫው ዕለት " ታላቅ" የተባለ ድል እንደሚያስመዘግብ...
የአውሮፓ ህብረት ከምርጫ ታዛቢነት ግብዣ መሰናበቱን ይፋ አድርጓል። በቃላት መገለባበጥና የፈረደበትን የዲፕሎማሲ አግባብ ለመከተለ የታገለበትን መግለጫ "ተጸጽቻለሁ" ሲል እንባውን ጠርጎ አሳርጓል። ህብረቱ ያወጣውን መግለጫ የተከታተ...
ብልጽግና ከቀጣዩ ምርጫ በሁዋላ ከፍተኛ የሚባል የሹም ሽር እንደሚያደርግ በተደጋጋሚ ሲገለጽ ቆይቷል። በተለይ በአዲስ አበባ ፓርቲው ካሸነፈ ለሊሴ ኔሜን ከንቲባ አድርጎ እንደሚሾም የኢትዮ12 የመረጃ አጋሪዎች ገልጸዋል። አዳነች አቤ...
ምርጫ በሰላማዊ መንገድ እንድንወጣ ጥሪያችንን በከፍተኛ አክብሮት እያቀርብን፣ በድምጽ መስጫ ዕለትና በድህረ-ምርጫ ወቅት የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ሁሉ በህግ አግባብ ብቻ እንዲሆኑ ኮሚሽኑ በጥቅ ያሳውቃል፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ለ...
ለኢትዮጵያ "አለኝታ" የሚባለው የመከላከያ ሰራዊት በሽብርተኛነት የተፈረጀውን የትህነግ ቀሪ ሃይል እያሰሰና እየቃረመ እንደሚገኝ ባስታወቀበት መልዕክቱ አሁን የደረሱበት ስፍራ ይገባበታል ተብሎ ከማይታሰብ ቦታ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏ...
ኢትዮ12 ዜና - "የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ነኝ" ከሚለው ቡድን ጋር ያላቸው ግንኙነት በይፋ አይታወቅም። ከመድበኛ የመምህርነት ስራቸው በላይ ስለ ትህነግ ውሎና በትህነግ ጉዳይ አብዝተው ቲዊት ያደርጋሉ። ዛሬ "ጌታቸው ረዳ በስል...
አርቲስቲ አብርሃም ገብረመድህን ዛሬ አመሻሽ ላይ ከተደበቀበት ቦታ በመከላከያ ሰራዊት በቁጥጥር ስር እንደዋለ ተሰምቷል። ገብረ መድህን የተያዘው ከተደበቀበት በጥቆማ ሊያዝ ሲል ለማምለጥ ሞክሮ ነበር። ይሁን እንጂ በጥቆማው መሰረት ...
ethio12 news - ኢትዮጵያ አንዱን ጉዳይ ስታልፍ ሌላ ጉዳይ ይነሳባታል። ትህነግ የኢትዮጵያን መከለከያ ሰራዊት ካረደና ከጨፈጭፈ፣ መሳሪያ የጣሉትን በምርኮ ይዞ ካሰቃየ በሁውላ የተወሰደውን “ ህግ የማስከበር ዘመቻ” ተከትሎ ...
"መንገድ ሲጠግኑ ውለው ወደ ማረፊያቸው ሲመለሱ መኪናቸውን አስቁመው ሳያናግሯቸው ጨረሷቸው" ይላሉ ኢትዮ12 ያነጋገራቸው የዓለም ገና ዲስትሪክት የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ባልደረባ። ከተረፉት የስራ ባልደረቦቻቸው እንደሰሙት "...



