Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  ከትህነግ ዋና ተፈላጊዎች 124 ተይዘዋል፤ በማይካድራ ጭፍጨፋ ተሳትፈው የተሰወሩ በኢንተርፖልና ልዩ አግባብ እየታሰሱ ነው
News

ከትህነግ ዋና ተፈላጊዎች 124 ተይዘዋል፤ በማይካድራ ጭፍጨፋ ተሳትፈው የተሰወሩ በኢንተርፖልና ልዩ አግባብ እየታሰሱ ነው

Ethioreview newsEthioreview news—January 30, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የወንጀል ቡድኑ በትግራይ ክልል ብቻ ሳይሆን በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ለሚፈጠሩ አለመረጋጋቶች ምክንያት የሚሆኑ ረብሻዎችን በገንዘብ ሲደግፍ የነበረ ሲሆን የገንዘብ አደጋገፉም በዘፈቀደ የሚደረግ ሳይሆን የሁከት ፈጠራው ውጤታማነት ተመርምሮ እና ሁከቱን ለማድረግ ያቀደው እና የገንዘብ ድጋፍ ጥያቄ ያቀረበው ግለሰብ ወይም ቡድን በአካል ቀርቦ አብራርቶ ሲታመንበት የሚፈቀድ ነበር ነው ያሉት ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ህጉ፡፡

በትግግራይ ክልል ስለተፈጸሙ ወንጀሎች እና ስለተከናወኑ የወንጀል ምርመራ ተግባራት ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫውን የሰጡት በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የሙስና እና የተደራጁ ወንጀል ጉዳዮች ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አቶ ፍቃዱ ጸጋ እና የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ጄኔራል እና የወንጀል ምርመራ ቢሮ ኃላፊ ዘላለም መንግስቴ ናቸው፡፡

መግለጫው ሊሰጥ የቻለው በትግራይ ክልል ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በሰሜን እዙ አባላት እና በሌሎች አካባቢዎች የተፈጸሙ ጥቃቶችን ተከትሎ መንግስት በወሰደው የህግ ማስከበር ስራ በወንጀል አፈጻጸም ውስጥ የተሳተፉ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር አውሎ በህግ እንዲጠየቁ የማድረግ ስራው በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ መረጃን ለህዝብ ለመስጠት በማለም ነው፡፡ በክልሉ በተፈጸሙ ወንጀሎች የተጠረጠሩ እና የእስር ትዕዛዝ የወጣባቸው ሰዎች ብዛት 349 መሆናቸውን የገለጹት ምክትል ኮሚሽነር ጄኔራል ዘላለም መንግስቴ ከነዚህ ውስጥ 96 የሚሆኑት የህወሃት ቁልፍ አመራሮች እንደሆኑ ገልጸዋል፡፡

More stories

ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

April 11, 2021

ባሕር ዳር – በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት በበርሜል የተከማቸ ነዳጅና ቤንዚን ተያዘ

February 3, 2021

በትህነግ ሽንፈት ዋዜማ- የአሜሪካ ወታደሮች ከወር ተኩል በኋላ ወደ ጅብቲ ይጓዛሉ

November 29, 2021

ከታሪክ ተምረን በክብርና በአንድነት እንኖራለን!

April 27, 2021

በአሁኑ ጊዜም ተፈላጊ ከሆኑት አጠቃላይ ተጠርጣሪዎች 124 የሚሆኑት በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው ሲሆን ሌሎቹን በቁጥጥር ስር አውሎ በህግ ለመጠየቅ ከመከላከያ እና በአካባቢው ካሉ የጸጥታ ኃይሎች ጋር በጥምረት እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ የወንጀል ምርመራ ስራው ሰፊ በመሆኑ ጥልቅ የሆነ ምርመራ መከናወኑት የገለጹት ም/ል ኮሚሽነር ጄኔራሉ ተጠርጣሪዎቹ በወንጀል መሳተፋቸውን የሚያመላክቱ እና የሚያረጋግጡ ከ 680 በላይ የሰው እና የሰነድ ማስረጃ የማሰባሰብ ስራም መሰራቱን አስረድተዋል፡፡

ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አቶ ፍቃዱ ጸጋ በበኩላቸው የወንጀል ቡድኑ ዋናውን ወንጀል ጥቅምት 24/ 2013 ዓ.ም ይፈጽመው እንጂ ላለፉት 27 ዓመታት ይዞት ከነበረው ስልጣን ለቆ ወደ ትግራይ ክልል ከተመለሰበት ጊዜ ጀምሮ በከፍተኛ የዝግጅት ሂደት ውስጥ የቆየ መሆኑን ገልጸው ከፌዴራሉ መከላከያ ሰራዊት አወቃቀር ጋር የሚመሳሰል አደረጃጀትን በመዘርጋት ለውጊያ ብቁ የሆኑ የልዩ ሀይል አባላትን ሲመለምል እና ሲያሰለጥን መቆየቱን አረጋግጠዋል፡፡ በ2011 እና በ2012 ዓ.ም ብቻ ከ84,000 በላይ የሚሆኑ የልዩ ኃይል አባላትን መልምሎ ለውጊያ አዘጋጅቶ እንደነበር አክለው የገለጹት አቶ ፈቃዱ አባላቱን በ8 እዞች፣ 23 ሬጅመንቶችን በቀድሞ የመከላከያ ሰራዊት አባል የነበሩ ጡረተኞችን በማካተት የዝግጅት ስራ ሲሰራ መቆየቱን ተናግረዋል፡፡

በትግራይ የሰሜን ዕዙን ጥቃት ጨምሮ፣ የመሰረተ ልማት ማፈራረስ፣ ከተቀመጠው ገደብ በላይ ገንዘብ ከባንኮች እንዲወጣ ማድረጉ፣ የሮኬት ጥቃት ማድረሱ ሲፈጸም የስራ አስፈጻሚው አባላት በጋራ ተቀምጠው ተወያይተው የሚወስኑት ጉዳይ እንደነበር ከተሰበሰቡት የሰው እና የሰነድ ማስረጃ መረዳት ይቻላልም ብለዋል፡፡ የወንጀል ቡድኑ በትግራይ ክልል ብቻ ሳይሆን በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ለሚፈጠሩ አለመረጋጋቶች ምክንያት የሚሆኑ ረብሻዎችን በገንዘብ ሲደግፍ የነበረ ሲሆን የገንዘብ አደጋገፉም በዘፈቀደ የሚደረግ ሳይሆን የሁከት ፈጠራው ውጤታማነት ተመርምሮ እና ሁከቱን ለማድረግ ያቀደው እና የገንዘብ ድጋፍ ጥያቄ ያቀረበው ግለሰብ ወይም ቡድን በአካል ቀርቦ አብራርቶ ሲታመንበት የሚፈቀድ ነበር ነው ያሉት ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ህጉ፡፡

ከማይካድራው ዘግናኝ ጥቃት ጋርም በተያያዘ ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ህጉ ሲገልጹ ብሄርን መሰረት ባደረገ መልኩ በተፈጸመው የሰዎች ግድያ የተሳተፉ 279 ተጠርጣሪዎች መኖራቸውን ከተሰበሰቡ ማስረጃዎች መረዳት የተቻለ ሲሆን አብዛኛው ተጠርጣሪዎች ወደ ሱዳን ያመለጡ እና 36 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራቸው ተጠናቆ የክስ ዝግጅት የሚቀረው መሆኑን ገልጸዋል፡፡

ከዚህ ጥቃት ጋር በተያያዘ የሟቾች ቁጥር ከጤና ሚኒስቴር የተላከው የሀኪሞች ቡድን ከ117 ጉድጓዶች የተገኙ አስክሬኖችን መርምሮ የሟቾቹን ብዛት እና የሞት ምክንያት እስኪያሳውቀን ድረስ ትክክለኛው በጥቃቱ የሞቱ ሰዎችን ብዛት መግለጽ ለጊዜው ባይቻልም መሬት ባለው እውነት እና በየሚዲያው በተገለጸው መካከል ልዩነት እንዳለ አቶ ፈቃዱ በማብራሪያቸው አስረድተዋል፡፡ መረጃዎቹን በሰጡ የሚዲያ ተቋማት ዘጋቢዎች ጋር በተደረገ የማጣራት ስራ በወቅቱ አስክሬኖች ይሸቱ ስለነበር ተጠግቶ ለመቁጠር የማይቻል በመሆኑ ቁጥሩን የገለጽነው በግምት ነበር ብለው እንደተናገሩም አክለው ተናግረዋል፡፡

አቶ ፍቃዱ የምርመራውን ስፋት እና ሁኔታ ሲያብራሩም የወንጀል ምርመራው ከጥቅምት 24/ 2013 ዓ.ም በኋላ የተፈጸሙትን ወንጀሎች ብቻ ሳይሆን ተጠርጣሪዎቹ በስልጣን ላይ በነበሩባቸው 27 ዓመታት የፈጸሟቸውም ወንጀሎች የሚጣሩ ሲሆን በህይወት በተገኙት ላይ የህግ ተጠያቂነትን ለማሰፈን እንዲሁም በሞቱት ላይ ደግሞ ምርመራው ቀጥሎ ነገር ግን ለጥናት እና ምርምር ስራዎች ወይም ለዕርቀ ሰላም ጉዳዮች ስራ እንዲውል ታሪክን ለማኖር ጥረት ይደረጋለ ብለዋል፡፡በስተመጨረሻም ጋዜጠኞች ላነሷቸው ጥያቄዎች የስራ ኃላፊዎቹ ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን ቀጣይ ሁሉም ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው የመከላከል መብታቸው ተጠብቆላቸው ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኙ የጋራ ጥረት ይደረጋል ተብሏል፡፡

ሙሉ ሪፖርት አቃቤ ህግ

  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?
    by Ethioreview news
    April 26, 2026
    ዘፈኑ ገና ከመለቀቁ በፊት ጀምሮ በተከታታይ አየሩን የያዙት መረጃዎች ሁሉ በኦፊሳል ከቴድሮስ ካሳሁን፣ ከባለቤቱ ወይም በህግ የሚታወቁ… Read more: ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት
    by Ethioreview news
    April 26, 2026
    አዲስ ሪፖርተር ዜና – “ቅዳሜ ምሽት፤ በዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው ታዋቂው ሂልተን ሆቴል በደመቀ ድባብ ውስጥ ነበር። በመቶዎች… Read more: ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ
    by Ethioreview news
    April 26, 2026
    ለሶስት አስርት ዓመታት በማዕቀብ ተቆልፎባት የኖረችው ኤርትራ በኢትዮጵያ ለውጥ መምጣቱን ተከትሎ ሰንሰለቱ ተበጥሶላት ነበር። ጦርነትም፣ ሰላምም ባልነበረበት… Read more: “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው
    by Ethioreview news
    April 26, 2026
    ቪኦኢ ዜና -በአውሮፓ ህብረት እና በሰሜን አትላንቲክ ቃል ኪዳን ድርጅት (NATO) መካከል ያለው ግንኙነት ጥርጣሬ ውስጥ በወደቀበት… Read more: አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው
NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ስዬ አብርሃ ቀጣዩ ትግል ” ራስን በራስ የማስተዳደር ነው፤ ጀግኖች ነን” አሉ፤ ንግግራቸውን ” ፎቶ ይዞ ማልቀስ” ሲሉ የተቹ አሉ
ለኢትዮጵያ መሞት የማይገኝ እድል!! የአብይ አሕመድ መልዕት
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2