Skip to content
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  ኢትዮጵያን በሶስት ዓመታት ውስጥ መካከለኛ የብድር ጫና ወዳለባቸው ሀገራት ለማሰለፍ እየተሰራ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ
News

ኢትዮጵያን በሶስት ዓመታት ውስጥ መካከለኛ የብድር ጫና ወዳለባቸው ሀገራት ለማሰለፍ እየተሰራ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

Ethioreview newsEthioreview news—March 23, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ኢትዮጵያን በቀጣዮቹ ሶስት ዓመታት ውስጥ ከከፍተኛ ወደ መካከለኛ የብድር ጫና ወዳለባቸው ሀገራት ለማሰለፍ ስራዎች እየተሰሩ እንደሚገኙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ፡፡ በ2010 ከፍተኛ የውጭ ብድር ጫና ካለባቸው ተርታ እንደነበረች የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኮሜርሻል ብድር ሙሉ በሙሉ ማቆም አለባት የሚል አቋም ተይዞ እንደነበር አስታውሰዋል፡፡

በተሰራው ስራም በ2010 ዓ.ም 36 ነጥብ 6 በመቶ የነበረው የኢትዮጵያ የውጭ ብድር ጫና በ2011 ዓ.ም ወደ 29 በመቶ እና በ2012 ዓ.ም ወደ 26  ነጥብ 8 በመቶ ዝቅ መደረጉን ጠቅሰዋል፡፡ የብድር ጫናው በሦስት ዓመታት ውስጥ የ10 በመቶ እንደቀነሰ ያነሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚሁ ከቀጠለ በቀጣዮቹ ሦስት ዓመታት ለውጥ ይመጣል ብለዋል፡፡

የዋጋ ግሽበት በተመለከተም ላለፉት 15 ዓመታት እየተደማመረ የመጣ ችግር መሆኑን ጠቅሰው ከፍተኛ ተግዳሮት ሆኗል ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከማይክሮ ኢኮኖሚ ውስጥ ዋነኛው ችግርና ለውጥ ማምጣት ያልቻልንበት የዋጋ ግሽበት ነው ሲሉ ተናግረዋል፡፡ የዋጋ ግሽበቱም ዝቅተኛ ገቢ ባላቸው ዜጎች ላይ ከፍተኛ ጫና እየፈጠረ መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡

ግሽበቱ የሚጎዳው ዝቅተኛ የኑሮ ሁኔታ ላይ ያለውን ሕብረተሰብ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአማካይ የምግብ ወጪ 54 በመቶ፣  የቤት ኪራይ 16 እስከ 20 በመቶ፣ አልባሳት 5 እስከ 6 በመቶ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ሕብረተሰብ ክፍሎች ወጪ እንደሆኑ አስታውሰዋል።

More stories

ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

April 11, 2021

ባሕር ዳር – በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት በበርሜል የተከማቸ ነዳጅና ቤንዚን ተያዘ

February 3, 2021

በትህነግ ሽንፈት ዋዜማ- የአሜሪካ ወታደሮች ከወር ተኩል በኋላ ወደ ጅብቲ ይጓዛሉ

November 29, 2021

ከታሪክ ተምረን በክብርና በአንድነት እንኖራለን!

April 27, 2021

የመጀመሪያዎቹ ሁለቱ ቢሰራባቸው 80 በመቶ ጫና እናቀላለን ብለን እናምናለን፣ ያንን የተመለከተ ሥራ እያከናወንን ነው። የኢኮኖሚ አሻጥር፣ ስግብግብ ነጋዴዎች፣ ላትርፍ የሚለው አካል እና ዓለም አቀፍ ሁኔታው ሌሎች ለዋጋ ግሽበቱ ምክንያቶች ናቸው ሲሉ ተናግረዋል፡፡

በማክሮ ኢኮኖሚው ዘርፍ ራሱን የቻለ ቡድን ይህን ችግር ለመቅረፍ ተቋቁሞ እየሰራ መሆኑንም ጠቅሰዋል፡፡ ከገንዘብ ፖሊስ አንጻር ቁጠባ 25 በመቶ ማደጉን፣ የብድር አቅርቦት 38 በመቶ ማደጉንም አንስተዋል፡፡

የብር ኖት ለውጡን ቁጠባው እንዲያድግ፣ ገቢ እንዲጨምር 6 ነጥብ 6 ሚሊየን ዜጎች የባንክ ደብተር እንዲያውጡ ማስቻሉንም የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ 90 ቢሊየን ብር ቁጠባ መደረጉንም አንስተዋል፡፡ ባንኮች በ2010፤ 730 ቢሊየን፣ በ2011፤ 899 ቢሊየን ብር፣ በ2012፤1 ነጥብ 4 ትሪሊየን ያነሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተያዘው በጀት ዓመት ውስጥ በስድስት ወራት ውስጥ 1 ነጥብ 4 ትሪሊየን መሰብሰቡን ገልጸዋል፡፡

ባንኮች በ2010 170 ቢሊየን ብር ሲያበድር ለመንግስት 55 በመቶ ለግል ዘርፉ 45 በመቶ አበድረዋል፡፡ ይህ ቁጥር በ2013 ዕድገት አሳይቶ ባንኮች በስድስት ወራት ውስጥ ከሰበሰቡት 155 ቢሊየን ብር ውስጥ 74 በመቶ ለግል ዘርፉ ቀሪውን ለመንግስት ማበደሩን አንስተዋል፡፡ ባንኮች ለግል ዘርፉ የሚያበድሩት ብድር ባለፉት ዓመታት እየጨመረ እንደመጣ ያነሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ2011፤ 61 በመቶ እንዲሁም በ2012፤ 70 በመቶ አድጓል፡፡ ይህም የስራ አጥ ቁጥሩን ከመቀነስ ባሻገር ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን እንደሚያመጣ ነው የጠቀሱት፡፡

ከዚህ በተጨማሪም ሲሚንቶን በመሰሉ ምርቶች ላይ የሚታየው እጥረትም የዚህ ውጤት መሆኑን አስረድተዋል፡፡ በቱሪዝም ዘርፍ ኢትዮጵያ ተዝቆ የማያልቅ ሀብት አላት ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለው የተፈጥሮ ሀብቶች ላይ ትንሽ ከተሰራበት ብዙ ቱሪስቶች በመሳብ የገቢ ምንጭን ማሳደግ ይቻላል ብለዋል።

ኢትዮጵያ ያላት  የቱሪዝም ሀብት ላይ መስራትና ማወቅ የገቢ ምንጫችንን ከማሳደጉም በላይ እርስ በርስ ለመተዋወቅም ይጠቅመናል ነው ያሉት። ከተባበርን በቱሪዝም ዘርፉ ላይ ተዓምር መስራት እንችላለንም ብለዋል።

በአይሲቲ በኩልም እድገት አምጥተናል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስሩ÷ በዚህ ሁለት አመት ውስጥ ስፔስ ላይ ስማቸው ከሚጠሩ የአፍሪካ ሀገራት ውስጥ ኢትዮጵያ አንዷ ሆናለችም ነው ያሉት። ዓለም ላይ ያላቸውን ደመናን ወደዝናብ የቀየሩ አገራት ጥቂት አገራት ናቸው ብለዋል፡፡ እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ መቼ አየዋለሁ ብዬ ከምቀናባቸው ነገሮች አንዱ ይሄ የተከማቸ ደመና በተመረጠ ሁኔታ ማዝናብ መቻልን ነው ብለዋል። አሁን ኢትዮጵያ ይሄንን አቅም ገንብታ  ባለፉት ሳምንታት በሰሜን ሸዋ እና በጎጃም ያያችሁት ዝናብ የተፈጥሮ ሳይሆን እኛ ያዘነብነው ነው ሲሉ ገልጸዋል።

ፋና ዜና

  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?
    by Ethioreview news
    April 26, 2026
    ዘፈኑ ገና ከመለቀቁ በፊት ጀምሮ በተከታታይ አየሩን የያዙት መረጃዎች ሁሉ… Read more: ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት
    by Ethioreview news
    April 26, 2026
    አዲስ ሪፖርተር ዜና – “ቅዳሜ ምሽት፤ በዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው ታዋቂው… Read more: ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ
    by Ethioreview news
    April 26, 2026
    ለሶስት አስርት ዓመታት በማዕቀብ ተቆልፎባት የኖረችው ኤርትራ በኢትዮጵያ ለውጥ መምጣቱን… Read more: “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው
    by Ethioreview news
    April 26, 2026
    ቪኦኢ ዜና -በአውሮፓ ህብረት እና በሰሜን አትላንቲክ ቃል ኪዳን ድርጅት… Read more: አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው
NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
” በኢትዮጵያ ጥቅም አንገቴ ይቀላል እንጂ አልደራደርም፣ ተላላኪ መንግስት አይኖርም ” አብይ አሕመድ ዛሬ ምን አሉ
እነ አቶ ስብሃት ነጋ ጉዳያችን በትግራይ ክልል ፍርድ ቤት ይታይልን ሲሉ አቤቱታ አቀረቡ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2