Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  “ሕወሓት ስልጣን ካጣ በኋላ ‘የጸጥታ ኃይል መምሪያ’ የሚል ዘርፍ አደራጅቶ ለሽብር ሲንቀሳቀስ ቆይቷል ” ሸኔ በ463 463 ሰዎች ላይ ጉዳት አድርሷል
News

“ሕወሓት ስልጣን ካጣ በኋላ ‘የጸጥታ ኃይል መምሪያ’ የሚል ዘርፍ አደራጅቶ ለሽብር ሲንቀሳቀስ ቆይቷል ” ሸኔ በ463 463 ሰዎች ላይ ጉዳት አድርሷል

Ethioreview newsEthioreview news—May 10, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራት (ሕወሓት) በማዕከላዊ መንግስቱ ያለውን ስልጣን ካጣ በኋላ ወደ ትግራይ ክልል በመሄድ 2011 ዓ.ም ‘የጸጥታ ኃይል መምሪያ’ የሚል ዘርፍ አድራጅቶ ለሽብር ተግባር ሲዘጋጅ መቆየቱን የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ገለጸ።

የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ‘ሕወሓት እና ሽኔ’ ሽብርተኛ ያስባላቸውን ምክንያትና በአክሱም ከተማ ስለተፈጸመው ግድያ መግለጫ ሰጥቷል።

ባለፈው ሚያዚያ 28 ቀን ሁለቱ ድርጅቶች የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባቀረበው የውሳኔ ሃሳብ መሰረት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሽብርተኝነት መሰየሙ ይታወቃል።

መግለጫውን የሰጡት ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕጉ ፍቃዱ ጸጋ ሁለቱ ድርጅቶች ሽብርተኛ ስለተባሉበት ሁኔታ ዛሬ ዝርዝር መግለጫ ሰጥተዋል።

More stories

ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

April 11, 2021

ባሕር ዳር – በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት በበርሜል የተከማቸ ነዳጅና ቤንዚን ተያዘ

February 3, 2021

በትህነግ ሽንፈት ዋዜማ- የአሜሪካ ወታደሮች ከወር ተኩል በኋላ ወደ ጅብቲ ይጓዛሉ

November 29, 2021

ከታሪክ ተምረን በክብርና በአንድነት እንኖራለን!

April 27, 2021

“በዋናነትም ሁለቱ ድርጅቶች ሽብርተኛ የተባሉት ሰላማዊ ሕዝብን ከጥቃት ለመከላከል፣ የሕግ ማስከበር ስራውም እንዲጠናከርና ተባባሪዎቹን ለመቆጣጠር እንዲረዳ ነው” ብለዋል።

ሁለቱ ድርጅቶች በሽብርተኝነት ሕጉ መሰረት ሽብርን ዓላማ አድርገው የሚንቀሳቀሱ በመሆኑ፣ ድርጊታቸው የሽብር መገለጫ በመሆኑና የድርጅቶቹ ውሳኔ ሰጪ አካላት ሽብርተኝነትን በመቀበላቸው ነው ይላሉ።

በተለይ ደግሞ ሕወሓት ከስልጣን ሲወገድ ጀምሮ የተለያዩ ችግሮችን ሲፈጥር ቢቆይም ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ የተጠናከረ እንቅስቃሴ ሲያደርግ ቆይቷል ማለታቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

“በዚሁ መሰረት የጸጥታ ኃይል መምሪያ የሚል ዘርፍ በማደራጀት፤ መምሪያውንም ከመከላከያ የወጡ መኮንኖች እንዲመሩት አድርጓል” ይላሉ አቶ ፍቃዱ።

ይህንንም በማድረግ ከሚሊሻ ጀምሮ ለሁሉም የጸጥታ አካላት ሰፋፊ ስልጠናዎችን ሲሰጥ መቆየቱንም አንስተዋል። ለአብነትም ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ ከ37 ሺህ በላይ ሚሊሻ ማሰልጠኑን ገልጸዋል።

በቀደመው ጊዜ በዓመት ከ500 በላይ ልዩ ኃይል የማያሰለጥነው ከጥቂት ዓመታት ወዲህ ግን በዓመት 5 ሺህ ልዩ ኃይሎችን ሲያሰለጥን መቆየቱንም ነው ያስታወሱት።

የክልሉን ሕዝብ በጦርነት ለማሳተፍም ከአርሶ አደር እስከ መንግስት ሠራተኛ ሰፋፊ ስልጠናዎችን ሲሰጥ መቆየቱንም ነው ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕጉ የተናገሩት።

በተጨማሪም ህወሓት ሕገ ወጥ ምርጫ ማድረግ፣ በሦስት ወር ውስጥ የፌዴራል መንግስቱን መቆጣጠር የሚያስችል እቅድ ማውጣትና ግጭቶችን በገንዘብ ሲደገፍ መቆየቱ ተረጋግጧል ብለዋል።

“በዚህም በአፋር፣ በአማራ፣ በጋምቤላና በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልሎች ግጭቶች እንዲባበሱ ማድረጉና ሌሎች የድርጅቱ ተግባራት በሽብር የሚያሰይሙት ናችው” ነው ያሉት።

ይህ ብቻ ሳይሆን ጥቅምት 19 ቀን ‘ቀድሞ ማጥቃት’ በሚል ዝግጅት ጀምሮ ጥቅምት 24 የሰሜን እዝ አባላት ላይ ጥቃት በመሰንዘር የአገር መከላከያ ሠራዊቱን ማዋረዱም ሌለኛው ድርጅቱን ሽብርተኛ ያስባለ ተግባር ነው ብለዋል።

በተመሳሳይ ‘ሸኔ’ የተባለው ድርጅትም በምዕራብ ኦሮሚያና በደቡብ ኦሮሚያ ‘አባ ቶርቤ’ የተባለ ቡድን በማደረጀት የጸጥታ አካላትና አመራሮችን ሲገድል ቆይቷል ብለዋል።

ሸኔ የተባለው ድርጅት ንጹሃን ዜጎችን ከመግደል ባለፈ የመንግስት መዋቅርን የማፍረስ ድርጊት ሲፈጽም ቆይቷል ይላሉ ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕጉ።

እሳቸው እንዳሉት ቡድኑ በ2013 ዓ.ም ብቻ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ 463 ሰዎች ላይ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን ከነዚህም መካከል 112 ፖሊስ፣ 57 ሚሊሻ እና 18 በተለያዩ ደረጃ ያሉ አመራሮችን ገድሏል።

“በተጨማሪም በአክሱም ከተማ ስለተደረገው ግድያም ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በሁለት መንገድ ወንጀሉን እየመረመረ ይገኛል” ነው ያሉት።

ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ፍቃዱ በክልሉ በሴቶች መደፈር ጋር ተያይዞም የክልሉ ፍትህ ቢሮ ምርመራ እየተደረገ መሆኑንም ጨምረው ገልዋል።

(ኤፍ ቢ ሲ)


    NEWS
    FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
    በዘጠኝ ወራት ዉስጥ ከቀረቡ 34,117 የምርመራ መዛግብት ውስጥ 33,027ቱ መዛግብት የተለያዩ ዉሳኔዎች አግኝተዋል”
    ቀና ልቦና ከበቂ ጥበብ ጋር ስኬታማ ያደርጋልና ጉዟችን በቀና ልቦና እንደተሞላ ይቀጥላል
    Related posts
    • Related posts
    • More from author
    News

    ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

    April 26, 2026
    News

    “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

    April 26, 2026
    News

    ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

    April 13, 2026
    Load more
    Read also
    News

    ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

    April 26, 2026
    WORLD

    ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

    April 26, 2026
    News

    “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

    April 26, 2026
    WORLD

    አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

    April 26, 2026
    WORLD

    የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

    April 26, 2026
    WORLD

    የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

    April 26, 2026
    Load more
    Recent Posts
    • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
    • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
    • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
    • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
    • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
    • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
    • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
    • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
    • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
    • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
    • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
    • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
    • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
    • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
    • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
    Social networks
    FacebookLikes
    X TwitterFollowers
    PinterestFollowers
    InstagramFollowers
    YoutubeSubscribers
    VimeoSubscribers
      VOE
      The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

      MENU

      NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
      © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
      • CONTACT
      • law
      • INTERVIEW
      • ያበደው
      • ECONOMY
      • Home demo times
      • VOE VIDEO
      • ENGLISH PAGE
      • Home Demo default 2