Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  የህወሓት ‘ቀጣይ ዕቅድ’ አፈትልኮ ወጣ
News

የህወሓት ‘ቀጣይ ዕቅድ’ አፈትልኮ ወጣ

Ethioreview newsEthioreview news—July 1, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

 “የሚከተለው ፅሁፍ ከትግረኛ ወደ አማርኛ የተተረጎመ የዲጂታል ወያኔ ሚስጥራዊ እቅድ ነው”

  • በተለያዩ ሚዲያዎች እየወጣችሁ አሸነፍን እያላችሁ ደስታ ማሳየት በፍጥነት አቁሙ። ገዳዮቻችን ጠላቶቻችን ለሌላ እንደተጠቁ አድርገው ሊጠቀሙበት ይችላሉ።
  • በቀጣዩ ቅዳሜ ወደ ትግራይ የሚወስዱ መንገዶችን በመዝጋት ድልድዮችን በማፍረስ የትግራይን ህዝብ በረሀብና ጥማት አፍኖ ለመጨረስ እየተረባረቡ ይገኛሉ በሚል በመላው አለም የሚገኝ ትግራዋይ_ሰልፍ እንዲወጣ
  • በቀጣይ ሳምንታት ደግሞ የተደረጉ ጭፍጨፋዎችን በመዘከር የሻማ_ማብራት ስነሥርዓት በማካሔድ የተለያዩ ቦታ ሰምዕታትን መዘከሪያ ፕሮግራም እንዲዘጋጅ

በዚህ መሠረት፣

  • የመጀመሪያው ሳምንት የማይካድራን ዳንሻንና ሁመራን ሰማዕታት በመዘከር
  • ሁለተኛ ሳምንት የአክሱምን እና የደብረ አባይ ሰማእታትን በመዘከር
  • ሶስተኛው ሳምንት የማህበረ ዴጎን እና ደንገላት ሰማዕታትን በመዘከር
  • አራተኛ ሳምንት የቦራ የቸለና እና የኢሮብ ሰማእታትን በመዘከር
  • አምስተኛ ሳምንት የሰለክለካ የዛላምበሳ እና የዓድዋ ሰማእታትን በመዘከር
  • ስድስተኛ ሳምንት የውቕሮ የተካ ተስፋይ እና የጎዳ ብርጭቆ ሰማእታትን በመዘከር (ሰማእታት የሚለውን በተለየ መልኩ ጭፍጨፋ እያለ ነው የሚገልጸው)

ወዘተ እያደረግን የማያቋርጥ የጠላታችንን ገመና በማጋለጥ ልንጠመድ ይገባል

በዚህ ዋና አላማ ከተስማማን ደግሞ ከዚህ የጠለቀ ዝርዝር ሀሳብ ተወያይተን  ማቅረብ ይገባናል። ሌላ ዝርዝር የዳበረ ሀሳብም ሊመጣ ይገባል።

More stories

ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

April 11, 2021

ባሕር ዳር – በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት በበርሜል የተከማቸ ነዳጅና ቤንዚን ተያዘ

February 3, 2021

በትህነግ ሽንፈት ዋዜማ- የአሜሪካ ወታደሮች ከወር ተኩል በኋላ ወደ ጅብቲ ይጓዛሉ

November 29, 2021

ከታሪክ ተምረን በክብርና በአንድነት እንኖራለን!

April 27, 2021

በሁሉም ሳምንታት መረሳት የማይገባቸው ዋና ዋናዎችን ደግሞ…

  • ግፈኞች ለፍርድ እንዲቀርቡ
  • ሰብአዊ እርዳታ እንዳይደርስ የሚደረጉ ሴራዎች አለም እንዲያውቀው እንዲደረጉ
  • የትግራይን ህዝብ በረሀብና በጥማት ለማጥፋት እየተደረገ ያለውን ርብርብ አለም እንዲያውቀው እንዲደረግ :: እነዚህ በዘላቂነት የሚቀጥሉ ይሆናሉ

ጠላቶቻችን ሁሉ ጊዜ በመከላከል ቦታ እንዲሆን (ዲፌንስ ማድረግ ላይ እንዲጠመዱ) ሁል ጊዜም ጨፍጫፊ መሆናቸውን አለም በደንብ እንዲያውቅ ማድረግ ይገባናል።

እዚህ ላይ ልንጠነቀቅ የሚገባን ግን፣ ጠላቶቻችንን ለይተን መምታት ላይ ነው። እዚህ ላይ ለይተን ልንመታቸው የሚገባው የአማራ ልሂቃንን በተለይም #የጎንደር ልሂቃንን ለብቻቸው ነጥለን ልንመታቸው ይገባል። ከዚህ ጀምሮ ጎን ለጎን ይህንን አያይዘን መሄድ በጣም ይገባናል

በዚህ ጉዳይ በተለይ የቲኤሜች (Tigrai Media House) ቴሌቪዥን ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባል። “ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊያን” እያልክ ሁልንም ሰው ጠላትህ ማድረግ አይገባም”አምሐራ” እያልክ ብቻም መሄድ አደጋው ብዙ ነው። “በኢትዮጵያ ስም የሚሸቅጡ የጎንደር ልሂቃን” በማለት ጠላትህን ነጥነት መውቃት ነው የሚገባህ። ነገር ግን በአለም ሚዲያ ፊት ጠላታችን አድርገን የምናቀርባቸው የኢትዮጵያ እና የኤርትራን መንግስታን እንዲሁም አማራን ነው ታርጌት ማድረግ ይገባል።

የዝግጅት ክፍሉ – ጽሁፉ ከማህበራዊ ሚዲያዎች የተገኘ መሆኑንን ጠቅሶ ወቅቱን ታዛቢ በማድረግ አንባቢያን የላኩልን ነው።

NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
የተከዜ ድልደይ መፍረስ- አጫጭር መረጃዎች
የቴድሮስ “ሥልጣን” – የመጨረሻው መጀመሪያ!? “ወያኔ ነኝ”
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2