Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  አሸባሪው ህወሃትን በተግባር ይደግፋሉ ተብለው የተጠረጠሩ 323 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር እንዳዋለ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ
News

አሸባሪው ህወሃትን በተግባር ይደግፋሉ ተብለው የተጠረጠሩ 323 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር እንዳዋለ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

Ethioreview newsEthioreview news—July 17, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

አሸባሪው የህወሃት ቡድንን በተግባር ይደግፋሉ ተብለው የተጠረጠሩ 323 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር እንዳዋለ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የህወሃት ቡድንን በተግባር ይደግፋሉ ተብለው የተጠረጠሩ 323 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር እንዳዋለ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።

በአዲስ አበባ ከተማ አሸባሪውን የህወሃት ቡድንን በመደገፍ በተለያዩ የተግባር እንቅስቃሴዎች ተሰማርተዋል በሚል ወንጀል የተጠረጠሩ 323 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው ደበላ፣ ከተጠረጠሩባቸው ወንጀሎች መካከል አሸባሪው የህወሀት ድርጅትን መደገፍ፣ የጦር መሳሪያ ይዞ መገኘት፣ ሕገመንግስቱን ማንቋሸሽ፣ ሰንደቅ ዓላማን ማዋረድ፣ ኃሺሽ ማጨስ እና ቁማር መጫወት ይገኙበታል።

More stories

ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

April 11, 2021

ባሕር ዳር – በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት በበርሜል የተከማቸ ነዳጅና ቤንዚን ተያዘ

February 3, 2021

በትህነግ ሽንፈት ዋዜማ- የአሜሪካ ወታደሮች ከወር ተኩል በኋላ ወደ ጅብቲ ይጓዛሉ

November 29, 2021

ከታሪክ ተምረን በክብርና በአንድነት እንኖራለን!

April 27, 2021

በወንጀሎቹ ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉት ግለሰቦች መኖሪያ ቤት በፍርድ ቤት ፍቃድ በተደረገው ፍተሻ የህወሀት ልዩ ኃይል አልባሳት፣ ሽጉጦች፣ ክላሾች እና ጥይቶችን ጨምሮ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች በቤታቸው መገኘቱንም ኮሚሽነሩ ጠቅሰዋል።

ከተጠርጣሪዎቹ ጋር ግንኙነት አላቸው የተባሉ የንግድ ድርጅቶችም ታሽገው ምርመራ እየተካሄደ መሆኑንም ኮሚሽነር ጌቱ ገልፀዋል።

ተጠርጣሪዎቹ አንዳንድ አካላት እንደሚገልፁት በብሔራቸው ምክንያት ሳይሆን በቁጥጥር ስር የዋሉት በትክክልም ተጨባጭ ወንጀል ፈፅመው በመገኘታቸው መሆኑን ነው ኮሚሽነሩ የገለፁት።

አዲስ አበባ ከተማ የበርካታ ብሔር ብሔረሰቦች መኖሪያ ከመሆኗ ጋር ተያይዞ ከእንደዚህ አይነት ወንጀሎች ነፃ የሆኑት በርካታ የትግራይ ተወላጆች በነፃነት በከተማ ውስጥ እየተንቀሳቀሱ እንደሆነ ገልፀዋል።

ከተጠርጣሪዎች መካከል ከትግራይ ብሔረሰብ ውጪ የሆኑ የሌላ ብሔረሰብ አባላት እንደሚገኙበትም ኮሚሽነሩ አንስተዋል።

ከተማዋን የጥፋት ቀጠና ለማድረግ አሸባሪ ቡድኑን በመደገፍ የአገርን ሰላም ለማናጋት የሚያስቡ ካሉ ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ያሳሰቡት ኮሚሽነሩ የአዲስ አበባ ፖሊስ ከሌሎች የፀጥታ ኃይሎች ጋር በመቀናጀት የህግ የማስከበሩ ስራ እንደሚቀጥልም ማረጋገጣቸውን ኢቢሲ ዘግቧል።

NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ከአፋር ግራ የሚያጋባ መረጃ እየወጣ ነው፤ የትህነግ አሸባሪ ቡድን እርዳታ ወደ ትግራይ እንዳይገባ መንገድ ዘጋ
ፖሊስ አዲስ አበባ “በጁንታው ደጋፊ ንግድ ቤቶች” ድንገተኛ አሰሳ አካሂዶ መሳሪያ፣ ወታድራዊ ትጥቅ፣ሀሺሽ፣ገንዘብ፣የትህነግ የስብሰባ ቃለ ጉቤ … አገኘ መረጃው ተያይዟል
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2