Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  ከነጋሪት ጉሰማ፤ወደ ጉማ
News

ከነጋሪት ጉሰማ፤ወደ ጉማ

Ethioreview newsEthioreview news—July 7, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

(በእውቀቱ ስዩም)

ኢትዮጵያ ዘመም ስትልና ስትቃና የኖረች አገር ናት፤ በነዋሪዎቿ መካከል ያለው አንድነት ባንዱ ዘመን ይታመማል፤ በሌላው ዘመን ይታከማል ::

ዛሬ ጋብ ባለ ጦርነት እና መልኩ ባልታወቀ መጭ ዘመን መሀል ቆመናል፤ ተደባበረናል፤ ተጠማምደናል ፤ “ እንገንጠል” “ ይገንጠሉ “ የሚሉ የቃላት ልውውጦች አየሩን ሞልተውታል ፤
ግን ታሪክን ብናይ ሌላም አማራጭ ያሳየናል ፤ ባንድ ዘመን እንቀሳሰፋለን ፤ በሌላው ዘመን እንተቃቀፋለን፨

ከዘመነ መንግስታቸው ባንዱ ቀን፤ አጤ ዮሀንስ ከነጉስ ተክለሃይማኖት ጋራ ተጣሉና ወደ ጎጃም ዘመቱ፤ ለጊዜው አውራውን ቢያጡት ህዘቡን መቱት፤ ህዘቡም አጥብቆ ረገማቸው ፤ የሳቸው ቤተመንግሰት ጸሃፊ “ ንጉሱ ወደ ሰው በላው አገር ዘመተ “ እያለ ጣፈ፤ ከጥቂት ጊዜ በሁዋላ በጎጃም ጌታና በንጉሰነገስቱ መሀል እርቅ ተደረገ፤ አጤ ዪሀንስ ተጠጠቱ፤ ጎጃምን “የሰው በላዎች አገር “ በሚል የሚፈርጀውን ስድብ ከብራናው ላይ አስፋቁት ፤ ብዙም ሳይቆዩ የበጌምድር ህዝብ ከጠላት ሲከላከሉ ከብዙ ትግራዮች ጋራ ተሰው፤

More stories

«የቁንጥጫ ዲፕሎማሲ» የዲፕሎማሲው መንገድ መቀየር !

August 5, 2021

መልስ የሚሻ ዜግነታዊ ጥያቄ – ሻለቃ ፈይሳ ናኔቻ

May 9, 2021

… ሶርያ ከ 10 ሚሊዮን በላይ የመን 20 ሚሊዮን ህዝብ እንደተራበና እንደተፈናቀለ …

January 29, 2021

የደብረፅዮን የጦርነት ታክቲክ 22

September 12, 2022

አመታት በሁዋላ ጣልያን በጀልባ ተሻግሮ ሲወር ጎጃሜ ለትግራይ ሊመክት ዘመተ፤ አገር ቀጠለ፤

በልጅ ኢያሱ ዘመን ደጃቸ አብርሃ ሸፈቱ፤ የደጃዝማች አባተ ጦር ተላከባቸው ፤
“የዳኘው አሽከር የጦር ገበሬ
አይበገርም ላብርሀ ወሬ “

እያሉ እየፎከሩ ዘመቱ ፤ አብርሃና ጭፍሮች ኮረም ላይ ተሸንፈው ተማረከው ወደ ሸገር ተወሰዱ፤ በኢያሱና በመኮንኖቹ ፊት ለፍርድ ቀረቡ ፤ ካሸናፊዎች ወገን የሆነ አንድ ሰው እንዲህ አለ፤ “ ይህንን ጥፋት ያጠፉት ትግሮች ሁሉ መክረው ነው እንጂ አብርሃ ብቻቸውን አልሰሩትምና ትግሬዎች ሁሉ ይቀጡልኝ “
ልጀ ኢያሱ የሰውየው እብሪት አገር የሚያነድ ክብሪት ሆኖ ታያቸው ፤ ተናጋሪውን አስጥለው ጀርባውን ባርባ ጅራፍ ማሳጅ አስደረጉት ፤ የጅራፉ ድምጥ ሲያባራ ሸዌና ትግራይ አብሮ መኖር ቀጠለ፤

እኛም እንዲሁ እምንቀጥል ቢመስለኝ ምን ይገርማል፤

በዘንድሮው ጦርነት በየፊናው የተጎዱ ዜጎች ይህ ቃሌ እንደማይዋጥላቸው እገምታለሁ ፤ ያልተነካ ግልግል ያውቃል ቢሉኝም አልፈርድባቸውም፤ ግን ያልተነካም ይሁን ያልተከካ ከሆነ ቦታ ገላጋይ መምጣት አለበት ፤ ቀደምቶቻችን ከኛ በላይ ተደባድበዋል፤ የሽንፈትን መራራ ጥዋ በየፈረቃው ቀምሰዋል ተገነጣጥለው ያልጠበቁን መገንጠል የሚባለው ነገር “ነፋስን መከተል “ ሆኖ ቢታያቸው ነው ፤ የጂኦግራፊ ቁራኛ ሆነህ አንዴ ከተፈጠርህ በሁዋላ መገንጠል የሚባለው ነገር ቅዠት ነው፤

አሁን ባለንበት ሁኔታ የማእከላዊ መንግሰት ሆነ የክልል መንግስት አውራዎች መጀመርያ ማድረግ ያለባቸው ዛቻ፤ አሽሙር፤ ጦርነት ጉሰማ መቀንሰ ነው፤ ከዚያ የህዝቡን የጋራ ካፒታል ተጠቅሞ ለርቅና ለሰላም መስራት፤
ከጂኦግራፊ ባሻገር የትግራይና በአማራ ህዝብ መሀል ትልቅ ማህበራዊ ካፒታል አለ፤ የግእዝ ፊደል፤ ከብሉይና ሀዲስ የተቀዳ ባህል፤
“የጎንደር ሃይማኖት ቆማ ስታለቅስ
አንገቱን ሰጠላት አጤ ዮሀንስ” ፤ ” አይነትና መሰል የጋራ ሰማእትነት ታሪኮች ፤ ወዘተ፤

የቸከ ቢመስልም ይህንን ለማለት እፈልጋለሁ፤

ምላጭ የሚያስውጥ እልህህን ዋጥ አደርገህ ቁጭ ብለህ ተነጋገር ፤ ስለ እርቅ ፤ ሰለ ጉማ ፤ የጋራ አገርን አልምቶ በጋራ ስለመክበር ተነጋገር፤
ያለፈው አልፏል፤ በህይወት የቀረነው አብረን እንድንኖር ተፈርዶብናል ፤ ምርጫ ካለን በሁለት ነገሮች ላይ ብቻ ነው ፤ እየተራረድን ወይስ እየተራረምን እንኑር? ሁለተኛውን ተስፋ አደርጌ ልተኛ

OPINION
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
Kwame Nkrumah and imperialist finance in Africa today
ጥሪ ለአለም«በትግራይ ግድያና ስቃይ በመበራከቱ ነዋሪዎች ወደ ኤርትራና ሌሎች ክልሎች አየተሰደዱ ነው»
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2