Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  SOCIETY  ጥሪ ለአለም«በትግራይ ግድያና ስቃይ በመበራከቱ ነዋሪዎች ወደ ኤርትራና ሌሎች ክልሎች አየተሰደዱ ነው»
SOCIETY

ጥሪ ለአለም«በትግራይ ግድያና ስቃይ በመበራከቱ ነዋሪዎች ወደ ኤርትራና ሌሎች ክልሎች አየተሰደዱ ነው»

Ethioreview newsEthioreview news—July 7, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አሸባሪው ህወሃት እያደረሰ ያለውን ኢሰብዓዊ ድርጊት የዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ እንዲያወግዝ ጠይቋል።

ለፌዴራል መንግስት የተናጠል ተኩስ አቁም ውሳኔ እንዲተላለፍ ጥያቄ የቀረበው የዜጎችን ህይወት ከአደጋ ለመታደግ እንደሆነ ጊዜያዊ አስተዳደሩ አስታውሷል።

የፌዴራል መንግስቱ ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ጋር በመተባበር በትግራይ ክልል የተቋረጡ አገልግሎቶች እንዲቀጥሉ የወደሙ መሰረተ ልማቶች እንዲጠገኑ የማድረግ ግልጽ አላማ ይዞ ሲሰራ እንደነበርም ገልጿል።

ጊዜያዊ አስተዳደሩ መቀመጫውን አዲስ አበባ አድርጎ ዓለም ዓቀፍ የእርዳታ ድርጅቶችን ጨምሮ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር እየሰራ እንደሚገኝ ያመለከተው መግለጫው፥ ከፌዴራል መንግስት ጋር በመመካከርና ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በሚሰጥ አቅጣጫ መሰረት የሲቪል ዜጎችን ደህንነት ለመጠበቅ ጥረት እየተደረገ እንደሆነ አመልክቷል።

More stories

ወገኛ ምርኮዎች !!

August 27, 2021

በዓለም ባንክና በኢትዮጵያ መንግሥት የሚተገበር የ550 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ዛሬ በይፋ ይጀመራል

January 29, 2022

በድንገተኛ የሞተር ብልሽት የፖላንድ አውሮፕላን አዲስ አበባ አረፈ

September 18, 2021

ኤርትራዊያን ስደተኞች “አሸባሪው ወራሪሃይል ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ፈጽሞብናል” ሲሉ የዓለም ሕብረተሰብ ተማጸኑ

February 23, 2022

ለዚህ ጥረት መሳካት በመርህ ላይ የተመሰረተ ውይይት ከተለያዩ አካላት ጋር እየተደረገ ስለመሆኑ ጠቁሞ፥ ይህም ሆኖ ግን የተናጠል የተኩስ አቁም ውሳኔውን ተከትሎ የፌዴራል የጸጥታ አካላት ከክልሉ ለቀው በመውጣታቸው የክልሉ ተጨባጭ ሁኔታ እጅግ አስከፊ እንደሆነ ሪፖርቶች ማመልከታቸውን ገልጿል።

በተለይም የጊዜያዊ አስተዳደሩን የህይወት አድን ተልዕኮ ጥረት ሲያግዙ የነበሩ ዜጎች ራሱን የትግራይ መከላከያ ሃይል ብሎ በሚጠራው ታጣቂ ቡድን ግድያ እየተፈጸመባቸው እንደሆነ በመግለጫው አመልክቷል።

ባለፉት ሰባት ወራት በራያ፣ በእንደርታ፣ መቀሌ/ኹሃ እና አዲግራት በበጎ ፈቃደኝነት ህዝብን ሲያገለግሉ የነበሩ ባለሙያዎችና ቤተሰቦቻቸው የታጣቂ ቡድኑ ዒላማ መሆናቸውን ጠቁሟል።

በተጨማሪም ተሰደው የሚገኙ ዜጎችን ችግር ለመፍታት የሚደረገው የተቀናጀ ጥረት መደናቀፉን ጠቅሷል።

ታጣቂ ቡድኑ በክልሉ እያደረሰ ባለው ጥቃትና ዘረፋ ለሰብዓዊ ድጋፍ የተደራጁ መጋዘኖችም ላይ በመፈጸሙ ሊያጋጥም የሚችለውን የረሃብ አደጋ ለመቀልበስ የሚደረገውን ጥረት እንደሚያደናቅፍም አስጠንቅቋል።

የአሸባሪ ቡድኑና ደጋፊዎቹ ሃላፊነት የጎደለው ድርጊት በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን ለስደት እየዳረገ መሆኑን የጠቆመው ጊዜያዊ አስተዳደሩ፤ የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎችን ጨምሮ ብዙዎች ለህይወታቸው በመስጋት እየተሰደዱ እንደሆነ ገልጿል።

የፌዴራል መንግስትም በቡድኑ አማካኝነት በየዕለቱ ለስደት እየተዳረጉ ያሉ ዜጎችን እየመዘገበ እንደሆነ ስለመሆኑ ጠቅሷል።
ወደ ኤርትራም እየተሰደዱ ያሉ ዜጎች መኖራቸውን ገልጿል።

በመሆኑም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) እና የእርዳታ ድርጅቶችን ጨምሮ አጠቃላይ የዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ራሱን የትግራይ መከላከያ ሃይል ብሎ የሚጠራው አሸባሪው ህወሃት እያደረሰ ያለውን ኢሰብዓዊ ድርጊት በጽኑ እንዲያወግዝ ጊዜያዊ አስተዳደሩ ጠይቋል።

ቡድኑ ሊመጣ ከሚችለው የሰላም አማራጭ በተቃራኒ የሚያደርገውን ያልተቋረጠ የጠብ አጫሪነት ጥሪ መላው የዓለም ዓቀፍ ማህበረሰብ እንዲገነዘበበውም አመልክቷል።

ህብረተሰቡም ለሰላም አማራጭ ትኩረት እንዲሰጥ የጊዜያዊ አስተዳደሩ በመግለጫው ማስገንዘቡን ኢዜአ ዘግቧል።

SOCIETY
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ከነጋሪት ጉሰማ፤ወደ ጉማ
ከጤና ሙያ ጋር የተያያዙ ጥፋቶች የአስተዳደርና የፍትሐብሔር ኃላፊነት
Related posts
  • Related posts
  • More from author
SOCIETY

አስጨናቂዋን ሰዓት ወደ ደስታ የቀየረው የኢትዮጵያዊያን የሕክምና ባለሙያዎች ስኬት

August 23, 2025
News

በ2018 ጓደኞቼ ዩኒቨርስቲ ይገባሉ፤ በድህነት ከተማ ሄዶ መማር ይልቻለው ታዳጊ ለቅሶ!

August 22, 2025
SOCIETY

“በጠለምት ወረዳ በዝናብ እጥረት ሳቢያ እንስሳት እየሞቱ ነው፤ ሕዝብ እየተሰደደ ነው”

August 18, 2025
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2