Skip to content
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  አሸባሪው በስናይፐር ገሎናል፣ዘርፎናል፣ከፋፍሎናል… ዳግም ይህ አይፈልቀድም – ሽመልስ አብዲሳ
News

አሸባሪው በስናይፐር ገሎናል፣ዘርፎናል፣ከፋፍሎናል… ዳግም ይህ አይፈልቀድም – ሽመልስ አብዲሳ

Ethioreview newsEthioreview news—August 8, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ጁንታው ወጣቶቻችን በስናይፐር ገድሎብናል፤ ዘርፎናል፤ ከፋፍሎናልና ይህንን ተግባሩን እንዲደግም አንፈቅድም ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናግረዋል፡፡

በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ባለው ሰልፍ ንግግራቸውን ያደረጉት የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ ጁንታው በመቶ ሰዎች ወንበር ላይ ብቻውን ሲቀመጥ ነበር ያሉ ሲሆን÷ አሁን የሁሉም ብሄር ብሄረሰብ ወንበር እንዲሆን መደረጉን ገልጸዋል፡፡ አሸባሪው ከተቀበረበት እንዳይነሳ አድረገን እንቀብረዋለን ሲሉም ነው ርዕሰ መስተዳድሩ የገለጹት፡፡

በአንድ በኩል ልማት በሌላ በኩል ጁናታውን መመከት ላይ ልታተኩሩ ይገባል ያሉት አቶ ሽመልስ አብዲሳ÷ ኢትዮጵያዊያነት ደማችን ውስጥ ያለ መሆኑን በዚህ መድረክ አይተነዋል ብለዋል፡፡ ለጁንታ የምትላላኩ ሀይሎች ኢትዮጵያ እንደፈላጋችሁ ማድረግ አትችሉም፣አይሳካላችሁም ሲሉም ነው መልዕክታቸውን ያስተላለፉት፡፡

አሸባሪው የህውሃት ቡድን በጠምንጃ አፈሙዝ የኢትዮጵያን ህዝብ ለመጨቆንና መልሶ ኢትዮጵያን ለመግዛት እየታተረ ቢሆንም በኢትዮጵያዊን ጀግኖች አይሳካለትም፣

  • አሸባሪ ቡድኑ ኢትዮጵያን ለማፍረስ 40 ዓመት ስርቶዋል፣ ነገር ግን ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትን የኢትዮጵያ ጀግኖችን አያውቅም፣
  • የኢትዮጵያ ጀግኖች ከጫፍ እስከጫፍ ተሰልፈው አሸባሪውን የህወሓት ቡድን ጠራርገን ወደ ቦታው ለመመለስ የሚያስፈልገውን ሁሉ መስዋትነት እንከፍላለን፣
  • ህውሓት ዳግም በከፋፍለህ ግዛ ፈሊጡ ኢትዮጵያውያን ላይ ሊጫን አይችልም፤ የኢትዮጵያን ጠላቶች ፍላጎት ኢትዮጵያ ላይ አይፈፅምም፤ ዳግም ኢትዮጵያዊነትን ዝቅ አያደርግም፣
  • ህውሃት ኢትዮጵያዊነት የደከመ መስሎታል ኢትዮጵያዊነት ግን እጅግ የበረታበት ወቅት ነው፤ምክንያቱም ኢትዮጵያዊነት ደማችን ውስጥ ነው ያለው፣
  • ኢትዮጵያውያን የመረጡት ፣ የኢትዮጵያን ልማት የሚያፋጥን፣ ኢትዮጵያን በአፍሪካ ምድር ላይ ተምሳሌት የሚያደርግ መንግስት መስከረም መባቻ ላይ ይቋቋማል፣
  • አንዳንዶች ጃጅተው አርጅተው መቆም አቅቷቸው የተላላኪነት ፍላጎታቸውን ላማሳካት ሽግግር ይመኛሉ፤ ኢትዮጵያውያን በራሳቸው መንገድ የሚመጥናቸውንና ፍላጎታቸውን የሚያሳካላቸውን መንግስት መርጠዋል፣
  • ከውስጥም ከውጪም ለአሸባሪው ህውሃት የሚላላኩ ሀይሎች ከዚህ ስፍራ ግልፅ መልዕክት እናስተላልፍላችዋለን በኢትዮጵያ ላይ ምንም ማድረግ አትችሉም፣
More stories

ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

April 11, 2021

ባሕር ዳር – በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት በበርሜል የተከማቸ ነዳጅና ቤንዚን ተያዘ

February 3, 2021

በትህነግ ሽንፈት ዋዜማ- የአሜሪካ ወታደሮች ከወር ተኩል በኋላ ወደ ጅብቲ ይጓዛሉ

November 29, 2021

ከታሪክ ተምረን በክብርና በአንድነት እንኖራለን!

April 27, 2021

ኢዜአ

ኢትዮጵያውያን በድምፃቸው ማን ሊያስተዳድራቸው እንደሚገባ በመወሰናቸው ማንም የሚያስቀምጥላቸውን አሻንጉሊት መንግስት አይቀበሉም – ከንቲባ አዳነች አበቤ

ኢትዮጵያውያን ማን ሊያስተዳድራቸው እንደሚገባ በቅርቡ ባካሄዱት ምርጫ በድምፃቸው በመወሰናቸው፣ ማንም የውጭ ሃይል የሚያስቀምጥልን አሻንጉሊት መንግስት ሊኖር አይችልም ሲሉ ምክትል ከንቲባ አዳዳነች አበቤ አስገነዘቡ።

ምክትል ከንቲባ አዳነች አበቤ የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን ነዋሪዎች አሸባሪው የትህነግ ቡድን በማውገዝ የሀገር አንድነትን ለመጠበቅ የዘመተውን የመከላከያ ሃይል በመደገፍ ባካሄዱት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ባደረጉት ንግግር መከላከያ ሰራዊታችንና መላው የፀጥታ ሃይላችን የሀገራችንን ሉዓላዊነትና ክብር ለመጠበቅ እየከፈሉ ያሉት ተጋድሎ እንዲጠናከር አስፈላጊውን ድጋፍ እናደርጋለን ብለዋል።

ኢትዮጵያውያን በአሁኑ ወቅት እያሰሙ ያሉት ድምጽ ለሀገር ሉዓላዊነት፣ ክብርና ነፃነት የሚሰማ የሚሊዮኖች ድምፅ በመሆኑ ሊከበር እንደሚገባ ምክትል ከንቲባዋ ተናግረዋል።

ይህ የምናሰማው የኢትዮጵያውያን የአንድነትና የጀግንነት ድምጽ አገር አፍራሽና የእናት ጡት ነካሽ የሆነው ከሃዲው ጁንታ አገራችንን ለማፍረስ የሚያደርገውን ሙከራ በኢትዮጵያ ላይ የሚቃጣውን ማንኛውም ፀረ ኢትዮጵያ ጣልቃ ገብነት በጥብቅ ለማውገዝ የሚሰማ የሚሊዮኖች ድምፅ መሆኑንም አመልክተዋል።

የኢትዮጵያ መንግስት ለሰላም አማራጭ ቅድሚያ በመስጠት ሰፊና ትዕግስት አስጨራሽ ትግል ሲያካሂድ መቆየቱን ያስታወሱት ምክትል ከንቲባ አዳነች አበቤ÷ በመላው ህዝብ ትግል ከስልጣን የተወገደውን አሸባሪውን የህወሃት ጁንታ ከሞተበት ለማንሳት የሚጥሩ የውጭ ጣልቃ ገቦች ከድርጊታቸው እንዲታቀቡና እጃቸውን ከኢትዮጵያ ላይ እንዲያነሱ ጠይቀዋል።

NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
የአፍሪካ ህብረት 220 ሚሊየን ዶዝ የኮቪድ-19 ክትባት ለአባል ሀገራቱ ማሰራጨት ጀመረ
Thousands in Ethiopian capital rally against Tigray rebels
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2