በእነ ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የክስ መዝገብ ከተከሱ 62 ተከሳሾች መካከል 19ኙ ፍርድ ቤት ቀርበው ክሱ በጽሑፍ እንዲደርሳቸው ተደርጓል። በዚህ መሠረትም አቶ ስብሐት ነጋ እና ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂምን ጨምሮ በሽብር ወንጀል የተከሰሱ 19 ተከሳሾች ፍርድ ቤት ቀርበው ክሱ በጽሑፍ ደርሷቸዋል።
ሁለት ተከሳሾች ለማረሚያ ቤቱ ትዕዛዝ ሲሰጥ ስማቸው ባለመካተቱ ምክንያት ፍርድ ቤት መቅረብ አለመቻላቸው ተመላክቷል፡፡ እንደ ኤፍቢሲ ዘገባ፣ በችሎቱ ያልተገኙት ዶ/ር ደብረፅዮንን ጨምሮ 41 ተከሳሾችን ለማቅረብ አሁን ላይ በትግራይ ክልል ያለው የፀጥታ ሁኔታ እንዳስቸገረው ፖሊስ ለፍርድ ቤቱ አብራርቷል። በችሎቱ ሰፊ የሰነድ ማስረጃ የቀረበ ሲሆን፣ ዐቃቤ ሕግ ያላቀረበው የተንቀሳቃሽ ምሥል ማስረጃ እንዳለውም ተገልጿል።
ፍድር ቤቱ ክሱን ለማንበብ እና ያልቀረቡ ሁለት ተከሳሾች እንዲቀርቡ ለነሐሴ 11 ቀን 2013 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷል።
- Egypt and Eritrea Ink Maritime and Security Deals: What It Means for EthiopiaVOE NEWS CAIRO — Egyptian President Abdel Fattah el-Sisi and visiting Eritrean President Isaias Afwerki have agreed to launch practical cooperation programs in… Read more: Egypt and Eritrea Ink Maritime and Security Deals: What It Means for Ethiopia
- ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed GroupsVOA NEWS – The Ogaden National Liberation Front (ONLF) categorically rejects claims of affiliation with armed groups and reaffirms its unwavering commitment to… Read more: ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups
- Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETVIn an incisive broadcast on EBC English analyzing the architectural shifts of Ethiopia’s 7th General Election, renowned scholar Professor Alemayehu G. Mariam declared… Read more: Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV
- Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science”VOE June 06, 2026 – Although genetic engineering is a relatively new field of science—spanning no more than 40 years—it is currently transforming… Read more: Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science”
- ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስቪኦኢ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም – የዘረ መል ምህንድስና (Genetic Engineering) ዕድሜው ከ40 ዓመታት የማይበልጥ አዲስ የሳይንስ ዘርፍ ቢሆንም፣ በአሁኑ ወቅት የሕክምናውን… Read more: ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ







