Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  9+1= ስንት ነው? የማይጠብሪ ግንባር ሰሞነኛ የጨዋታ ውጤት
News

9+1= ስንት ነው? የማይጠብሪ ግንባር ሰሞነኛ የጨዋታ ውጤት

Ethioreview newsEthioreview news—September 5, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ህወሓታዊያን የሽብር አለቆች ስንት ያለሙበት የማይጠብሪ ግንባር ሰሞነኛ የጨዋታ ውጤት።

የጨዋታው አዝማቾች:-

ጦርነት ባህላዊ ጨዋታችን ነው! ያሉት ምግበይ መራሽ ከሃዲያውያን ።

የጨዋታው ተሰላፊዎች :-

More stories

ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

April 11, 2021

ባሕር ዳር – በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት በበርሜል የተከማቸ ነዳጅና ቤንዚን ተያዘ

February 3, 2021

በትህነግ ሽንፈት ዋዜማ- የአሜሪካ ወታደሮች ከወር ተኩል በኋላ ወደ ጅብቲ ይጓዛሉ

November 29, 2021

ከታሪክ ተምረን በክብርና በአንድነት እንኖራለን!

April 27, 2021

የጁንታ መንጋ ክ/ጦሮች (9+1)
የቅማንት ቅጥረኛ ቡድኖች መንገድ መሪ
የኦነግ ሸኔ አባላት
ከሱዳን የተመለመሉ ስደተኞች

የጨዋታ ጀማሪዎች ዋና አላማ፦

በዳባትና ደባርቅ መካከል ቆርጦ በመግባት ወደ ጎንደር በመገስገስና የሁመራ ኮሪደርን በማስከፈት ከእኩይ አላማ ከተጋሪዎቻቸው ጋር በመገናኘት ለማንኛውም የውጭ ሀይሎች ድጋፍና እርዳታ ምቹ ሁኔታ መፍጠር ።
– የአማራ ህዝብን መግደል ፣ መዝረፍ
– ለውጭ ሀይሎች በር መክፈት

የጨዋታው ጅማሮ:-
ያለፈው ሳምንት

የጨዋታው አውዶች:-

በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅና ዳባት ወረዳዎች ውቅን ጭና እና ጫንቅ።

የጨዋታው ውጤት:-

ኢትዬጵያውያንን አንገት ለማስደፋት ያለ የሌለ ሀይሉን ተጠቅሞ በከሃዲው ጄኔራል ምግበይ ሀይለ ቁንጮነት በአርሚ-1 አደረጃጀት በ3 ኮሮች የተደራጀው 9 እግረኛ ክ/ጦር እና የኮማንዶ ሻለቆች አሰልፎ በማይጠብሪ ግንባር ወረራ የከፈተው የጁንታ ሀይል ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል ሲሉ ለህዝባችን የድል ዜና ያሰሙት ሜ/ጄ መሰለ መሰረት የምዕራብ ዕዝ እና የማይጠብሪ ግንባር አዛዥ ናቸው።

እናም አሉ ጄኔራሉ ! “ምንግዜም ያለውን ሁሉ ሰጥቶ ደጀን የሆነንን ህዝብ ይዘን የማንወጣው ተራራ የማንደመስሰው ጠላት የለም”።

አሁን ላይ:-

በምዕራብ ዕዝ ትንታጎች መሪነት የአማራ ልዩሀይል ፣ ሚሊሻና ፋኖ እንዲሁም የኦሮሚያ ሚሊሻ አባላት የጁንታውን የመጨረሻ ቀብር በአዲስ አመት ለማብሰር ለቀጣይ ግዳጅ በመጠባበቅ ላይ ናቸው።

የምስጋና ገፅ:-
ደጀን ለሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ
ለሰሜን ጎንደር ህዝብ
ለፅኑዎች የደባርቅና ዳባት ወጣቶች

የሚገርመው ግን !

ማይጠብሪ ግንባር የተሰለፈው የወገን ክንድ ፣ ከአካባቢው ተፈጥሯዊ መልክዓ ምድርና እንደ አሸን ፈልተው በሰረጉ 9+1 የጁንታ ክፍለጦሮች ፣ የቅማንት አክራሪ ፣ የኦነግ ሸኔ እና የሱዳን ስደተኛ ጀሌዎች በደባርቅና ዳባት ተራሮች “እምሽክ” አድርጓቸዋል።

መቼም “ኢትዮጵያ ታሸንፋለች”

መላክ በቃሉ (ከግዳጅ ቀጣና)
ፎቶግራፍ ተሰማ ኡርጌሳ

ENDF Facebook

NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ደቡብ ጎንደር- ሰላማዊ ህይወት ጀመረች – በጭና ተራሮች የመሸገ ስድስት ክፍለ ጦር “ዋጋ ቢስ” ሆነ
ዘጠነኛው የበጎ ሰው ሽልማት ተካሄደ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2