Skip to content
  Wednesday 10 June 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    በዝቋላ ገዳም የሆነው ይህ ነው!!

    April 19, 20240

    ” በቃቹህ ወደ ድርደር” ከታንክ ወደ አህያ የወረደው ትህንግ በማን ሊወከል?

    May 12, 20210

    አክሱም ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ኹሓ ካምፓስ ተቀብሎ እንደሚያስተምር አስታወቀ

    January 21, 20210

    የ3ኛ መብረቅ ኮማንዶ ሻለቃ የግዳጅ ውሎ

    September 3, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1875
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ኮንትሮባንድ – ከአማራ ክልል የቁም እንስሳትን በትግራይ በኩል ወደ ጅቡቲ ማጋዝ ተከለከለ

    November 3, 20240

    የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች እና አመሰራረታቸው

    April 6, 20210

    “ኢትዮጵያ በ2029 የሚካሄደውን የአፍሪካ ዋንጫ የማስተናገድ አቅም አላት”

    October 23, 20240

    በዓባይ ግድብ ሰው ሠራሽ አሳ ማምረት ተጀመረ

    May 30, 20230

    የትግራይ ዲያስፖራ የሳይበር ቡድንና- የሳይበር ውይይታቸው

    September 6, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1500
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News  አሜሪካዊው ጋዜጠኛ የምዕራቡ ሚዲያዎች በኢትዮጵያ ላይ የሀሰት ዘገባዎችን እንደሚያሰራጩ አጋለጠ
News

አሜሪካዊው ጋዜጠኛ የምዕራቡ ሚዲያዎች በኢትዮጵያ ላይ የሀሰት ዘገባዎችን እንደሚያሰራጩ አጋለጠ

Ethioreview newsEthioreview news—November 7, 20210
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

አሜሪካዊው የስፑትኒክ ኒውስ ጋዜጠኛ ቦብ ሽለውበር የምዕራቡ መገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ እየሰሯቸው ያሉ ዘገባዎች ከእውነታው የራቁ፣ ሚዛናዊነት የጎደላቸው እና በስህተት የተሞሉ ናቸው አለ፡፡

ጋዜጠኛ ቦብ ሽለውበር ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ዛሬ በመስቀል አደባባይ ባደረገው አጭር ቆይታ፥ የምዕራባውያኑ መገናኛ ብዙሃን “በተለያዩ ጥቅሞች” የተሳሰሩትን አሸባሪውን የህውሓት ቡድን ደግፈው በመዘገብ ላይ መሆናቸውን አረጋግጧል፡፡

በአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ ምንም ዓይነት የፀጥታ ችግር አለመኖሩን እያወቁ፥ ሆን ብለው በመዲናዋ የፀጥታ ችግር የተፈጠረ አስመስለው አሳሳች ዜናችን በማሰራጨት ላይ መሆናቸውን እና ይህም ከሙያው ሥነ ምግባር ያፈነገጠ እኩይ ተግባር መኖኑን አመልክቷል፡፡

ኒው ዮርክ ታይምስ፣ ዋሽንግተን ፖስት፣ ሲ ኤን ኤን፣ ቢቢሲ እና ብሉምበርግን የመሳሰሉ የምዕራቡ ዓለም ሚዲያዎች በኢትዮጵያ ላይ ያነጣጠሩ በውሸት የተሞሉ ዜናዎችንና የሀሰት ትንታኔዎችን ስራዬ ብለው እያሰራጩ እንደሚገኙ ጋዜጠኛው ተናግሯል።

More stories

እውነትን ለሥልጣን መናገር ፣ ሳማንታ ፖወር ለኢትዮጵያ ዘር ፖለቲከኞች መከላከል አቁሚ!

March 1, 2021

ብአዴንን ለአማራ ዳግም ማዋለድ – በሲአይኤው ቅምጦች እነ ሻለቃ ዳዊት

July 8, 2022

የዲፕሎማሲ ብቃትና ክህሎትና የአገር ፍቅር ለዲፕሎማት ምደባ ቅድሚያ ትኩረት ሆኑ

January 26, 2021

የአሳብ አንድነት – የአስደማሚው አድዋ ሙዚየም ኪነ ህንጻ ትውውቅ በአርክቴክቱ

February 10, 2024

ኬንያ ተቀምጠው የፈጠራ ዜና እየፈበረኩ ስለ አዲስ አበባ ሁኔታ የሀሰት መረጃ አጠናቅረው ሲዘግቡ አስተውያለሁ ያለው ጋዜጠኛ ቦብ ሽለውበር፥ ይህ ስህተት ብቻ ሳይሆን አደገኛ የሆነ የወንጀል ድርጊት እንደሆነም ነው የገለጸው፡፡
“አዲስ አበባ ከመጣሁ አራት ቀን አልፎኛል፡፡ ቀደም ባሉት ቀናት በባህር ዳር ከተማ እና በሌሎች አካባቢዎች ለስራ ስዘዋወር ነበር፡፡ በአዲስ አበባም ሆነ በሌሎች ከተሞች ህዝቡ በተረጋጋ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ የዕለት ተዕለት ተግባሩን እየከወነ ይገኛል“ ሲል መስክሯል።

በዛሬው ዕለት በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ የአዲስ አበባባ ከተማ ነዋሪዎች አሸባሪ የተባሉትን ድርጅቶች በማውገዝ ህዝባዊ ሰልፍ ያደረጉት፥ አካባቢው ሰላማዊ በመሆኑ እንደሆነ ገልጾ፥ ይህ ሁሉ ህዝብ የተሳተፈበት የድጋፍ ሰልፍ ፍፁም ሰላማዊ እንደነበርና ኢትዮጵያውያን በአገራቸው ጉዳይ ላይ አንድ መሆናቸውን የሚያሳይ ነው” ብሏል፡፡

“ኢትዮጵያውያን አንድነትን ነው እየሰበኩ ያሉት፡፡ በአዲስ አበባ ቆይታዬ የትግራይ ተወላጅ የሆኑ ነዋሪዎች ከቀሪው ኢትዮጵያዊ ጋር በፍቅር እየኖሩ መሆኑን አረጋግጫለሁ፡፡ ሁሉም የሚፈልገው ሰላም እና ሃገራዊ አንድነትን ነው” ሲል ጋዜጠኛ ሽለውበር አብራርቷል።

ከደሴ እና ከአካባቢው የህውሓትን ጥቃት አምልጠው ወደ አዲስ አበባ የመጡ ኢትዮጵያውያን መኖራቸውን ተመልክቻለሁ፥ በባህር ዳር ቆይታዬም ከሰሜን ወሎ እና ከሌሎች ጦርነቱ ተፅእኖ ካሳረፈባቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች ቤታቸውን ጥለው በባህርዳር ከተማ የተጠለሉ ተፈናቃዮችን አይቻለሁ” ያለው ጋዜጠኛ ሽለውበር ፥ ተፈናቃዮቹ በአሳዛኝ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ ተናግሯል።

መዘገብ ካለበትም ቢያንስ እነዚህ የተቸገሩ ዜጎች በምዕራባውያን “ለጋሾች” ሰብዓዊ ድጋፍ ስለሚያገኙበት ሀኔታ መሆን እንደነበረበት ጠቁሟል።

“መንግስት በአሸባሪነት የፈረጀው ህውሓት አትዮጵያውያንን ለከፋ አደጋ እያጋለጠ መሆኑን አውቃለሁ፤ በየአካባቢው ያሉ ተፈናቃዮች መንግስት ከሚያደርገው ጥረት በተጨማሪ አስቸኳይ ሰብአዊ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል” ነው ያለው አሜሪካዊው ጋዜጠኛ።

የህውሓት ቡድን በተለይም በአማራ እና አፋር ህዝብ ላይ በጣም ከፍተኛ የሚባል ሰብአዊ እና ቁሳዊ ጉዳት እያደረሰ መሆኑንም አረጋግጫለሁ፤ መላው ዓለም ይህን ሃቅ መረዳት እንዳለበትም አመልክቷል።

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለዚህ ሁሉ ሰብአዊ ቀውስ ተጠያቂ የሆነውን የህውሓት ቡድን በማውገዝ፥ በህዝብ ከተመረጠው መንግስት ጋር በመተባበር አገሪቱን ወደተሻለ ሁኔታ ለማምጣት መስራት ይኖርበታል ሲል ጋዜጠኛው ተናግሯል፡፡

በወንደሰን አረጋኸኝ

አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)

NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

5 የውጭ መገናኛ ብዙኃን በ4 ቀናት ኢትዮጵያን የተመለከቱ 72 ሃሰተኛ ዜናዎች አሰራጭተዋል
አዲስ አበባ መልስ ሰጠች! ይህን ሕዝብ መውረር ይቻላል?
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

Egypt and Eritrea Ink Maritime and Security Deals: What It Means for Ethiopia

June 10, 20260
News

ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ ! አዲስ የህወሃት የጦርነት ማስጠንቀቂያና “አሸማግሉኝ”

June 6, 20260
News

ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! – ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

June 5, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

Egypt and Eritrea Ink Maritime and Security Deals: What It Means for Ethiopia

June 10, 20260
TOP NEWS

ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups

June 7, 20260
TOP NEWS

Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV

June 7, 20260
AFRICA

Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science”

June 7, 20260
ENTERTAINMENT

ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ

June 7, 20260
ENTERTAINMENT

ኬሞቴራፒን ማስቀረት የተቻለበት አዲስ ተስፋ፡ የ64 ዓመቷ ካረን የ«ዳግም መወለድ»

June 7, 20260
Load more
Recent Posts
  • Egypt and Eritrea Ink Maritime and Security Deals: What It Means for Ethiopia June 10, 2026
  • ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups June 7, 2026
  • Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV June 7, 2026
  • Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science” June 7, 2026
  • ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ June 7, 2026
  • ኬሞቴራፒን ማስቀረት የተቻለበት አዲስ ተስፋ፡ የ64 ዓመቷ ካረን የ«ዳግም መወለድ» June 7, 2026
  • ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ ! አዲስ የህወሃት የጦርነት ማስጠንቀቂያና “አሸማግሉኝ” June 6, 2026
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! – ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ June 5, 2026
  • Agricultural Sovereignty, Economic Transformation, and the Defiance of Extremism Ahead of the 7th National Election June 5, 2026
  • የዘለንስኪ ጥሪ፦ “ጦርነቱን ለማቆም ከፑቲን ጋር ፊት ለፊት ለመወያየት ዝግጁ ነኝ” June 5, 2026
  • የኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምርጫውን አደነቀ June 5, 2026
  • The Inverted Frontlines: How Secret Alliances and the Western Tigray Fault Line Threaten to Reignite Ethiopia June 4, 2026
  • Analysis: Ja-War, Aljazeera, Bloodshed and Terror in Ethiopia June 4, 2026
  • ጃዋር ለአርሲው ግድያ ቀዳሚ ተሟጋች ሆነ፤ “እንቀነጥሳችኋለን” ያለበትን ሜንጫ የት ጣለው? June 3, 2026
  • International Partner Welcomes Ethiopia’s 7th General Election, Calls for Inclusive Voting in Remaining Constituencies June 3, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news