Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Monday 18 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ባለሀብቶች ብድር ከመስጠት አንስቶ ሌሎችም ድጋፎች እንደሚሰጥ ተገለፀ፡፡

    February 9, 20220

    ሹፌሮችን በመግደል ተሽከርካሪ ሲሰርቁ የነበሩ አራት ግለሰቦች የሞት ቅጣት ተወሰነባቸው

    October 21, 20240

    የአማራ ክልል ከትግራይ ጋር ሁሉንም ጉዳይ በውይይትና በሰላማዊ መንገድ ለመጨረስ ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ

    March 31, 20230

    Sudan official: ‘Mediation between Khartoum and Addis Ababa faces obstacles’

    February 14, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    መላው አማራ ከነገ ጀምሮ ለህልውና ዘመቻ እንዲነሳ ክተት ተጠራ

    July 25, 20210

    የጆ.ባይደን አስተዳደር የሰላም አማራጭ ንግግሩን ቀድሞ የትህነግን ፍላጎት አቋም አድርጎ አቀረበ

    November 1, 20220

    በሽረ አዲስ ተስፋ፤ ሕዝብ በነጻነት ስለቀጣዩ ዕጣው አየመከረ ነው

    December 26, 20220

    እውነትን ለሥልጣን መናገር ፣ ሳማንታ ፖወር ለኢትዮጵያ ዘር ፖለቲከኞች መከላከል አቁሚ!

    March 1, 20210

    በአዲስ አበባ ከ27ሺህ በላይ ወጣቶች ተደራጅተው ከተማዋን እየጠበቁ ነው

    November 11, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  አፍሪካዊው G-4 እና የካይሮው ስትራቴጂክ ጥናት ተቋም

አፍሪካዊው G-4 እና የካይሮው ስትራቴጂክ ጥናት ተቋም

Ethioreview newsEthioreview news—May 26, 20220
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ኢትዮጵያ ከህወሃት ጋር የነበራትን ጦርነት ይጠቅሳል። ይህን ተከትሎ ከአሜሪካ የተለያዩ ጫናዎች እስከ ማእቀብ ድረስ ኢትዮጵያ ላይ መከተላቸውን አውስቷል ECSS


የዓባይ፡ልጅ

የምሥራቅ እና ምእራብ አፍሪካዎቹ ኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ በቀጣናቸውም ሆነ በአህጉራዊ ዲፕሎማሲ ላይ ብርቱ ተፅዕኖ ካላቸው በግምባር ቀደምትነት የሚጠቀስ ታሪክ አላቸው። በዛሬው እለት ጠቅላይ ምኒስትር አብይ ወደ ናይጄሪያ ጉዞ ያደረጉ ሲሆን የናይጄሪያው ፕሬዝደንት መሀመዱ ቡሃሪ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ምኒሰትሩ ለአቀባበሉ ምስጋናቸውን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አስነብበዋል። የጉዞው ዋነኛ አላማ በተለዬ ባይገለፅም ከሁለት ወራት በፊት በብራሰልስ የተጠነሰሰውን አህጉራዊ ጥምረት ተመልሰን እንቃኘው። የጥምረት ጥንስሱ በብዙኃን መገናኛዎች G4 የሚል ስያሜ የተሰጠው ሲሆን በዚሁ ዙሪያ የግብፁ Egyptian Centre for Strategic Studies ከካይሮ ጥቅም አንፃር ያቀረበው ጥናት ላይ ዳሰሳ በማድረግ ተከታዩን አጋራኋችሁ።

የአፍሪካዊ ሀገራት የአራትዮሽ ግንባር ይፋ የሆነው በያዝነው አመት ወርሃ የካቲት ላይ ነበር። G4 በጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ኢኒሸቲቭ ላይ የተመሰረተ ስለመሆኑና በአልጄሪያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ናይጄሪያ እና የኢትዮጵያ መሪዎች ስምምነት መሰረት እንደሆነ ተዘግቧል። የአራቱ ሀገራት መሪዎች በG4 ምስረታ ላይ ከስምምነት መድረሳቸው ለሚዲያ የተገለጠው በናይጄሪያው ፕሬዝደንት በኩል ሲሆን በብራሰልስ በተካሄደው 6ኛው የአውሮፓ ህብረት-አፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ አውድ ውስጥ እደነበር ነው ሙሀመዱ ቡሀሪ ይፋ ያደረጉት።

More stories

አይሻ ኢሳያስን “ስማችንን ማንሳታቸው በራሱ ያሳዝናል” ሲሉ አራክሰው አቅማቸውን አመላከቷቸው

June 1, 2025

“አሸባሪው ህወሓት በለኮሠው እሳት መልሶ እየተለበለበ ይገኛል” መከላከያ

August 29, 2022

“የአስዋን ግድብን እንመታለን” ሲሉ የሱዳን ፈጣን ኃይሎች RSF ግብፅን አስጠነቀቁ፤ ግብጽ ቁጣዋን እያሰማች ነው

October 12, 2024

ቴዲ አፍሮ ለጥምቀት የተዘቀዘቀ መስቀል ያለበት ጥበብ መልበሱ እያነጋገረ ነው

January 21, 2024

በG4 ቅድመ ምስረታ ላይ በአራቱ መሪዎች ከተደረሱ ስምምነቶች መካከል ጥምረቱ በአፍሪካ ህብረት ጥላ ሥር ሚናውን የሚወጣ እንደሚሆን አንዱ ነጥብ ነው። ለማስተዋወቅ (AU) ይሰራሉ እና አፍሪካ ትይዩ የሚከተሉተን በመፍታት አስቸኳይ ጉዳዮች ወደ አቀማመጥ እና ምላሾችን የማስተባበር የአፍሪካ ህብረት አባል መንግስታት መካከል አገናኝ ሆኖ ያገለግላል, በዚህም ቀውሶች ከመከሰታቸው በፊትና በኋላ ተገቢውንዪፍትሄ ርምጃ ለመውሰድ የታለመ ነው።


በአፍሪካ በሚከሰቱ ቀውሶች ላይ የሚደረጉ ምላሾች የአፍሪካዊያንን ፍላጎት መሰረት ያደረጉ እንዲሆኑ ለማስቻል ነው ይላል ስትራቴጂክ ጥናት ተቋሙ። በዚህም የአውሮፓ ህብረትና ተመድ የመሳሰሉ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች እንዲሁም አሜሪካን ጨምሮ ሀያላን ሀገራቱ በአፍሪካ ቀውሶች ውስጥ ከሚኖራቸው ሚና አስቀድሞ የ G4 ጥምረት አፍሪካዊ ድምፅና አቅም እንዲሆን ያለመ ነው ያለው የግብፁ ስትራቴጂክ ጥናት ተቋም አለማቀፍ ድርጅቶች ሆኑ አሜሪካ ወይም ሩሲያና ቻይና የዚህን የG4 ጥምረት አቋም መሰረት አድርገው ቀአፍሪካ ጉዳዮች ላይ ሚናቸው እንዲተገበር ማእቀፍ የመስራት እሳቤ ያለው ነው ሲል አብራርቷል።

የ G4 አሊያንስ ይፋ የሆነው አለማቀፋዊ የፖለቲካ ሁነቶች ጋር የተገናኘ መልክ ከነበራቸው አፍሪካ ውስጥ የተከሰቱ ቀጣናዊ ተጨባጮች መካከል ነው ይላል የስትራቴጂክ ጥናት ተቋሙ። በዋናነት ሁለት ቁልፍ ጉዳዮችን በተለየ ጠቅሷል። የመጀመሪያ ያደረገው የፈረንሳይ ጦር ከማሊ መውጣት የሚለውን ነው። ፈረንሳይ ጦሯ ከማሊ የመውጣቱን መግለጫ የካቲት 17 2022 ላይ ሲሆን G4 ከሶስት ቀን በኋላ በየካቲት 20 ላይ ይፋ መሆኑን በማውሳት። አስከትሎ የጠቀሰው እስራኤል በአፍሪካ ህብረት የታዛቢነት ቦታ ይኖራት ዘንድ የቀረበውን ጅምር በአህጉሪቱ አገሮች የአቋም መከፋፈል ከታየ በኋላ ከመሆኑ ጋር ነው ይለናል ግብፃዊው የጥናት ተቋም። በዚህ መነሻነትም ለ G4 ምስረታ ጎልተው ሊቀሰቅሱ ከሚችሉ መግፍኤዎች መካከል ናቸው በማለት የሚከተሉትን ጉዳዮች ያስቀምጣል።

▪️ኢትዮጵያ የቀደመ ተፅዕኖ ፈጣሪነቷን ለመመለስ ካላት ፍላጎት የሚለውን ጥናታዊ ተቋሙ ECSS አስቀምጧል።
በዚህም ኢትዮጵያ ከህወሃት ጋር የነበራትን ጦርነት ይጠቅሳል። ይህን ተከትሎ ከአሜሪካ የተለያዩ ጫናዎች እስከ ማእቀብ ድረስ ኢትዮጵያ ላይ መከተላቸውን አውስቷል ECSS። ከኢትዮጵያ ቀጣናዊ እና የጎረቤት አገሮች ጋር በተያያዘ ደግሞ የታላቁ ህዳሴ ግድብ አለመግባባት ግብጽ እና ሱዳን ካሳዩት የሁለትዮሽ የስጋት ተቃውሞ ጋር ያያይዘዋል።
በዚህም ጠቅላይ ምኒስትር አቢይ የ G4 አሊያንስን ለመመስረት ተነሳሽነቱን መውሰዳቸው የኢትዮጵያን ጉዳይ ከአለማቀፍና የአፍሪካ ጉዳይ ጋር በተያያዘ እንደ ሀገር ተፅዕኖ ፈጣሪ ለመሆን ነው ይላል። የጠቅላይ ምኒስትሩን ስሌት እነ አልጄሪያ ናይጄሪያ እና ደቡብ አፍሪካ መቀበላቸው ሀገራቱ በኢትዮጵያ የተከሰቱ ውስጣዊ ሁነቶችን እና የአዲስ አበባን የውጭ ፖሊሲዎች የመቀበላቸው ማሳያ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል ነው ያለው።
▪️አልጄሪያ ከሞሮኮ ጋር በምትወዛገብባቸው ጉዳዮች ላይ ተፅዕኖ ለመፍጠር ካላት ፍላጎት ይመነጫል- በተከታይነት የሰፈረው ነው። ሞሮኮ ከእስራኤል ጋር ሰላም ለማውረድ ያሳለፈችውን ውሳኔ አልጄሪያ ትቃወማለች። ሞሮኮ በበኩሏ አልጄሪያ መስራች የሆነችበት G4 መረጃ ይፋ ሲሆን ጅምሩን አምርራ ነው ያወገዘችው። የሞሮኮ ፀር የሆነ ጥምረት ስትል መግለጿም አይዘነጋም።
የሞሮኮ እና አልጄሪያ ውዝግብ ከድንበር ጉዳይም ጋር የተያያዘ ሲሆን ሞሮኮን ከአልጄሪያ የሚያወዛግበውን የምእራብ ሰሀራ ግዛት አሜሪካ ለሞሮኮ እውቅና መስጠቷ ይታወቃል። በሌላ በኩል አልጄሪያ ፖሊሳሪዮ ግምባር የሚባለውንና በሞሮኮ ራስ ገዝ ለመሆን የሚንቀሳቀሰውን ሀይል በይፋ የምትደግፍ ናት።
ከዚህ ባሻገርም አልጄሪያ ከሞሮኮ ምጣኔ ሀቅብታዊ ሽኩቻ እንዳላት ይነገራል። በተለይም የአልጄሪያ-ናይጄሪያ የጋዝ ማስተላለፊያ መስመር ፕሮጀክት ማስጀመሪያ ወደ ስራ የገባ ሲሆን “ትራንስ-ሰሃራ በታች” በተባለው የጋዝ ቧንቧ የአልጄሪያ ነዳጅ ማስተላለፊያ መሰረተ ልማት በኩል ወደ አውሮፓ በርካታ ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ጋዝ በኒጀር በኩል ለማጓጓዝ ከ 4,000 ኪሎ ሜትር በላይ የማስተላለፊያ ቱቦ ለመገንባት ስራ ጀምረዋል።

▪️አፍሪካ ህብረት የአህጉሪቷን ችግሮች በራሱ በመፍታት ረገድ ያሳየው ደካማነት ለ G4 ምስረታ ምክንያትነት ሌላው ተጠቃሽ ነው። አፍሪካ ኅብረት በአህጉሪቱ የተከሰቱ ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊ እና የደህንነት ተግዳሮቶች ብሎም በምዕራባዊ አፍሪካ ተከታታይ መፈንቅለ መንግስቶች ተከተስተዋል። ይሁንና ህብረቱ ለተጠቀሱ የደህንነት ተግዳሮቶች ምላሽ ለመስጠትና መፍትሄ ለማቅረብ አልቻለም። ይህ ውስንነት የህብረቱ ሚና እንዲያድግና የአፍሪካ ሀገራትን አውድ ያገናዘበ አህጉራዊ የመፍትሄ ርምጃ መውሰድ ለማስቻል ይህ የ G4 ጥምረት እንዲመሰረት ምክንያት ነው። እንደ ግብፁ የስትራቴጂክ ጥናቶች ተቋም።

የG4 አሊያንስ ከአፍሪካ ጠቅላላ ህዝብ ከ30 በመቶ የሚበልጠውን የሚያቅፍ ሆኖ ይመሰረታል ማለት ነው። መልክዓ ምድራዊ ስብጥር ያለው ሲሆን ደቡብ አፍሪካ ከበስተ ደቡብ በሰሜን እና ምዕራብ አፍሪካ ናይጄሪያ እና አልጄሪያ በምስራቅ በኩል ደግሞ ኢትዮጵያን አቅፎ ሲመሰረት አራቱ መስራቾችም የአፍሪካ ህብረትን በጀት በማዋጣት ዋነኛውን ድርሻ የሚሸፍኑ መሆናቸውንም ይጠቅሳል ECSS።
የG4 ጥምረት እውን መሆን ላይ ተግዳሮት ይሆናሉ ከተባሉ ጉዳዮች መካከል ከአራቱ መስራች ሀገራት መካከል የተወሰኑት በአንዳንድ ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ የተለያየ አቋም ማንፀባረቃቸው ተሰምሮበታል። በዚህም እስራኤል በአፍሪካ ህብረት ታዛቢ አባል ትሆን ዘንድ ከደገፉ ሀገራት የሆነችው ሞሮኮ የG4 ጥምረትን እየተቃወመች ትገኛለች። በ G4 የመስራችነት ስምምነት የደረሰችው አልጄሪያ ደግሞ የእስራኤልን የህብረቱ ታዛቢ አባልነት ትቃወማለች። በዚህና መሰል ተግዳሮቶች ሳቢያ የ G4 እውናዊነት ሊደናቀፍ ይችላል ሲል ድምዳሜ ሰጥቷል የግብፁ ስትራቴጂክ ጥናቶች ተቋም ።

ጠቅላይ ምኒስትር ዓብይ ዛሬ ወደ ናይጄሪያ ያደረጉትን ጉዞ በተመለከተ ያሰፈሩት ፅሁፍ “ሁለት ታላላቅ የአፍሪካ ሀገራት እንደ መሆናችን፣ የኛ ትብብር መጠናከሩ ለሁለትዮሽ ግንኙነታችን እንዲሁም ለአህጉራዊ ትብብር ወሳኝ ነው።” ሲል ይነበባል።

Esleman Abay #የዓባይልጅ

NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

የፖለቲካ ጨዋታውን አልቻልንበትም !
More children have died in school shootings in 2022 than police officers in the line of duty: fact check
Related posts
  • Related posts
  • More from author
ART and CULTURE

አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ

May 17, 20260
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
ART and CULTURE

አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ

May 17, 20260
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ May 17, 2026
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news