Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Monday 18 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ባለሀብቶች ብድር ከመስጠት አንስቶ ሌሎችም ድጋፎች እንደሚሰጥ ተገለፀ፡፡

    February 9, 20220

    ሹፌሮችን በመግደል ተሽከርካሪ ሲሰርቁ የነበሩ አራት ግለሰቦች የሞት ቅጣት ተወሰነባቸው

    October 21, 20240

    የአማራ ክልል ከትግራይ ጋር ሁሉንም ጉዳይ በውይይትና በሰላማዊ መንገድ ለመጨረስ ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ

    March 31, 20230

    Sudan official: ‘Mediation between Khartoum and Addis Ababa faces obstacles’

    February 14, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    መላው አማራ ከነገ ጀምሮ ለህልውና ዘመቻ እንዲነሳ ክተት ተጠራ

    July 25, 20210

    የጆ.ባይደን አስተዳደር የሰላም አማራጭ ንግግሩን ቀድሞ የትህነግን ፍላጎት አቋም አድርጎ አቀረበ

    November 1, 20220

    በሽረ አዲስ ተስፋ፤ ሕዝብ በነጻነት ስለቀጣዩ ዕጣው አየመከረ ነው

    December 26, 20220

    እውነትን ለሥልጣን መናገር ፣ ሳማንታ ፖወር ለኢትዮጵያ ዘር ፖለቲከኞች መከላከል አቁሚ!

    March 1, 20210

    በአዲስ አበባ ከ27ሺህ በላይ ወጣቶች ተደራጅተው ከተማዋን እየጠበቁ ነው

    November 11, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  በአማራ ክልል እፎይታ እየነገሰና የትህነግ የወረራ ዕቅድ መምከኑ ተሰማ

በአማራ ክልል እፎይታ እየነገሰና የትህነግ የወረራ ዕቅድ መምከኑ ተሰማ

Ethioreview newsEthioreview news—May 25, 20220
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የአማራ ክልል የኮሙኒኬሽን ሃላፊ ቃል በቃል በያናገሩም ትህነግ ዕቅዱ ባሰበው መልኩ ባለመከናወኑ ለዳግም ወረራ የያዘው ህልም በሁለት ምክንያት መመከኑ ተሰምቷል። ሃላፊው በደፈናው የክልሉ ሕዝብ እፎያታ ማግነቱና ስጋት መቀነሱን አስታውቀዋል።

የደሴ ከንቲባ “ህዝቡ አካባቢውን ነቅቶ እንዲጠብቅ” ባስተላለፉት ጥሪ ላይ ” የቀድሞው አይነት ወረራ አይታሰብም” ማለታቸውን ተከትሎ የአዲስ አበባ ተባባሪያችን ባገኘው መረጃ መሰረት ትህነግ ዕቅዱ መበላሸቱን ባለው የግንኙነት መስመር ” ጊዜ ያስፈልጋል” በሚል አስታውቋል።

የአማራ ክልል ላይ መፈንቅለ መንግስት እንዲካሄድና ሁከት እንዲቀሰቀስ በተደራጀ መልኩ ሲከናወን የነበረውን ሴራ በደህንነት ክፍሉ በወጉ ይታወቅ ስለነበር በድንገት ይፋ የሆነው የህግ ማስከበር ዘመቻ ዕቅዱን እንዳመከነው ነው የተሰማው። አማራ ክልልን በማተራመስ ወልቃይትን ዳግም እጅ ለማስገባት ታቅዶ እንደነበር ያስታወቁት የክልሉ መንግስት አካላት እንዳሉት ትህነግ አሁን ላይ ያለውን የመከላከያ ሃይል ደፍሮ ለመግጠም እንደማይችል መረዳቱን የሚያሳይ መረጃ አላቸው። ለዚህም ይመስላል መንግስት በኮሚኡኒኬሽን ጽህፈት ቤቱ አማካይነት ” አለሁ ለማለትና ለዓለም ድምጹን ለማሰማት ካልሆነ በቀር ለመውረር የሚያስችል ቁመና የለውም” ማለቱ ያታወሳል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ከፍተኛ የጦር አመራሮች መከላከያ ጉድለቱን ሞልቶ፣ በትጥቅ ዘመኖ፣ በሃይል ገዝፎ፣ በስነልቦና ደርጅቶ፣ ሜካናይዝድ ሃይሉን አጠንክሮ በልምምድ ራሱን ሙሉ በሙሉ ማዘጋጀቱን ሲያስታውቁ ” ማንኛውንም ወራሪና ተንኳሽ ሃይል በአጭር ጊዜ፣ በትንሽ ኪሳራ መደምሰስ የምንችልበት አቅምና ዝግጅት አለን” በማለት በተደጋጋሚ እያስታወቁ ነው።

More stories

አይሻ ኢሳያስን “ስማችንን ማንሳታቸው በራሱ ያሳዝናል” ሲሉ አራክሰው አቅማቸውን አመላከቷቸው

June 1, 2025

“አሸባሪው ህወሓት በለኮሠው እሳት መልሶ እየተለበለበ ይገኛል” መከላከያ

August 29, 2022

“የአስዋን ግድብን እንመታለን” ሲሉ የሱዳን ፈጣን ኃይሎች RSF ግብፅን አስጠነቀቁ፤ ግብጽ ቁጣዋን እያሰማች ነው

October 12, 2024

ቴዲ አፍሮ ለጥምቀት የተዘቀዘቀ መስቀል ያለበት ጥበብ መልበሱ እያነጋገረ ነው

January 21, 2024

ትህነግም ሰፊ ቁጥር ያላቸው ሚሊሻዎችና ወጣቶችን አስገድዶ እንደመለመለ ተሰደው ወደ አጎራባች ክልሎች የመጡ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ የትግራ ተወላጆች ሲናገር ተሰምቷል። የትህነግ አመራሮችም ይህንኑ በይፋ አስታውቀው ጦርነት እንደሚከፍቱ አመልክተዋል። የቀድሞ የዕድሜ፣ የቁመትና የክብደት ጣራን በማንሳት ከአርባ አምስት ኪሎ ጀመሮ ያሉ እስከ ሃምሳና ከዛም በላይ የሆኑ እንዲመለመሉ መመሪያ ሲሰጥ የሚያሳይ ቪዲዮም ይፋ መሆኑ አይዘነጋም።

ውጊያ አስፈላጊ እንዳልሆነና ወደ ሰላም መንገድ መምጣቱ እንደሚሻል በርካታ ዜጎች ምኞታቸውን በሚገልጹበት ወቅት የተጀመረው የጦርነት ቅስቀሳ በተለይም ለአፋርና ለአማራ ክልል ስጋት ሆኖ ነበር። አሁን ላይ እንደተሰማው ግን አማራ ክልል ድንገት በጀመረው የህግ ማስከበር ዘመቻ ነገሮች መልካቸውን ቀይረዋል። ከታች ዛሬ የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ የሰጡት መግለጫ ከአሚኮ በመውሰድ እንዳለ ቀርቧል።

የአማራ ክልል በአሁኑ ወቅት በአንጻራዊ ሰላምና መደበኛ የልማት ሥራዎች መሥራት በሚችልበት ሁኔታ ላይ ነው – አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

የቢሮው ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በክልሉ የተጀመረውን የሕግ ማስከበር እንቅስቃሴ በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ፥ አሁን ላይ ማህበረሰቡ የተሻለ እፎይታ ያገኘበትና ከጸጥታ ስጋት የወጣበት መሆኑን ገልጸው፥ የጸጥታ ኃይሉ ሕግ የማስከበር አቅሙ እያደገ መምጣቱን አንስተዋል፡፡
የአማራ ክልል ከአንድም ሁለት ጊዜ በአሸባሪው ህወሓት ወረራ የተቃጣበት የውስጥና የውጭ ኃይሎች አደጋ የደቀኑበት እንደነበር አስታውሰው፥ ክልሉ ጎስቋላ፣ መሪ የሌለው እንዲሆንና አንገቱን እንዲደፋ የሚያደርጉ ድርጊቶች መፈጸማቸውን አንስተዋል፡፡
በአማራ ክልል እየተደረገ ያለው የሕግ ማስከበር ሥራ በቂ ምክንያት ያለው፣ ችግሮችን ለመቅረፍና የሕዝብን ጥያቄ ለመመለስ ያለመ መሆኑን የገለጹት አቶ ግዛቸው፥ የሕግ ማስከበሩ እንቅስቃሴ የሽብር ቡድኑንና የውጭ ጠላትን ለመከላከል ለሚደረገው ዝግጅት አንደኛው አካል መሆኑንም ተናግረዋል፡፡
ሕጻናትን ማገት፣ የተደራጀ ዝርፊያ፣ ግድያ እና ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር መበራከት ክልሉን እንደፈተኑት አንስተው፥ ይህን ለማስተካከልም ሕግ ማስከበሩ አስገዳጅ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ በተሟላ አቅም ልዩ ኦፕሬሽን በማካሄድ የሕግ ማስከበር ሥራው እየተከናወነ እንደሚገኝም አስታውቀዋል፡፡
የክልሉ መንግሥት አጥፊዎችን ለማስተካከል በውይይት፣ በሃይማኖት አባቶች፣ በሀገር ሽማግሌዎችና በሚቀርቧቸው ሰዎች ጥረት አድርጎ እንደነበር አስታውሰው፥ በዚህ ሁሉ ያልተሳኩ ጉዳዮችን ግን በሕግ አግባብ ማስተካከል አስገዳጅ ሆኖ መገኘቱን ነው ያስረዱት።
የሕግ ማስከበሩ ዓላማ ጠንካራ ክልል የመገንባት ሂደትና ሕጋዊ የሆነ የጦር መሳሪያ አያያዝን ለማረጋገጥ ያለመ መሆኑን ገልጸው፥ በሕግ ማስከበሩ ሂደት የሚፈጠሩ ችግሮች ካሉ መንግሥት ለማስተካከል ዝግጁ ነው ብለዋል፡፡
ዘራፊና ወንበዴ መታረም አለበት፣ በምንም ተዓምር ፋኖ ላይ ያተኮረ እርምጃ አይወሰድም፤ በፋኖም፣ በልዩ ኃይሉም፣ በፖለቲካ መሪዎችም፣ በሃይማኖት አባቶችም ያጠፋ ይጠየቃል አንድን ወገን ብቻ የሚያጠቃ እንቅስቃሴ የለም ብለዋል፡፡ ማንኛውም ሰው ከሕግ በታች መሆኑን ማሳየት እንጂ የታገለን ፋኖ የማጥቃት ዓላማና ተግባር እንደሌለ ነው ያረጋገጡት።
“ሥርዓትና ሕግ የሚያከብሩ፣ የተጋደሉ፣ የተዋጉ ፋኖዎች አሉ፣ በእነዚህ ስም መነገድ አይቻልም፣ ማህበረሰቡ ለጀግና ፋኖዎች የሚሰጠው ክብር ይታወቃል፣ ፋኖነትን ከደሙ ጋር ያዋሀደ ጀግና ሕዝብ ነው፣ እስር ቤት ጥሶ ወንጀለኛን ያስለቀቀ ቡድን ላይ እርምጃ ስትወስድ ፋኖን ትጥቅ ሊያስፈታ ነው ይልሃል፣ ይሄ የፋኖ መገለጫ አይደለም፤ ይሄ ትልቁን ክብራችን የማዋረድና የመናቅ ነው” ብለዋል፡፡
በክልሉ እየተወሰደ ያለው የሕግ የበላይነትን የማረጋገጥ ሥራ ትልልቅ ውጤት እያመጣ መሆኑን የጠቆሙት ሀላፊው፥ ማህበረሰቡ ከጸጥታ ኃይሉ ጋር በጋራ በመሆን አጥፊዎችን እየያዘ መሆኑን ገልፀዋል። በክልሉ እየተወሰደ ያለውን የሕግ የበላይነትን የማረጋገጥ ሥራ ሕዝቡ አልደገፈውም የሚባለውም ሀሰት መሆኑን ነው የጠቆሙት።
የአማራን ሕዝብ ወዳልተገባ ብጥብጥ እንዲገባ ለማድረግ የሚጥሩ ኃይሎች አሉ ያሉት አቶ ግዛቸው፥ የአማራ ሕዝብ አስተዋይ በመሆኑ እንዳልተሳካላቸውም ተናግረዋል፡፡
“ሃሳብን በነጻነት መግለጽ ማለት ሰዎችን መሳደብ አይደለም፣ ሃይማኖትን ከሃይማኖት ማጋጨት አይደለም፣ እየተከፈለው የስለላ ሥራ መሥራት አይደለም፣ ይሄን የሚያደርግ የሃሳብ ነጻነት ሳይሆን ሕገ ወጥነት ነው” ብለዋል፡፡
በክልሉ የአማራን ሕዝብ ለሚያጠቃ ጠላት የመሳሪያ ዝውውር የሚፈጽሙ እና የአማራን ሕዝብ ለሚያጠቃው የሽብር ቡድን ነዳጅ የሚያደርሱ አካላት ስለመኖራቸውም አንስተዋል፡፡
ሰላምን በማረጋገጥ የክልሉን ልማት ማፋጠን፣ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን መመለስ አለብን ያሉት አቶ ግዛቸው፥ የሕግ ማስከበር ሥራው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቀዋል፡፡
አሸባሪው ህወሓት ለዳግም ወረራ እየተዘጋጀ መሆኑን ገልጸው፥ በያዛቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች በዜጎች ላይ ከፍተኛ በደል እየፈጸመ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡
“የሽብር ቡድኑ ሊያጠቃ የሚችለው የአማራ ሕዝብ አንድነት የተሸረሸረ ጊዜ ብቻ ነው፣ አማራ አንድ በሆነ ጊዜ የትኛውም፣ የውጭም የውስጥም ጠላት አማራን ሊደፍረውም፣ ሊነካውም አይችልም “ብለዋል፡፡
የክልሉ የትኩረት አቅጣጫ አንድነትን ማጠናከር መሆኑን እና የክልሉ የጸጥታ ኃይል በሚገባው ልክ መደራጀቱንም አስታውቀዋል ሲል አሚኮ ዘግቧል፡፡

NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

ንግድ ባንክ ለአፈር ማዳበሪያ ግዥ ከ50 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ማድረጉን አስታወቀ
በአዲስ አበባ ሰላሳ ሰባት ሌቦች ተያዙ፤ 15 መኪኖች ሃዋሳ ተሸሽገው ተገኙ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
ART and CULTURE

አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ

May 17, 20260
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
ART and CULTURE

አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ

May 17, 20260
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • አጭር ዳሰሳ ሌንጮ ለታ፤ ትግል ሕይወቱ May 17, 2026
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news