Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  ሰብዓዊ ርዳታ ለማስጀመርና ተጠያቂነትን ለማስፈን በትግራይ ክልል የምርመራ ስራ ተጀምሯል
News

ሰብዓዊ ርዳታ ለማስጀመርና ተጠያቂነትን ለማስፈን በትግራይ ክልል የምርመራ ስራ ተጀምሯል

Ethioreview newsEthioreview news—May 12, 2023
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት እና የዓለም ምግብ ፕሮግራም በትግራይ ክልል በጊዜያዊነት ያቆሙትን ሰብዓዊ ርዳታ ለማስጀመርና ተጠያቂነትን ለማስፈን የምርመራ ስራ ተጀምሯል – ኮሚሽኑ

አሜሪካ ተራድኦ ድርጅት እና የዓለም ምግብ ፕሮግራም በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ስርጭት አቅጣጫ ሰቷል በሚል በጊዜያዊነት ያቆሙትን የርዳታ ስርጭት ለማስጀመር እና ተጠያቂነትን ለማስፈን የምርመራ ስራ መጀመሩን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።

የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዶክተር ሺፈራው ተክለማርያም ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ በትግራይ፣ አማራ እና አፋር ክልሎች የሰብዓዊ ድጋፍ ባልተገደበ ሁኔታ ተደራሽ እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል።

በዚህም በትግራይ ክልል 5 ነጥብ 2 ሚሊዮን፣ በአማራ ክልል 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን በአፋር ክልል ደግሞ 750 ሺህ አካባቢ ዜጎች ርዳታ እየቀረበላቸው መሆኑን አንስተዋል።

More stories

ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

April 11, 2021

ባሕር ዳር – በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት በበርሜል የተከማቸ ነዳጅና ቤንዚን ተያዘ

February 3, 2021

በትህነግ ሽንፈት ዋዜማ- የአሜሪካ ወታደሮች ከወር ተኩል በኋላ ወደ ጅብቲ ይጓዛሉ

November 29, 2021

ከታሪክ ተምረን በክብርና በአንድነት እንኖራለን!

April 27, 2021

ሆኖም በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ርዳታን ተደራሽ እያደረጉ የሚገኙት የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት እና የዓለም ምግብ ፕሮግራም የሰብአዊ ድጋፍ ስርጭቱ አቅጣጫውን በመሳት ለሌላ ዓላማ እየዋለ ነው በሚል ድጋፉን በጊዜያዊነት ማቆማቸውን ማሳወቃቸውን ተናግረዋል።

ኮሚሽነር ሺፈራው የትግራይ ክልል አብዛኛው አካባቢ በጦርነት ቀጣና ውስጥ የቆየ በመሆኑ ሰፊ የሰብአዊ ድጋፍ የሚደረግበት መሆኑን አንስተዋል።

በዚህም ምክንያት በእያንዳንዱ ቦታ ያለውን የርዳታ ተደራሽነትና ስርጭት ለመከታተልና ለማረም የማይቻልባቸው ሁኔታዎች ስለሚኖሩ ርዳታውን ላልተፈለገ ዓላማ የማዋል ሁኔታ ሊፈጠር እንደሚችል ይገመታል ነው ያሉት።

ድጋፉን በዋናነት የሚያቀርበው የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት እና ስርጭቱን የሚያከናውኑት የዓለም ምግብ ፕሮግራም እና ሌሎች በቅንጅት የሚሰሩ አካላት ድጋፉ አቅጣጫውን የሳተበት ሁኔታ እስኪጣራ ድረስ ርዳታ በማቆም እርምት እንዲወሰድ ውይይት እያደረጉ መሆኑን ጠቅሰዋል።

በዚህም ተጠያቂዎችን የመለየት እና በቀጣይ ሰብዓዊ ድጋፉ ለትክክለኛ ተረጂዎች ብቻ እንዲደርስ የሚያስችል ጠንካራ አሰራር የሚዘረጋበትን መንገድ የማመቻቸት ስራ እየተሰራ መሆኑን በመጠቆም።

ችግሩ የተነሳው መንግስት በሚያደርገው የሰብዓዊ ድጋፍ ሳይሆን በዓለም አቀፍ የረድኤት ተቋማት የርዳታ ስርጭት ሂደት መሆኑን በማንሳት መንግስት ከተቋማቱ ጋር በመነጋገር የማጣራት ስራዎች እንዲከናወኑ በቅንጅት እየሰራ ነው ብለዋል።

የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽንም ርዳታዎች ለትክክለኛ ተረጂዎች እንዲደርሱ ከርዳታ አቅራቢዎችና አሰራጮች ጋር የመስራትና ተረጂዎችን ለይቶ የማቅረብ ስራ እንደሚያከናውን ተናግረዋል።

ጉድለት ሲፈጠርም ተጠያቂነት እንዲሰፍንና በየደረጃው ያለው አመራር ርብርብ እንዲያደርግ እየተሰራ ነው ብለዋል።

ኮሚሽነር ሺፈራው አክለውም ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር፣ ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት እና በሰብዓዊ ድጋፍ ስርጭቱ ሚና ካላቸው አካላት ጋር በጉዳዩ ላይ መነጋገራቸውን ገልጸዋል።

በዚህም የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የማጣራት ስራ እያከናወነ እና እርምቶችን እየወሰደ መሆኑን እንዳሳወቀ ጠቅሰው፤ በቀጣይም ተጠያቂነትን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጧል ነው ያሉት።

የሰብአዊ ድጋፍ የሚያደርጉና የሚያሰራጩ ተቋማትም የማጣራት ስራው በፍጥነት ተከናውኖ ስርጭቱን መልሰው እንዲጀምሩና ዳግም ተመሳሳይ ችግር እንዳይፈጠር አብረው እንደሚሰሩ መግባባት ላይ መደረሱንም ገልጸዋል።

ኢዜአ

NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
Sudan’s Armed Forces and Rapid Support Forces sign agreement
Ijaarsi misooma pirojektii Ikkoo turizimii Wancii Dandii hooggantoota olaanoon daawwate.
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2