Skip to content
  Wednesday 10 June 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የትግራይ ህዝብ የሰላም፣የህልውናው እና ደህንነቱ ዘብ እራሱ ህዝቡ ነው -ዶ/ር አብርሃም በላይ

    May 29, 20210

    በሰሜን ወሎ በኩል ሰርጎ የገባው አሸባሪ በጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን እርምጃ ተወሰደበት

    September 4, 20210

    Ethiopian Envoy Briefs Sudan Based Media On GERD

    July 4, 20210

    በአዳማ ከተማ የምርጫ ሂደቱን ለማወክ በመሞከርና በምርጫ ጣቢያ የጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት የተከሰሱ ተቀጡ

    June 21, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1875
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ልጆቻቸው መቀለ ዩኒቨርስቲ የቀሩባቸው ወላጆች የተመድ ፊት እያነቡ ነው “ልጆቻችንን አስለቅቁልን”

    July 23, 20210

    መከላከያ በኦሮሚያና አማራ ክልል የማጽዳት ስራ እንደቀረው አስታወቀ፤ አማራ ክልል መዋቅሩን እያጠራ ነው፤

    September 1, 20230

    “ሁሉንም ያማከለ ዴሞክራሲያዊ ስረዓተ መንግስት ካልተመሰረተ ወቅታዊና ረጅም ጊዜ ያስቆጠሩ ችግሮች ለመፍታት አስቸጋሪ ነው”

    April 17, 20210

    “በተለመደው አሰራር ማስቀጠል የምንችለው ድህነትን ብቻ ነው” ሽመልስ አብዲሳ

    June 3, 20220

    “ሩሲያ ዩክሬይንን ወረረች?”

    March 9, 20220
    Prev Next Showing 1 Of 1500
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News  የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ከሶስት ሺህ በላይ ወንጀለኞችን መያዙን ገለጸ፤ የአልሸባብና አይሲስ አባላት ይገኙበታል
News

የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ከሶስት ሺህ በላይ ወንጀለኞችን መያዙን ገለጸ፤ የአልሸባብና አይሲስ አባላት ይገኙበታል

Ethioreview newsEthioreview news—August 7, 20230
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በማወቅም ይሁን ባለማወቅ በሕገወጥ እንቅስቃሴ ውስጥ እየተሳተፉ ያሉ ግለሰቦችና ቡድኖች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የሚያሳስብና እየትወሰደ ያለን እርምጃ ጠቅልሎ ያቀርበው የመረጃና ደህንነት አገልግሎት መሥሪያ ቤቱ፣ በአማራ ክልልም ይሁን በሁሉም የአገሪቱ ክፍሎች ችግሮችን በስለማዊ መንገድና በውይይት ለመፍታት መንገዱ ዝግ ባለመሆኑ ተከታታይ ጥረቶች ጎን ለጎን እንደሚደረጉ ጠቁሞ የህግ ማስከበሩ ስራ መጀመሩን አመ፤ልክቷል።

  • 165 የአልሸባብ አባላት እንዲሁም 121 የአይ ኤስ አባላት በቁጥጥር ስር
  • ተቋሙ በሸኔ የሽብር ቡድን እንቅስቃሴ ላይ ባደረገው መረጃ የማሰባሰብ ሥራ ሁለት ሺ 327 የቡድኑ አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውንና አንድ ሺ 849 ታጣቂዎች ላይም ክትትሉ ተጠናክሮ መቀጠሉን እንዲሁም በበርካታ የሽብር ቡድኑ አባላት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ መደረጉ በግምገማው ተመልክቷል፡፡ በቤህነን፣ ጉምዝ፣ ቅማንትና ሎሌች የታጠቁ ቡድኖች ላይም አገልግሎት መሥሪያ ቤቱ ተመሳሳይ የመረጃ ስምሪት ማከናወኑ በግምግማው ተገልጿል፡፡
  • የሙስና ወንጀሎች ጋር በተያያዘ መረጃዎችን አጠናቅሮ በማቅረብ 225 ተጠርጣሪዎች እንዲያዙ ሲደረግ፤ በ691 ተጠርጣሪ ግለሰቦች ላይ ደግሞ መረጃ ተሰብስቧል
  • በሕገወጥ የገንዘብ ዝውውርና የውጭ ምንዛሪ ዙሪያ በተደረገ ክትትልና እርምጃ ከ61 ሚልዮን 781 ሺ በላይ የኢትዮጵያ ብር፤ ከ1 ሚሊዮን 769 ሺ በላይ የአሜሪካ ዶላር፤ ከ509 ሺ በላይ ዩሮና ከፍተኛ መጠን ያላቸው የተለያዩ ሀገራት የገንዘብ ኖቶች በቁጥጥር ሥር ውለዋል፡፡
  • ከሕገወጥ የገንዘብ ዝውውር ጋር በተያየዘም 295 ግለሰቦች፤ ከሕገወጥ የገንዘብ ምንዛሪ ጋር በተያያዘ ደግሞ 117 ተጠርጣሪዎች በሕግ ቁጥጥር ሥር መዋላቸውንም የተቋሙን ዓመታዊ እቅድ አፈፃፀም ግምግማ ዋቢ በማድረግ መግለጫው ይፋ አድርጓል፡፡
  • 44 ኪሎግራም ወርቅን ጨምሮ በርከት ያለ መጠን ያላቸው ልዩ ልዩ ማዕድናት በአየር መንገድ በኩል ወደ ውጭ ሊወጡ ሲሉ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውም ነው የገለፀው፡፡

በሽብር ቡድኖች፣ በሕገወጥ የገንዘብ ዝውውርና በሙስና ተሳትፈዋል የተባሉ ከ3 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ተቋሙ ነሐሴ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ያሰራጨው መረጃ እንደሚከተለው ቀርቧል።

በሽብር ቡድኖች፣ በሕገወጥ የገንዘብ ዝውውርና በሙስና ተሳትፎ የነበራቸው ከ3 ሺ በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር እንዲውሉ መደረጉን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዓመታዊ አፈፃፀሙን መገምገሙንና ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችን ማስቀመጡን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ ሀገራዊ፣ አካባቢያዊና ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን በመሰብሰብና በመተንተን የደኅንነት ሥጋቶችን አስቀድሞ የሚያከሽፍ፤ ከፖለቲካ ወገንተኝነት ነፃ የሆነ እንዲሁም ፕሮፌሽናል ተቋም ለመገንባት የሚያስችሉ ተከታታይ የሪፎርም ሥራዎች ተከናውነዋል፡፡

More stories

የጉምሩክ ኮሚሽን ኮንትሮባንዲስቶች፣ የወንጀሉ ተባባሪ የኮሚሽኑ ሰራተኞችን እና የፖሊስ አባላትን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ

April 5, 2021

ትህነግ አፍሪካ ሕብረት አስቸኳስ ስብሰባ እንዲቀመጥ ጠየቀ፤ “የትህነግ መታገድ በፕሪቶሪያ ስምምነት እንቅፋት አይሆንም”

May 16, 2025

በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ

April 22, 2022

“በሽፋን under cover የሚደረግ ምርመራ በፍርድ ቤት ትዕዛዝና በጥብቅ ዲሲፕሊን የሚከናወን ነው”

June 20, 2025

ከእነዚህ ስኬታማ ተግባራት ጎን ለጎንም ኢትዮጵያ ያጋጠሟትን የጸጥታ ችግሮች በመፍታት ፈተናዎችን እንድትሻገር ያስቻሉ የተልዕኮ ሥራዎች በበጀት ዓመቱ መከናወናቸው ተገምገሟል።

የአገልግሎት መሥሪያ ቤቱ አፈጻጸም በተገመገመበት መድረክ በበጀት ዓመቱ ከ9 ሺ በላይ መረጃዎች ተቀምረው እንደ አስፈላጊነታቸው ጥቅም ላይ እንዲውሉ መደረጋቸው ተገልጿል፡፡

በአገልግሎት መሥሪያ ቤቱ ተሰብስበውና ተተንትነው ጥቅም ላይ ከዋሉት ከእነዚህ መረጃዎች ውስጥ አብዛኛዎቹ የተለያዩ የሽብር ቡድኖች እና ኢመደበኛ አደረጃጀቶች እዚህም እዚያም ለመፍጠር እየሞከሯቸው ያሉ የጸጥታ ችግሮችን ለመፍታት የዋሉ መሆናቸው በተቋሙ ዓመታዊ ዕቅድ አፈፃፀም ላይ ተጠቁሟል፡፡

በዚህም በሽብር ቡድኖች፣ በሕገወጥ የገንዘብ ዝውውር፣ በሙስናና በሌሎችም ሕገወጥ እንቅስቃሴዎች ተሳትፎ የነበራቸው ከ3 ሺ በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡

ተቋሙ በሸኔ የሽብር ቡድን እንቅስቃሴ ላይ ባደረገው መረጃ የማሰባሰብ ሥራ ሁለት ሺ 327 የቡድኑ አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውንና አንድ ሺ 849 ታጣቂዎች ላይም ክትትሉ ተጠናክሮ መቀጠሉን እንዲሁም በበርካታ የሽብር ቡድኑ አባላት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ መደረጉ በግምገማው ተመልክቷል፡፡ በቤህነን፣ ጉምዝ፣ ቅማንትና ሎሌች የታጠቁ ቡድኖች ላይም አገልግሎት መሥሪያ ቤቱ ተመሳሳይ የመረጃ ስምሪት ማከናወኑ በግምግማው ተገልጿል፡፡

በተያያዘ ሽብርተኝነትን ለመከላከል ተቋሙ ከውጭ አቻ የመረጃና ደኅንነት ተቋማት ጋር የመረጃ ልውውጥ በማድረግ በንፁሃን ዜጎች ላይ ሊፈፁሙ የነበሩ የሽብር አደጋዎችን በመቀልበስ በዚሁ ሴራ እጃቸው ያለበትን 165 የአልሸባብ አባላት እንዲሁም 121 የአይ ኤስ አባላት በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ማድረጉ በግምገማ መድረኩ ተነስቷል፡፡

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በተለያዩ ተቋማት ላይ ከተፈፀሙ የሙስና ወንጀሎች ጋር በተያያዘ መረጃዎችን አጠናቅሮ በማቅረብ 225 ተጠርጣሪዎች እንዲያዙ ሲደረግ፤ በ691 ተጠርጣሪ ግለሰቦች ላይ ደግሞ መረጃ መሰብሰቡንም በተቋሙ የበጀት አመቱ ዕቅድ አመጻጸም ተጠቁሟል፡፡

በሕገወጥ የገንዘብ ዝውውርና የውጭ ምንዛሪ ዙሪያ በተደረገ ክትትልና እርምጃ ከ61 ሚልዮን 781 ሺ በላይ የኢትዮጵያ ብር፤ ከ1 ሚሊዮን 769 ሺ በላይ የአሜሪካ ዶላር፤ ከ509 ሺ በላይ ዩሮና ከፍተኛ መጠን ያላቸው የተለያዩ ሀገራት የገንዘብ ኖቶች በቁጥጥር ሥር ውለዋል፡፡

ከሕገወጥ የገንዘብ ዝውውር ጋር በተያየዘም 295 ግለሰቦች፤ ከሕገወጥ የገንዘብ ምንዛሪ ጋር በተያያዘ ደግሞ 117 ተጠርጣሪዎች በሕግ ቁጥጥር ሥር መዋላቸውንም የተቋሙን ዓመታዊ እቅድ አፈፃፀም ግምግማ ዋቢ በማድረግ መግለጫው ይፋ አድርጓል፡፡

44 ኪሎግራም ወርቅን ጨምሮ በርከት ያለ መጠን ያላቸው ልዩ ልዩ ማዕድናት በአየር መንገድ በኩል ወደ ውጭ ሊወጡ ሲሉ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውም ነው የገለፀው፡፡

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በሀገር ውስጥ ከሚገኙ አጋር ተቋማት ጋር በትብብር በመሥራት እንዲሁም ከውጭ ሀገራት አቻ ተቋማት ጋር በመቀናጀት ሀገራዊ፣ቀጣናዊና ዓለምአቀፋዊ ሥጋቶች እንዲወገዱ ያላሰለሰ ጥረት ማድረጉ በዓመታዊ አፈጻጸሙ እንደተመለከተ የጠቀሰው መግለጫው፤ ተቋሙ የሀገርን ጥቅምና ደኅንነት ለማስጠበቅ የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥልም አስታውቋል፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለ አሁንም ከድርድርና ውይይት ይልቅ መንግሥታዊ ሥልጣንን በኃይል ለመያዝ የሚጥሩ እንዲሁም አጋጣሚዎችን በማቀነባበር ዝርፊያ ለመፈጸም የሚፈልጉ የታጠቁ ቡድኖች፣ ፅንፈኛና አክራሪ ኃይሎች ከውጭ ፀረ ሰላም ኃይሎች ጋር በመቀናጀት ሀገራዊ የጸጥታ ሥጋት ለመደቀን ሙከራ እያደረጉ መሆኑ ተገምግሟል፡፡ ሰሞኑን በአማራ ክልል እየታየ ያለው ሁኔታም ለዚህ አብነት መሆኑ ተጠቁሟል፡፡

ቀደም ሲል ከኢ-መደበኛ አደረጃጀቶች ጋር በተያያዘ በአማራ ክልል የተከሰቱ ችግሮች በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ከሚመለከታቸው መንግሥታዊ ተቋማት፣ከሀገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች ጋር ተከታታይ ጥረቶች ቢደረጉም ችግሩ በሚፈለገው መንገድ አልተፈታም ያለው የአገልግሎት መሥሪያ ቤቱ መግለጫ፤ ለዘረፋ የተደራጁ ጥቂት ኃይሎች አሁን ላይ መንግሥታዊ መዋቅሮች እንዲፈርሱ፤የፋይናንስ ተቋማት አገልግሎት እንዲቋርጡ፤ አንዳንድ ከፌዴራል መንግሥት ጋር የሚያገናኙ የመንገድ መሠረት ልማቶች እንዲዘጉ በማድረግ፤ ሕዝቡ ላይ ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጫና ለመፍጠር ሙከራ እያደረጉ ይገኛሉ።

በክልሉ ያጋጠመው የጸጥታ መደፍረስ በመደበኛው የሕግ ሥርዓት ሊታረም የማይችልበት ደረጃ ላይ መድረሱን ተከትሎ የአማራ ክልል መንግሥት ባደረገው ጥሪ መሠረት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ችግሩን ለመፍታት የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ መደንገጉን ያስታወሰው መግለጫው፤ የብሔራዊ መረጃና ደኀንነት አገልግሎትም ዐዋጁን የሚያስፈፅመው የጠቅላይ መምሪያ ዕዝን በማስተባበር የክልሉን ሰላምና ደኅንነትን በአጭር ጊዜ ለማረጋገጥ የሚያግዝ ስምሪት ወስዶ እየሠራ መሆኑን አመልክቷል፡፡

በማወቅም ይሁን ባለማወቅ በዚህ ሕገወጥ እንቅስቃሴ ውስጥ እየተሳተፉ ያሉ ግለሰቦችና ቡድኖች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ያሳሰበው የአገልግሎት መሥሪያ ቤቱ መግለጫ፤ አሁንም ችግሩ በውይይትና በድርድር የሚፈታበት መንገድ ዝግ ባለመሆኑ ተከታታይ ጥረቶች እንደሚደረጉ ጠቁሟል፡፡

ከዚህ መንገድ በማፈንገጥ ለዝርፊያ ከተደራጁ ቡድኖች ጋር የሚንቀሳቀሱ አካላት ካሉ በሚጠናቀሩ መረጃዎችና ማስረጃዎች አማካኝነት አስፈላጊው እርምጃ እንደሚወሰድባቸውና ሕግ የማስከበር ሂደቱም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡

በክልሉ የሚንቀሳቀሱ እነዚህ ለዘረፋ የተደራጁ ኃይሎች ከሌሎች የኢትዮጵያ ሕዝቦች ጋር ለሀገር ሉዓላዊነት፣ የግዛት አንድነትና ለብሔራዊ ጥቅም መከበር ጉልህ አስተዋጽዖ ሲያበረክት የኖረውን የአማራን ሕዝብ ታሪክ ለማጠልሸት ሞክረዋል፡፡

መላው የክልሉ ነዋሪዎች ግን መንግሥት እያደረገ ያለውን ሕግ የማስከበር እንቅስቃሴ በመደገፍ ሰላማቸውን ለማረጋገጥ እየጣሩ ነው ያለው የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት መግለጫ፤ ይህንንም አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ አቅርቧል፡፡


  • ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ ! አዲስ የህወሃት የጦርነት ማስጠንቀቂያና “አሸማግሉኝ”
    ቪኦኢ ሰኔ 2026 ዓ.ም (አዲስ አበባ) — በኢትዮጵያ ፌዴራል መንግስት እና በሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ህወሃት) መካከል የተደረገው የፕሪቶሪያው… Read more: ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ ! አዲስ የህወሃት የጦርነት ማስጠንቀቂያና “አሸማግሉኝ”
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! – ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ
    ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ማለዳ ላይ፤ የመጀመሪያው የወገግታ ጭላንጭል በከፍታማዎቹ የኢትዮጵያ ተራሮች ላይ ፈንጥቆ ጨለማውን ሳይቀድ በፊት ኢትዮጵያውያን… Read more: ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! – ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ
  • የዘለንስኪ ጥሪ፦ “ጦርነቱን ለማቆም ከፑቲን ጋር ፊት ለፊት ለመወያየት ዝግጁ ነኝ”
    VOE NEWS – የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነትን በዘላቂነት ለማቆም አዲስና ታሪካዊ የተባለ የሰላም ጥሪ አቀረቡ። ፕሬዝዳንቱ ከሩሲያው… Read more: የዘለንስኪ ጥሪ፦ “ጦርነቱን ለማቆም ከፑቲን ጋር ፊት ለፊት ለመወያየት ዝግጁ ነኝ”
  • የኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምርጫውን አደነቀ
    የኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ባደረገው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ፣ የ7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ቅድመ ዝግጅትና አጠቃላይ ሂደት… Read more: የኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምርጫውን አደነቀ
  • ጃዋር ለአርሲው ግድያ ቀዳሚ ተሟጋች ሆነ፤ “እንቀነጥሳችኋለን” ያለበትን ሜንጫ የት ጣለው?
    ጃዋር “ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለምን ወለጋ ሄዱ? የዘር ጭፍጭፍ የፈጠራል” ባለበት ሰሞን በምስራቅ ሃረርጌ ጎረጉቱና መሰላ / እሱ ከተወለደበት አካባቢና… Read more: ጃዋር ለአርሲው ግድያ ቀዳሚ ተሟጋች ሆነ፤ “እንቀነጥሳችኋለን” ያለበትን ሜንጫ የት ጣለው?
NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

10 ሚሊየን ብር የሚገመት ወርቅ አስፈራርተው ወስደዋል የተባሉ ግለሰቦች በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰሱ
ለኢፌዴሪ አየር ሃይል እንደተጻፈ ተደርጎና በቅንብር ተሰርቶ ማህበራዊ ሚድያ ላይ የተሰራጨ ደብዳቤ ቅጥፈት ነው
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ ! አዲስ የህወሃት የጦርነት ማስጠንቀቂያና “አሸማግሉኝ”

June 6, 20260
News

ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! – ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

June 5, 20260
News

ጃዋር ለአርሲው ግድያ ቀዳሚ ተሟጋች ሆነ፤ “እንቀነጥሳችኋለን” ያለበትን ሜንጫ የት ጣለው?

June 3, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
TOP NEWS

ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups

June 7, 20260
TOP NEWS

Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV

June 7, 20260
AFRICA

Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science”

June 7, 20260
ENTERTAINMENT

ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ

June 7, 20260
ENTERTAINMENT

ኬሞቴራፒን ማስቀረት የተቻለበት አዲስ ተስፋ፡ የ64 ዓመቷ ካረን የ«ዳግም መወለድ»

June 7, 20260
News

ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ ! አዲስ የህወሃት የጦርነት ማስጠንቀቂያና “አሸማግሉኝ”

June 6, 20260
Load more
Recent Posts
  • ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups June 7, 2026
  • Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV June 7, 2026
  • Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science” June 7, 2026
  • ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ June 7, 2026
  • ኬሞቴራፒን ማስቀረት የተቻለበት አዲስ ተስፋ፡ የ64 ዓመቷ ካረን የ«ዳግም መወለድ» June 7, 2026
  • ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ ! አዲስ የህወሃት የጦርነት ማስጠንቀቂያና “አሸማግሉኝ” June 6, 2026
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! – ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ June 5, 2026
  • Agricultural Sovereignty, Economic Transformation, and the Defiance of Extremism Ahead of the 7th National Election June 5, 2026
  • የዘለንስኪ ጥሪ፦ “ጦርነቱን ለማቆም ከፑቲን ጋር ፊት ለፊት ለመወያየት ዝግጁ ነኝ” June 5, 2026
  • የኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምርጫውን አደነቀ June 5, 2026
  • The Inverted Frontlines: How Secret Alliances and the Western Tigray Fault Line Threaten to Reignite Ethiopia June 4, 2026
  • Analysis: Ja-War, Aljazeera, Bloodshed and Terror in Ethiopia June 4, 2026
  • ጃዋር ለአርሲው ግድያ ቀዳሚ ተሟጋች ሆነ፤ “እንቀነጥሳችኋለን” ያለበትን ሜንጫ የት ጣለው? June 3, 2026
  • International Partner Welcomes Ethiopia’s 7th General Election, Calls for Inclusive Voting in Remaining Constituencies June 3, 2026
  • ዓለም አቀፍ አጋሮች የኢትዮጵያን 7ኛ አጠቃላይ ምርጫ በበጎ ተቀበሉ፤ June 3, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news