በ80 መቶ የሚሆኑ የካንሰር ታማሚዎች የአኔስቴዢያን ባለሞያዎች ቢያስፈልጋቸውም በሃገሪቱ 200 የ ሰመመን መድሃኒት ሰጪ ባለሙያዎች ብቻ መኖራቸው ተገልፃል፡፡
በአለም አቀፍ ደረጃ World Anesthesia Day ወይም /ዓለም አቀፍ የሰመመን ቀን/ በኢትዮጲያ ጥቅምት 7 ይከበራል፡፡
“የማህበረሰብ ግንዛቤ በአንስቴዢያ ምን መምሰል አለበት” በሚል መሪ ቃል በኢትዮጲያ ጥቅምት 7 እንደሚከበር ኢትዮ ኤፍኤም ሰምቷል፡፡
በአለም አቀፍ ደረጃ World Anesthesia Day (የሰመመን ቀን) ለ177 ጊዜ “የአንስቴዢያ እና ካንሰር ህክምና” በሚል መሪ ቃል ቀኑ ታስቦ ይውላል፡፡
በዛሬው እለት በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የአኔስቴዢያን ባለሙያዎችን በተመለከተ ሰፋ ያለ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች ሊከናወኑ እንደሚገባ ተመካልቷል፡፡
ኢትዮ ኤፍ ኤም
- ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed GroupsVOA NEWS – The Ogaden National Liberation Front (ONLF) categorically rejects claims of affiliation with armed groups and reaffirms its unwavering… Read more: ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups
- Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETVIn an incisive broadcast on EBC English analyzing the architectural shifts of Ethiopia’s 7th General Election, renowned scholar Professor Alemayehu G.… Read more: Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV
- Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science”VOE June 06, 2026 – Although genetic engineering is a relatively new field of science—spanning no more than 40 years—it is… Read more: Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science”
- ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስቪኦኢ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም – የዘረ መል ምህንድስና (Genetic Engineering) ዕድሜው ከ40 ዓመታት የማይበልጥ አዲስ የሳይንስ ዘርፍ ቢሆንም፣ በአሁኑ… Read more: ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ
- ኬሞቴራፒን ማስቀረት የተቻለበት አዲስ ተስፋ፡ የ64 ዓመቷ ካረን የ«ዳግም መወለድ»ቪኦኢ ሰኔ 30 ቀን 2018 – ከካርዲፍ የመጣችው የ64 ዓመቷ አዛውንት ካረን ቦንሃም፣ የጡት ካንሰር እንዳለባት በወቀችበት ወቅት እንደማንኛውም ታካሚ ከፍተኛ… Read more: ኬሞቴራፒን ማስቀረት የተቻለበት አዲስ ተስፋ፡ የ64 ዓመቷ ካረን የ«ዳግም መወለድ»







