Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  “የኤርትራ ሰራዊት የትግራይ ወጣቶችን እያፈነ ነው” – ሻዕቢያ እያለ ኢትዮጵያ ስለም እንደምይኖራት ስምምነት እየተደረሰ ነው
News

“የኤርትራ ሰራዊት የትግራይ ወጣቶችን እያፈነ ነው” – ሻዕቢያ እያለ ኢትዮጵያ ስለም እንደምይኖራት ስምምነት እየተደረሰ ነው

Ethioreview newsEthioreview news—April 7, 2024
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ኢትዮጵያ በድል የቋጨችውን የሻዕቢያ ወረራ በስምምነት ሲቋጩ አብዛኛውን በወረራ ተያዘው የነበሩትን አካባቢዎች ለኤርትራ አሳልፎ የሚሰጥ ስምምነት አልጀርስ ላይ መፈረማቸው አይዘነጋም። ይህ ይግባኝ የሌለው ስምምነት ተጋብራዊ ሳይሆን ቢቆይም፣ የኢህአዴ ስራ አስፈጻሚ ከለውጡ በፊት ስምምነቱ ተግባራዊ እንዲሆን መስማማቱ፣ ስምምነቱንም በገሃድ ለህዝብ ማስታወቁ የሚታወስ ነው።

ከለውጡ በሁዋላ የትህነግ ታጣቂ ሃይሎች በመከላከያ ሰራዊት ላይ በፈጸሙት ጥቃት ሳቢያ የተፈጠረውን አጋጣሚ ተጠቅሞ ሻዕቢያ ሰራዊቱን አሰማርቶ ተሸንፎ የለቀቀውን አካባቢ በሙሉና እላፊ ይዟል።

በትህነግና በመንግስት በኩል ሲካሄድ የቆየውና ከፍተኛ ሰብአዊና ቁሳዊ ውድመት ያስከተለው ጦርነት በሰላም መቋጨቱን ተከትሎ ያኮረፈርው ሻዕቢያ “ይገባኛል” ከሚለው አካባቢ አልፎ ሰፊ የኢትዮጵያን መሬት መያዙ በተደጋጋሚ እየተገለጸ ነው። በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከትግራይ ተወካትዮች ጋር ባደረጉት ውይይት ይኸው ጥያቄ ቀርቦላቸው ” ተወረረ የተባለው ቦታ በደንብ ተመርመሮ በውይይት መፍትሄ እንዲፈለግ የጋራ አጥጪ ይቋቋማል” የሚል ምላሽ መስጠታቸው ይታወሳል።

ይህ በንዲህ እንዳለ ነው የኤርትራ ሰራዊት ከሶስት የኢትዮጵያ የትግራይ ምስራቃዊ ዞን ወረዳዎች 93 ወጣቶች አግቶ መሰወሩን የአካባቢው አስተዳዳሪዎች መናገራቸው የተሰማው። ይህም ብቻ ሳይሆን ቀደም ባሉ አካባቢዎች ወሮ ይዟል በተባለበት የኢሮብ አካባቢ መታወቂያ ማደሉንና የቀድሞውን መዋቅር ማፍረሱም ተመልክቷል።

More stories

ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

April 11, 2021

ባሕር ዳር – በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት በበርሜል የተከማቸ ነዳጅና ቤንዚን ተያዘ

February 3, 2021

በትህነግ ሽንፈት ዋዜማ- የአሜሪካ ወታደሮች ከወር ተኩል በኋላ ወደ ጅብቲ ይጓዛሉ

November 29, 2021

ከታሪክ ተምረን በክብርና በአንድነት እንኖራለን!

April 27, 2021

እገታው የተፈፀመው ኢትዮጵያ በትግራይ በኩል ከኤርትራ ከምትዋሰንባቸው የዛላንበሳ ከተማ የጉሎመኻዳ እና የኢሮብ ወረዳዎች መሆኑንን የቲክቫኽ ዜና ያስረዳል።

ይህን የተገለፀው የከተማ እና የወረዳዎቹ አስተዳዳሪዎች ከኤርትራ ድንበር በ35 ኪሎ ሜትር ርቀት በምትገኘው የዓዲግራት ከተማ መጋቢት 25 ቀን 2016 ዓ.ም ከአፍሪካ ህብረት ወታደራዊ ታዛቢዎች (AU military attaches) ባካሄዱት ውይይት ነው። 

የዛላአንበሳ ከንቲባ መምህር ብርሀነ በርሀና ፣ የጉሎመኻዳ ዋና አስተዳዳሪ ሃፍቶም ባራኺ በጋራ ከአፍሪካ ህብረት ወታደራዊ ታዛቢዎች በነበራቸው ቆይታ እንደገለፁት ከፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት በኃላ :- 

  • – በአከባቢያቸው የተለወጠ የፀጥታ ሁኔታ አለመኖሩ ፤

– ጦርነቱ ተከትሎ የተፈጠረው ችግር እንዳልተፈታ፤

– የኤርትራ ሰራዊት የዛላአንበሳ ከተማ ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮ እንደሚገኝ፤

  • – ከዛላኣንበሳ ከተማ መግብያ በቅርብ ርቀት ዝባን ሑፃ ተብሎ በሚጠራ አከባቢ ኬላ አቋቁሞ ፍተሻ እንደሚያካሂድ ፤

– የኤርትራ ሰራዊት ከዛላኣንበሳ ከተማ 15 ፣ በቁጥጥሩ ስር ከሚገኙ የጉሎመኻዳና የኢሮብ ወረዳዎች የተለያዩ ቀበሌዎች 78 ባጠቃላይ 93 ወጣቶች አግቶ የወሰዳቸው ወጣቶች ያሉበት ሁኔታ እንደማይታወቅ  ተመልክቷል።

ከዚህ በተጨማሪ በኤርትራ ሰራዊት ቁጥጥር ስር በሚገኙ የጉሎመኻዳ እና የኢሮብ ወረዳዎች 10 ቀበሌዎች የሚኖር ህዝብ እርዳታ ጨምሮ የጤና የትምህርት እንዲሁም ሌሎች የመንግስት አገልግሎቶች እንደማያገኝ አስተዳዳሪዎቹ ለአፍሪካ ህብረት ወታደራዊ ታዛቢዎች በዝርዝር አስረድተዋል።

በስብሰባው ወቅት የኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ተወካዮች መሳተፋቸውን ኢትዮጵያ ከትግራይ ምስራቃዊ ዞን ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት አመልክቷል።

የሀገር መከላከያ ሚንስትሩ ዶክተር አብራሃም በላይ በየካቲት 2016 ዓ.ም የመጨረሻው ሳምንት ላይ በትግርኛ ቋንቋ ለኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በሰጡት ቃለመጠይቅ ፥ ”  የሻብዕያ ሰራዊት ” ብለው የገለፁት የኤርትራ ጦር ከኢትዮጵያ መሬት ስለመውጣት ጉዳይ ፤

”  ከፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት በፊት በበርካታ የትግራይ አከባቢዎች የሻዕብያ ሃይል ገብቶ ነበር ፣ ከስምምነቱ በኋላ እንዲወጣ ተደርጓል ፣ አሁንም የተቀሩ ቦታዎች ካሉ ቦታዎቹ እና ቀበሌዎች ከፌደራልና ከትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር የተውጣጣ ቡድን በዝርዝር አጥንቶ እንዲያቀርብና መፍትሄ እንዲሰጠው እየሰራን ነው ሁሉም ልክና መስመር ይይዛል ” ማለታቸውን ቲክቫህ በዘገባው አስታውሷል።

በኢትዮጵያ ላይ በተዘዋዋሪና በግልጽ ሴራ እያደራ ያለው የፕሬዚዳንት ኢሳያስ አስተዳደር እጁን እንዲሰበስብ ለመንግስት ቅርብ ናቸው የሚባሉ እየወተወቱ ነው። እነዚህ ክፍሎች እንደሚሉት ከሆነ ኢትዮጵያ የታጋሽነት ፖለቲካ አቋሟን በሻዕቢያ አማካይነት ልትቀይር እንደምትችልና ጠላቶቿ እንደሚያደርጉት ” እሾህን በሾህ” የሚል አካሄድ ልተከተል እንደምትችል ጥቆማ እየሰጡ ነው።

የኢትዮጵያን ውድቀትና መበታተን እያስለ ከሚሰራው የግብጽ መንግስት ጋር በይፋ ያበሩት ኢሳያስ አፉወርቂ ይህ ተግባራቸው ኢትዮጵያ ላይ በይፋ ጦርነት እንደማውጅ እንደሚቆጠር የሚገልጹ እየበዙ ነው። ሻዕቢያ እስካለ ድረስ ኢትዮጵያ ስለሟ ሊጠበቅ እንደማይችል ከድምዳሜ የደረሱ አካላት በግልጽ ኢትዮጵያ ለህልውናዋ ስትል አንድ እርምጃ መውሰድ እንደሚገባት እየጠየቁ ነው። መንግስት ዝምታን ቢመርጥም የሻዕቢያ ጉዳይ ላይ በጥንቃቄ እየሰራ መሆኑንን የሚጠቁሙ ” ሻዕቢያ የአማራ ክልልን ጦርነት የሚያቀጣጥለውና ድጋፍ የሚያደርገው ኢትዮጵያ ሰላም ከሆነች አትለቀኝም ከሚል ስጋት በመነሳት ነው” ሲሉ አማራ ክልል ላይ የሚደረገውን የውክልና ጦርነት ምክንያት ያብራራሉ።


                                              

NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ኢትዮጵያና ዓለም ባንክ የ 1.72 ቢሊየን ዶላር የድጋፍና ብድር ስምምነት ተፈራረሙ፤ “ድርድሩ ያለስምምነት ተቋጭቷል”
የሶፎኒያስ ገዳዮች ተያዙ፤ ነፈሰ በላዎቹ የተያዙት የዘረፏትን መኪና ሊሸጡ ሲደራደሩ ነው
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2