ECONOMY  ቦይንግ ኩባንያ የአፍሪካ ዋና ጽሕፈት ቤቱን አዲስ አበባ ሊከፍት ነው፤ የአውሮፕላን አካላትንና መለዋወጫዎችን የማምረት ስምምነት ተደረሰ

ቦይንግ ኩባንያ የአፍሪካ ዋና ጽሕፈት ቤቱን አዲስ አበባ ሊከፍት ነው፤ የአውሮፕላን አካላትንና መለዋወጫዎችን የማምረት ስምምነት ተደረሰ

በ110ሚሊየን ዶላር ኢትዮጵያ የአውሮፕላን አካላትንና መለዋወጫዎችን በሀገር ውስጥ ለማምረት ስምምነት ተደረሰ