Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ሃምዳን ደጋሎ “ኤርትራን እንበቀላለን” ሲሉ አስጠነቀቁ፤ የትህነግ አርሚ መጨረሻ አዲስ አበባ? 

    June 5, 20250

    በአድርቃይ የትግራይ ሃይሎች ጦርነት ከፍተው ሰዎች ገደሉ፣ ከ500 ባላይ እንስሳት ዘረፉ፤ ቤት አቃጠሉ – ቢቢሲ

    June 7, 20240

    የኢትዮጵያን መጻዒ ዕድል የሚወስኑ “ሁለቱ የውሃ አካላት”

    March 3, 20240

    በሼክ መሐመድ ክስ በስጦታ የተሰጠ ሃብትን አስመልክቶ ለጊዜው የቀረበ ክስ የለም፤ “አብነት የተፈረደባቸው የወሰዱትን የከሳሽ የአክሲዮን ትርፍ እንዲመለሱ ነው”

    October 27, 20240
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    “ልጆቻችን የት ናቸው?” የትህነግ አዲሱ ፈተና “ግፋ በለው” ሲሉ የነበሩ ሚዲያዎች የከበሩበት፣ የድሃ ልጆች ያለቁበት…

    April 21, 20230

    «የሳይበር ዘመቻው ማጠንጠኛ ‘የትግራይ ዘር ማጥፋት’ የሚል የሐሰት ትርክት ነው» ጌት ፋክት

    August 23, 20220

    የትህነግ ታጣቂዎች ከምሽግ እየወጡ ነው፤ ኤርትራና ኢትዮጵያ ተስማምተዋል

    November 29, 20220

    ከህገወጥ ተቋማትና ነጋዴዎች ከ42 ቢሊዮን በላይ ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ተደረገ

    April 29, 20250

    የፀጥታ ስጋት ዝርፊያና ሌብነት በትግራይ “ከጦርነቱ በላይ የከበደን ዘረፋ ሆኗል”

    June 4, 20220
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  POLITICS  “ሰላም፣ ሰላም፣ አሁንም ሰላም ” ሽመልስ አብዲሳ ጥሪ አቀረቡ
POLITICS

“ሰላም፣ ሰላም፣ አሁንም ሰላም ” ሽመልስ አብዲሳ ጥሪ አቀረቡ

Ethioreview newsEthioreview news—June 3, 20240
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በኦሮሚያ ሰላም እንዲሰፍን፣ የክልሉ ህዝብ ወደ ሰላማዊና የተረጋጋ ህይወት እንዲመለስ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተደጋጋሚ ጥሪ አቀረቡ። አቶ ሽመልስ አብዲሳ በይፋዊ ማህበራዊ ገጻቸው ባካፈሉት ሰፊ ጽሁፍ ህገወጥነት የሚያስተዳድሩትን ክልል ተግዳሮት እንደሆነ ጠቁመዋል፡፡

በኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ኮሚሽን በይፋ የአጀንዳ ማሰባሰቡን ስራ በአዲስ አበባ እንደሚያስጀምር መገለጹን ተከትሎ ሽመልስ አብዲሳ “ሰላም፣ ሰላም፣ አሁንም ሰላም” ብለዋል። ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ህዝብ ገዳ የመሰለ ባህላዊ የሰላም ስርዓት እያለውና በተረጋጋ ሁኔታ የመኖር እድል ቢኖረውም በ “ህገወጥነት” መፈተኑን ገልጸዋል።

“ዛሬ ትናንት አይደለም” ያሉት ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሞ ህዝብ መብቱን አረጋግጧል፣ እድሉን በራሱ የመወሰን መብት ተጎናጽፏል ካሉ በሁዋላ ዛሬ ጫካ ጠመንጃ ትግል በማለፉ አይጠቅምም በዋል። የሰላማዊ ትግሉ ምህዳር ተከፍቷል ሲሉም የጫካ ትግል ሊያከትምና የሰላም መንገድን መከተል እንደሚገባ ጽፈዋል።

ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ በመግለጫቸው “ህዝቡ አግኝቷል” ያሉት የነጻነት መንገድ “ባሁን ወቅት ታጥቆ ጫካ ውስጥ በሚንቀሳቀስ” ባሉት አካል መስተጓጎሉን ገልጸዋል፡፡ በተለይም ባለፉት አራት ዓመታት በክልሉ የተካሄደው ግጭት አለመረጋጋትን አስከትሎ “ብዙ ክስሮናል” ነው ያሉት፡፡

More stories

ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሀገራት በኒኩለር  ኢንጂነሪግ የመጀመሪያ ዲግሪ እንድትሰጥ በአለም አቀፍ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ (IAEA) ተመረጠች።

May 1, 2025

ጆ ባይደን ከፕሬዚዳንታዊ የምርጫ ፉክክር ወጡ

July 23, 2024

አማራ ክልል እንደ አዲስ እየተሰራ ነው፤ በክልሉ የከተማ መሬት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ታገደ

September 10, 2023

ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ማድረግ ረገድ!

January 21, 2024

“ነገሮች ሁሉ በሰላማዊ መንገድ ተጠናቀው ሰላምና መረጋጋት መስፈን እንዳለበት እናምናለን” ሲሉ የመንግስታቸውን አቋም የገለጹት አቶ ሽመልስ አስከፊ ያሉት ጭቆና በኦሮሞ ህዝብ ላይ መፈጸሙ ቆሞ ህዝቡ በሰላም ወጥቶ በመግባት እራሱን የማልማት መብቱ እንዲከበርለት ያስፈልጋል በማለት ሀሳባቸውን ዘርዝረዋልም፡፡

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በህግ ከተሰጠው የህግ የበላይነትን የማስከበር ኃላፊነቱ ጎን ለጎን በነባር የማህበረሰቡ እሴት መሰረት ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ተጀምሯል ያሉት የሰላም ጥሪዎችን አሁንም እንደቀጠለ ነው ብለዋልም፡፡ በዚህም የሰላም ንግግር ሂደቱ እንዳተቋረጠ ፍንጭ ሰጥተዋል።

መሰል የሰላም ጥሪዎች መንግስትን በኃይል ለሚወጉት ስቀርብ የመጀመሪያው አይደለም፡፡ ተደጋጋሚ ጥሪዎች ብቻም ሳይሆን የተጀመሩ ፊት ለፊት ተገናኝቶ የመወያየት እድሎችም ሳይሰምሩ ሲከሽፉ ታይተዋል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድሩ ተከታይ ጥሪ ባሁን ወቅት የተሰማም በክልሉ በተለያዩ አከባቢዎች ግጭቶች አለማቧራታቸው ብቻ ሳይሆን የተዋጊዎች ምልመላዎችም ጎልተው በቀጠሉበት ወቅት ነው፡፡

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች ምክር ቤት ሰብሳቢ ፖለቲከኛ ደስታ ድንቃ በዚሁ ሀሳብ ላይ ለዶቼ ቬለ በሰጡት አስተያየትም “በቃል የሚነገሩ መሰል አስተያየቶች በተግባር ልደገፉ ይገባል” ብለዋል፡፡ ለዚህ ደግሞ የፖለቲካ ቁርጠኝነት ይሻል ነው ያሉት፡፡
ባለፉት ወራት የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በተደጋጋሚ የሰላም ጥሪ ማሰማቱን አስታውሰው ዛሬ በይፋዊ ማህበራዊ ገጻቸው ላይ አስተያየት የሰጡት የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) የውጭ ጉዳይ ሃላፊና የፖሊቲካ ተንታኝ ጀዋር ሙሃመድ ለጦርነት ከመቀስቀስ ሰላምን ማወጅ ጥሩ እምርታ ቢሆንም ጥሪው በተግባር ሊታጀብ ይገባል ብለዋል፡፡ ፖለቲከኛ ጃዋር “በፍርድ ቤት በነጻ የተሰናበቱ” ያሏቸውን የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ፖለቲከኞችን መፍታት እና በቅርቡ የተገደሉትን የኦነግ የፖለቲካ ኦፊሰር የአቶ በቴ ዑርጌሳን ፍትህ ማረጋገጥ ለቁርጠኝነቱ አንዱ ማሳያ ሊሆን ይገባል ሲሉም ሃሳባቸውን ገልጸዋል፡፡

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢው አቶ ደስታ ዲንቃም ከመንግስት ባሻገር ስለ የፖለቲካ ተቋማት አስተዋጽኦ ተጠይቀው፤ “በሰላማዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ድርጅቶች በሙሉ የሰላም ጥሪና ተማጽእኖ ከማቅረብ ቦዝነው አያውቁም” ብለዋል፡፡የኦሮሚያ የተራዘመ ግጭት በተለይም ባለፉት አራት ዓመታት ተስፋፍቶ ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳቶች ማድረሱ ተደጋግሞ ተዘግቧል፡፡

ትርጉም ጀርመን ድምጽ

POLITICS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

በኢትዮጵያ የነዳጅ ማውጣት ስራ በአዲስ መልክ ሊጀመር ነው – ከተፈጥሮ ጋዝ ብቻ በዓመት ከ8 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ያስገኛል
ሽመልስ አብዲሳ የሰላም ድርድን ለሚያስተጓጉሉ የጦርነት ነጋዴዎችን ” በቃችሁ” አሉ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
POLITICS

ኢራን እኛ ላይ ምን ልታደርግ ትችላለች?

March 28, 20260
POLITICS

አስቸኳይ የአርበኛነት ጥሪ ለኢትዮጵያን

March 4, 20260
POLITICS

ትራምፕ ኢራንን እንደሚወጉ ፍንጭ ሰጡ

January 28, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news