Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  Category: POLITICS

POLITICS

POLITICS

ኢራን እኛ ላይ ምን ልታደርግ ትችላለች?

March 28, 2026

 ኢራን በእስራኤልና በአሜሪካ የተከፈተባትን  ጦርነት ለመመከት በሚል ሰበብ በገልፍ ሃገራት ላይ በተለይም በዱባይ አረብ ኤምሬትስ ሚሳኤልና ዱረን እየተኮሰች ቀጠናውን እያናጋች ትገኛለች። በዚህ ቀውጢ የጦርነት ወረዳ...

Read more
POLITICS

አስቸኳይ የአርበኛነት ጥሪ ለኢትዮጵያን

March 4, 2026

ኢትዮጵያን እንወዳለን፣ ኢትዮጵያ አገሬ ናት፣ ኢትዮጵያ እናቴ ናት፣ ሌላ እናት የለኝም የምትሉ ሁሉ፤ በኢትዮጵያ ጉዳይ ያገባናል የምትሉ የመንግስት አካላት፣ ተቀናቃኝ ድርጅቶች፣ በየትኛውም የፖለቲካ አቋም የተሰላፋችሁ አክቲቪስቶች፣...

Read more
POLITICS

ትራምፕ ኢራንን እንደሚወጉ ፍንጭ ሰጡ

January 28, 2026

ዶናልድ ትራምፕ ትኩረታቸውን ወደ ፐርሽያ ገልፍ ባላንጣቸው ኢራን በመመለስ፣ ቀደም ሲል በደቡባዊ ቻይና ባህር ትንቀሳቀስ የነበረችውን ግዙፏን "አብርሃም ሊንከን" የጦር መርከብ (Aircraft carrier) ወደ ሆርሙዝ ባህረሰላጤ ...

Read more
POLITICS

“ኢትዮጵያ ወደ ባህር የመውጣት ፍላጎቷን እውቅና እንሰጣለን” ሶማሊላንድ

January 27, 2026

ቪኦኢ - በዳቮስ የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ላይ የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት አብዲራህማን ሞሐመድ (ኢሮ) ያስመዘገቡት ዲፕሎማሲያዊ ድል፣ በአፍሪካ ቀንድ ለዘመናት የነበረውን የኃይል ሚዛን የናጠ ታሪካዊ ክስተት ተደርጎ ተወስዷል። ይህ ክስተ...

Read more
POLITICS

የብር እርሻ – ስደተኛው ፋኖ “ገንዘብ በእህል ሚዛን እየተካፈሉ ነው” ስራ ብዙው የሰመራ ኢምግሬሽን የአሻራ ክፍያ

November 7, 2025

ሰሚ ያጣው የአማራና ትግራይ ወጣቶች ፍልሰት፤ ገንዘብ በእህል ሚዛን የሚካፈሉ ነጻ አውጪዎች ተፈጠሩ“የብር እርሻ” አዲስ ሪፖርተርት - “ነፍጥ ያነገቡ ከፍተኛ ሃብት እያፈሩ ነው” እጃቸውን ባፋቸው ጭነው የሚታዘቡ። ወደ ኬን...

Read more
POLITICS

የኤርትራን የሃገርነት እውቅና መሻር አይቀሬ ይሆን?

October 9, 2025

ኢትዮጵያ በ1985 ዓ.ም ለኤርትራ የሰጠችው የአገርነት እውቅና የብዙ አሥርት ዓመታት የእርስ በርስ ጦርነት አብቅቶ የትብብር ዘመን ይጀምራል የሚል ተስፋ የፈጠረ የዕርቅ ምልክት ተደርጎ ተወስዶ ነበር። በወቅቱ በሕወሓት ይመራ የነበ...

Read more
POLITICS

አብን “ሁለት-ረገጥ አካላት” ያላቸው የአማራ ክልል አመራሮችን ተጠያቂ አደረገ

October 8, 2025

"ሁለት-ረገጥ አካላት" ሲል አብን የጠራቸው የአማራ ክልል አመራር አካላት የሕዝብን ስቃይ እያባባሱ መሆኑን ጠቅሶ የማጥራት ስራ ሊሰራ እንደሚገባ አሳሰበ። "የአማራ ክልል በማይመጥነው ቀውስ ውስጥ ነው" በማለት ትጥቅ ያነሱ አካላት...

Read more
POLITICS

80ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ እና የኢትዮጵያ ተሳትፎ

September 27, 2025

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ግዙፉና ጉምቱው የዓለም የብዝሃወገን ዲፕሎማሲ መድረክ ነው። 80ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ከጳጉሜን 4 ቀን 2017 ዓ.ም አንስቶ “ደህናነት በአብሮነት፤ 80 ዓመታት እና ከዚያ በላይ ለ...

Read more
POLITICS

“ኢትዮጵያዊያን በህዳሴ ግድብ ታሪክ ሰርተን ታሪክ ላይ ቆመን ለማውራት በቅተናል” አብይ አሕመድ

September 9, 2025

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጥቁሮች እንደምንችል እና እንደምናሳካ ያሳየንበት ታላቅ ስራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያውያን ሕብረ ብሔራዊነት መገለጫ የሆነውን ...

Read more
News2

የደቡብ ሱዳን ወደ ቀውስ ማምራትና የተመድ ማስጠንቀቂያ

August 24, 2025

የደቡብ ሱዳን ፕሬዝደንት ሳልቫ ኪር ሚያርዲት በአምስት ዓመታት ውስጥ ሰባተኛ የፋይናንስ ሚኒስትር ሾመዋል። ልጃቸው አዱት ሳልቫ ኪር ሚያርዲት ፕሬዝዳንታዊ አማካሪ ሆናለች። ኪር ተቀናቃኛቸው ሪየክ ማቻርን አስረው ሹም ሹር ሲያካሒዱ...

Read more
POLITICS

የወለኔ አርሶ አደሮች ኅብረት ፓርቲ ዕውቅና ተከለከልኩ አለ፤ የሕግ “ጥሰቶች ፈጽሟል”

August 21, 2025

የወለኔ አርሶ አደሮች ኅብረት ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ሰይፈ ጀማል "እውቅና ተከለከልን" በሚል ቅሬታቸውን ባቀረቡበት ወቅት እንደተናገሩት፤ የወለኔ አርሶ አደሮች የዴሞክራሲ እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ለረጅም ጊዜ ሲጠየቅ የነበረ...

Read more
POLITICS

 ተፈናቃዮች ግብር ካልከፈሉ መሬታቸው እንደሚወሰድ ተናገሩ፤ “መሬት ይወሰዳል” አልተባለም

August 16, 2025

ከኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ እና ከምዕራብ ሸዋ ዞን ዳኖ ወረዳ ተፈናቅለው በአማራ ክልል ጃራ እና ቻይና መጠለያ ጣቢያዎች ተጠልለው የሚገኙ ተፈናቃዮች “ተገደን ጥለነው ለመጣነው መሬት” “ግብር ካልከፈላችሁ ይወረ...

Read more
POLITICS

ምን እያሉን ነው? የባህር በር!

August 15, 2025

ከሁለት ሳምንት በፊት፤ ናይሮቢ የካምፓላ እንግዳዋን ከፍ ባለ ፕሮቶኮል ተቀበለች፡፡ ፍፁም አረንጓዴ አፀዱን በቀዩ ምንጣፍ ያደመቀው የናይሮቢ ስቴት ሃውስ መስተንግዶም በካምፓላ እንግዶች ዘንድ የተወደደ ሆነ፡፡ ከጥቅል ግቦች ውስጥ ...

Read more
News

ኢዜማ – መንግስት ሚዲያዎችን ቃል አቀባይ ማድረጉ ሕዝብ ሌሎች አማራጭ ሚዲያዎች እንዲያማትር አድርጓል

August 12, 2025

መንግሥት በሕዝብ የሚተዳደሩ መገናኛ ብዙኃን ፍትሐዊ በሆነ እና የመረጃ ብዝኃነትን ባማከለ መልኩ ለሕዝብ ተደራሽ ከማድረግ ይልቅ የመንግሥት ቃል አቀባይ ብቻ መሆናቸው ማኅበረሠቡ ሌላ አማራጭ እንዲመለከት የተጫወተውን ሚና አምኖ አለ...

Read more
POLITICS

ሩስያ ሳታስበው በትጠቃ ሞታም ጠላቶቿን ትበቀላለች ይላል …

August 10, 2025

ሩሲያ ፡ አያድርገውና ሳታስበው በአሜሪካን ጥቃት ቢደርስባት ፡ መሪዎቿ በጅምላ ቢገደሉ ፡ ከተሞቿ በኒውክሊየር አረር ነደው እንዳልነበር ቢሆኑ ሞተውም ጠላቶቿን ሞታም ትብቀላለች ኢትዮሪቪው | አሜሪካ በ1942 የኑክሌር መሳሪያ መያ...

Read more
News2

ኦነግ ጃዋር በመስረተው አዲስ ህብረት ውስጥ “የለሁበትም” አለ፤ ውስኔው ከሕግ ተጠያቂነት ለማለጥ ነው ተብሏል

August 5, 2025

በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር / ኦነግ "ሲያትል ተሰባስበን ህብረት መሰረትን" ካሉት ውስጥ "የለሁበትም" ሲል መግለጫ አወጣ። ሲያትል ትመሰረተ የተባለው የኦሮሞ ልሂቃን ህብረት ጦርነት ከከፈቱ፣ ከውጭ አገራት...

Read more
POLITICS

በኦሮሚያ ክልል ማን፣ ምን ፈጸመ? የኢሰመኮ ሪፖርት

August 5, 2025

ኢሰመኮ ይፋ ባደረገው ሪፖርት በኦሮሚያ ክልል የተፈጸሙ ያላቸውን ጉዳዮች የዘረዘረበት ክፍል ከዚህ የሚከተለውን አስፍሯል። ሪፖርቱ ቀን፣ ቦታና ስም በመጥቀስ የተፈጸሙ ወንጀሎችን፣ ግድያዎችን፣ ዘረፋና የመሳሰሉትን በዝርዝር አስቀምጧ...

Read more
POLITICS

አማራ ክልል ! ከኢሰመኮ ዓመታዊ ሪፖርት እንደወረደ

August 4, 2025

የኢሰመኮ የመንግሥት ኃይሎችና የፋኖ ታጣቂዎች ፈጸመውታል ያለውን በቀን፣ ቦታና በወራት ለይቶ አጥፊውን በመለየት ሪፖርቱን ይፋ አድርጓል። በሪፖርቱ ሕዝብ ላይ የደረሰውን የነፍስ ጭምሮ የንብረት ጉዳት በሪፖርቱ ተካቷል። በአዊ ብሔረ...

Read more
  • 1
  • 2
  • 3
  • …
  • 14
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
VOE
The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

MENU

NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
© Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
  • CONTACT
  • law
  • INTERVIEW
  • ያበደው
  • ECONOMY
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2