Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  law  “የአዳነች አቤቤ ታናሽ ወንድምና የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ ነኝ ጉዳያችሁን እጨርስላችኋለው”
law

“የአዳነች አቤቤ ታናሽ ወንድምና የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ ነኝ ጉዳያችሁን እጨርስላችኋለው”

Ethioreview newsEthioreview news—August 5, 2024
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

አንድ በድለላ ስራ ላይ የተሰማራ ግለሰብ የክብርት ከንቲባ ታናሽ ወንድም እና የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ ነኝ በማለት ከአራት ግለሰቦች ላይ ከ900 ሺ ብር በላይ ያታለለን ተጠርጣሪ ከግብረ አበሮቹ ጋር ይዞ ምርመራ እያጣራ መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
     
ተጠርጣሪው ግለሰብ ታደለ ጌታነህ ይባላል፡፡ ሆኖም ስሙ ታደለ አቤቤ እንደሚባል ሐሰተኛ መታወቂያ አሰርቶና  የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ የክብርት አዳነች አቤቤ ታናሽ ወንድምና የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ ነኝ በማለት ሰዎችን በሀሰት  ጉዳያችሁን እጨርስላችኋለው ብሎ  ከተዋወቀ በኋላ ከአራት ግለሰቦች ላይ 970 ሺብር በማታለሉ ተጠርጣሪውን ጨምሮ ሁለት ግብረ አበሮቹን ይዞ ምርመራው መቀጠሉን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡

የግል ተበዳይ አቶ ልዑል ኪሮስን የክብርት ከንቲባ ወንድም እንደሆነና መንግስት ለቤት መስሪያ 140 ካሬ ሜትር ቦታ ስለሰጠው ለሊዝ የሚክፍለው 800 ሺ ብር እንዲያበድሩት ይጠይቃቸዋል፡፡
የግል ተበዳይም የተባሉትን በማመን 600 ሺ ብሩን አስናቀ ጌታነህ ቀሪውን 200 ሺብር ደግሞ በላይ ጣሰው በተባሉት ግብራበሮቹ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ እንዲያደርጉ በነገራቸው መሰረት ብሩን ገቢ ያደርጋሉ፡፡ በተመሳሳይ የማታለያ ዘዴ አቶ ፈለቀ ሃይሉ የተባሉትን ግለሰብ በመቅረብ ቤት ለመገንባት 4ሚሊዮን ብር እንደሚያስፈልገው እና 500ሺ ብር ብድር እንዲሰጡት ጠይቆ 105 ሺ ብር መቀበሉን በማስረጃ ማረጋገጡን ፖሊስ ገልፆል፡፡

በተመሳሳይ አዳማ ከተማ የተዋወቀቃቸውን አቶ ለገሰ ሲሳይን ደግሞ የከንቲባዋ ወንድም ስለሆነኩ በቀላሉ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ መሬት አሰጥሃለሁኝ ብሎ 10 ሺ ብር የወሰደ ሲሆን እንዲሁም ለቤተሰባቸው ፓስፖርት ለማውጣት ኢሚግሬሽን ያገኛቸውን አቶ ፈለቀ ዝናቡን የክብርት ከንቲባ ወንድም ነኝ በተጨማሪም እኔም ዳኛ ነኝ ምናልባት ያለ አግባብ የሚያጉላሉህ ካሉ አሳውቀኝ ሰብስቤ አሳስራቸዋለሁኝ የሚል የማታለያ ቃል በመናገር ጉዳያቸው በፍጥነት እንዲያልቅል 80ሺ ብር እንዲሰጠው ጠይቆ 10 ሺ ብር አታሎ መውሰዱን አዲስ አበባ ፖሊስ ባሰባሰበው ማስረጃ መረጋገጡን አስታውቋል፡፡

ግለሰቡ ከክብር ከንቲባ ጋር ምንም አይነት ዝምድና የሌለውና በድለላ ስራ የተሰማራ መሆኑን ፖሊስ አስታውቆ ግለሰቡን ጨምሮ በዚህ ወንጀል ተሳትፎ ያላቸው ሦስት ተጠርጣዎችን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራውን መቀጠሉን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
የመንግስት የስራ ኃላፊዎችን እናውቃለን ዘመድ ነን በማለት የማታለል ወንጀል የሚፈፅሙ አታላዮች እንዳሉና የመንግስት የስራ ሐላፊዎች ዘመድ ቢሆኑም እንኳን  ከህግና ከአሰራር ስርዓት ውጭ አለአግባብ የሚሰጥ አገልግሎት አለመኖሩን እንዲሁም የመንግስት አገልግሎት ተገቢ ባልሆነ መንገድ ወይም በአቋራጭ ለማግኘት የሚደረጉ ማንኛውም ህገወጥ ተግባር ላልተገባ ወጪ የሚዳርግ መሆኑን ህብረተሰቡ ተገንዝቦ ድርጊቱን እንዲከላከል እና በዚህ ህገ ወጥ ድርጊት የሚሳተፉ ግለሰቦችን ህብረተሰቡ የማጋለጥ ሐላፊነት እንዳለበት አዲስ አበባ ፖሊስ መልእክቱን አስተላልፏል፡፡

law
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ሴት አትሌቶች በ800 ሜትር ፍጻሜ ደረሱ
[የኢኮኖሚ ባለሙያዎች] ከፖለቲካ እምነታቸው የሚቀዱት ሟርት
Related posts
  • Related posts
  • More from author
law

ህገወጥ የውጭ ምንዛሪ ወንጀል የፈጸሙ 123 ተጠርጣሪዎች የባንክ ሒሳብ ታገደ

September 20, 2025
law

እነ ቀሲስ በላይ በሙስና ወንጀል ሊፈርድባቸው እንደማይገባ ጠቅሰው ያቀረቡት ይግባኝ ውድቅ ሆነ

July 26, 2025
law

የአዲስ አበባ የከንቲባ ፅ.ቤት ፕሮቶኮልን ጨምሮ 12 ተከሳሾች በሌብነት ተከሰው ተፈረደባቸው

July 23, 2025
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2