Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  law  የኪነት ባለሙያዋን አታለው ውጭ ሀገር በመውሰድ ቪአይፒ ከሚባል ሰው ጋር በተደጋጋሚ ለወሲብ የዳረጉ ተፈረደባቸው
law

የኪነት ባለሙያዋን አታለው ውጭ ሀገር በመውሰድ ቪአይፒ ከሚባል ሰው ጋር በተደጋጋሚ ለወሲብ የዳረጉ ተፈረደባቸው

Ethioreview newsEthioreview news—November 4, 2024
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የሙዚቃ ተወዛዋዥ የሆነችውን ግለሰብን በህገወጥ መንገድ ወደ ውጭ ሀገር በመላክ ለወሲብ ብዝበዛ አጋልጠዋል የተባሉት ተከሳሾች በ13 እና በ16 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 13ኛ ወንጀል ችሎት ወሰነ።

የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ በተከሳሾቹ ፍሬህይወት ስለሺ እና አሊ ፈርዳን ላይ በ1996 ዓ.ም የወጣዉን የወንጀል ህግ አንቀፅ 32 ንዑስ ቁጥር 1 እና አንቀጽ 137 ንዑስ ቁጥር 1 ስር የተመላከተውን፣ በሰው የመነገድ እና ሰውን በህገ ወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀል ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የወጣዉን አዋጅ ቁጥር 1178/2012 አንቀፅ 3 4/ እና አንቀፅ 3/2 ስር የተመለከተዉን ድንጋጌ መተላለፍ የሚል ተደራራቢ ክሶችን አቅርቦባቸዋል።

በዚህ በቀረበባቸው በአንደኛ ክስ ላይ እንደተመላከተው 1ኛ ተከሳሽ ካልተያዙ ግብረአበሮች ጋር በመሆን ከኢትዮጵያ የግዛት ክልል ዉጪ ወደ ባህሬን ለስራ መላክ በሚል ሽፋን የዘመናዊ እና ባህላዊ ዘፈን ተወዛዋዥ የሆነችዉን የግል ተበዳይ “ዘመናዊ እና ባህላዊ ዉዝዋዜ እየሰራሽ በየወሩ 500 ዶላር ይከፈልሻል፣ ምግብ እና መኝታ በጥሩ ሁኔታ ታገኛለሽ ትርዒት ስታቀርቢ ትሸለሚያለሽ” በማለት በማታለል ወደ ባህሬን በመውሰድ ቪአይፒ በሚል ቅፅል ስም ከሚታወቅ ግብረአበር ጋር ወሲብ እንድትፈፅም ማድረጋቸው በክስ ዝርዝሩ ላይ ተጠቅሶ በዋና ወንጀል አድራጊነት ተካፋይ በመሆን በሰው መነገድ ወንጀል ተከሰዋል።

በ2ኛ ክስ ደግሞ በሁለቱም ተከሳሾች ላይ እንደቀረበው በግል ተበዳይ ግለሰቧ 200 ዶላር ለ1ኛ ተከሳሽ እንዲከፈለው በማድረግ እንዲሁም 2ኛ ተከሳሽ የሚያስተዳድረዉ ሆቴል ውስጥ ግለሰቧ ወደ ሃገሯ እንዳትመለስ የጉዞ ሰነዶቿን በመያዝ ናድያ ለተባለች የአባቷ ስም ለማይታወቅ ግብረአበሩ በማስተላለፍ ግለሰቧ በምታስተዳድረዉ ማርኮፖሎ በተባለ ሆቴል ዉስጥ ለሆቴል አገልግሎት ከሚመጡ ደንበኞቹ ጋር የአልኮል መጠጦችን እንድትጠጣ፤ ዝሙት እና መሰል የወሲብ ተግባራትን እንድትፈፅም ማድረጋቸው በክሱ ተጠቅሷል።

More stories

ግማሽ ሚሊየን ብር በጥሬው ሲቀበል እጅ ከፍንጅ የተያዘው ተከሳሽ በፅኑ እስራት ተቀጣ

February 1, 2022

ዐቃቤ ህግ በቀድሞ የቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት የክስ መዝገብ ሌሎች ድርጅቶችን አካቶ ለመቅረብ ጠየቀ

July 7, 2023

በሰሜን ኢትዮጵያ ባለው ግጭት የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለመመርመር የተቋቋመው የሚኒስቴሮች ግብረ-ሀይል ስራውን በይፋ ጀምሯል

November 29, 2021

ሰው በማገት ወንጀል የተከሰሱ ሁለት ግለሰቦች 22 ዓመት ከ6 ወር ፅኑ እስራት ተፈረደባቸው

February 16, 2022

በተለይም በባህሬን መቆየት ከምትችልበት የሶስት ወራት ጊዜ ለተጨማሪ አራት ወራት እንዲራዘም እና ቪዛዋ እንዲቃጠል በማድረግ ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ እንድትችል ቪአይፒ በሚል ቅፅል ስም ከሚታወቅ ግብረአበራቸው ጋር ወሲብ እንድትፈፅም ካደረጓት በኋላ በመጋቢት 15 ቀን 2015 ዓ.ም ወደ ሃገሯ የተመለሰች በመሆኑ ተመላክቶ በዋና ወንጀል አድራጊነት ተካፋይ በመሆን በሰዉ መነገድ ወንጀል ተከሰዋል፡፡

ከሁለቱ ተከሳሾች መካከል አንደኛ ተከሳሽ በቁጥጥር ስር ውላ ክስ ዝርዝሩ እንዲደርሳት የተደረገ ሲሆን ሁለተኛ ተከሳሽ በሌለበት ጉዳዩ ሲታይ ቆይቷል።

ፍርድ ቤቱ በግራ ቀኝ የቀረበውን የሰውና የሰነድ ማስረጃና ክርክሮችን መርምሮና አመዛዝኖ ተከሳሾችን ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ሰጥቶ፤ የግራ ቀኝ የቅጣት አስተያየት መርምሮ 1ኛ ተከሳሽን በ13 ዓመት ጽኑ እስራት 2ኛ ተከሳሽን ደግሞ በ16 ዓመት ጽኑ እስራትና በየደረጃው በገንዘብ መቀጮ እንዲቀጡ መወሰኑን የፋና ዘገባ ያስረዳል።

law
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
Ethiopian Airlines becomes new A350-1000 customer
የአሜሪካ ምርጫ ውጤት በሚወስኑት ሰባቱ የአሜሪካ ግዛቶች፤ የካማላ ሃሪስ የህንድ ቅድመ አያቶች መንደር ጸሎት
Related posts
  • Related posts
  • More from author
law

ህገወጥ የውጭ ምንዛሪ ወንጀል የፈጸሙ 123 ተጠርጣሪዎች የባንክ ሒሳብ ታገደ

September 20, 2025
law

እነ ቀሲስ በላይ በሙስና ወንጀል ሊፈርድባቸው እንደማይገባ ጠቅሰው ያቀረቡት ይግባኝ ውድቅ ሆነ

July 26, 2025
law

የአዲስ አበባ የከንቲባ ፅ.ቤት ፕሮቶኮልን ጨምሮ 12 ተከሳሾች በሌብነት ተከሰው ተፈረደባቸው

July 23, 2025
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2