Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News2  አብይ የአፍሪካ ካሪቢያን መሪዎች ለአንድነትና ለኢኮኖሚ ትስስር እንዲነሱ ጠየቁ
News2

አብይ የአፍሪካ ካሪቢያን መሪዎች ለአንድነትና ለኢኮኖሚ ትስስር እንዲነሱ ጠየቁ

Ethioreview newsEthioreview news—September 8, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመደመር እሳቤ በተግባር የተገለጠበት የአፍሪካውያን ስኬት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡

ሁለተኛው የአፍሪካ ካሪቢያን ማህበረሰብ የመሪዎች ስብሰባ በአፍሪካ ሕብረት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሄዷል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት አሸናፊነት በሀይል ወይም በጀግንነት ሳይሆን በአንድነት በመቆም ነው።

የዓለም ነባራዊ ሁኔታ እየተለወጠ ባለበት ዘመን የተገለሉ ድምጾች መሰማት አለበት፤ በዚህ አዲስ ዘመን ከተናጠል ወጥተን በአንድ ድምጽ መናገር አለብን ብለዋል፡፡

More stories

ጓደኛቸውን ገድለው  ሲያሽከረክረው የነበረውን መኪና ወስደው የተሰወሩ ሁለት ተጠርጣሪዎች ተያዙ

May 21, 2024

የብሪክስ ፕላስ የመረጃና እና የባህል ሚዲያ ማዕከል ተመሰረተ

October 15, 2024

” የሎንግ ኦነግ ሸኔን መክዳት ከዜና በላይ ነው” – የሸኔ የሎጂስቲክ መረጃ መንግስት እጅ ገባ

February 18, 2024

“የቴህራን የአየር ክልል በኛ ቁጥጥር ስር ሆኗል” እስራኤል

June 16, 2025

የአፍሪካና ካሪቢያ ሀገራት ችግሮቻቸውን መፍታት የሚችሉት በመለያየት አይደለም ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ የአፍሪካ ከካረቢያን ሀገራት ማህበረሰብ ኢኮኖሚያዊ ትብብር መጠናከር እንዳለበት ገልጸዋል፡፡

ዓለም አቀፍ ፈተናዎች ቀጣናዊ ትብብርን የሚፈልጉበት ወቅት መሆኑን በመጥቀስ፤ እንደ እኛ ያሉ ደግሞ ግልጽ ትብብር እንጂ በተናጠል መንቀሳቀስ የለባቸውም ብለዋል፡፡

አፍሪካና የካሪቢያን ሀገራት ማህበረሰብ ያላቸውን እምቅ የተፈጥሮ ጸጋ፣ የቱሪዝም፣ ኢንቨስትመንት አቅም ተጠቅመው ትብብራቸውን ማላቅ እንዳለባቸውም ገልጸዋል፡፡

የመደመር እሳቤ የአላማ አንድነት መፍጠር መሆኑን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ የዓለም ነባራዊ ሁኔታ እየተቀየረ በመሆኑ በአንድ ድምፅ መናገር አለብን ብለዋል።

ኢትዮጵያ በመደመር እሳቤ ከትብብርም በላይ የጋራ ጥረትና የአላማ አንድነትን በማጎልበት ሀሳብ ወደ ተግባር፣ ተግባር ወደ ዘላቂ ለውጥ እየቀየረች መሆኑን ገልጸዋል።

በአፍሪካ ትልቁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አፍሪካን በማስተሳሰር ቀዳሚ የትራንስፖርት ዘርፍ መሆኑን በመጥቀስ፣ የህዝብ ለህዝብ፣ የሀሳብና የኢኮኖሚ ትብብር ፈጥሯል ብለዋል።

ኢትዮጵያ ባለፉት ሰባት ዓመታት በአረንጓዴ አሻራ 48 ቢሊዮን በላይ ችግኞችን በመትከል ስርዓተ ምህዳሩን መመለስና የስራ ዕድል መፍጠር መቻሏን ገልጸዋል።

የአየር ንብረት ለውጥን ታሳቢ ያደረገው የኢትዮጵያ የስንዴ ምርት ከውጭ ከማስገባት ወደ ዓለም ገበያ የማቅረብ ሂደት ተሸጋግሯል ብለዋል።

ዲጂታል ኢትዮጵያ ለንግድና ፋይናንስ አዲስ መንገድ መክፈቱን ገልጸው፣ሀገር በቀል መፍትሔዎች ኢኮኖሚውን በማሳደግ ራሳችንን አስችሎናል ነው ያሉት።

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በኢትዮጵያ ፋይናንስ ጉልበትና መስዋዕትነት የተገነባ መሆኑን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ስንተባበር ጠንካራ እንደምንሆን አሳይቷል ብለዋል።

እነዚህ ስኬቶች የመደመር ውጤቶች መሆናቸውን በመጥቀስ፣ ከካሪቢያን ሀገራት ማህበረሰብ ጋር ለጋራ ብልፅግና መተባበር አለብን ብለዋል።

አፍሪካና የካሪቢያን ሀገራት ማህበረሰብ በመልክዓ ምድር የተለየዩ መሆናቸውን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ታሪክ ግን በአንድ አስተሳስሮናል ብለዋል፡፡

በማደግና በማገገም ላይ ያሉ እየተባልን ከምንጠራበት የቋንቋ ጥገኝነት በመላቀቅ የራሳችንን አዲስ ነገር እንፍጠር ብለዋል፡፡

ግብርና፣ኢነርጂ፣ ዲጂታል ቴክኖሎጂ፣ እውቀት ለአፍሪካና የካሪቢያን ሃገራት ማህበረሰብ የብልፅግና ድልድይ መሆን እንዳለባቸው ገልጸዋል፡፡

በመርኃ ግብሩ የአንጎላ ፕሬዚዳንትና የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀ መንበር ጃኦ ሎሬኔዞ፣ የኬንያ ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ፣ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር መሀሙድ አሊ የሱፍ፣ የካሪቢያን ሀገራት ማህበረሰብ ዋና ጸሀፊ ካርላ ባርነት፣ የካሪቢያን ሀገራት መሪዎችና ሚኒስትሮች መገኘታቸውን የኢዜአ ዘገባ ያስረዳል።


home
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
በረከት ስምዖን ምላሻቸውን ሰጡ፤ “…እውነት እኔ እንዲህ የምል ይመስላችኋል?”
African, CARICOM Leaders Urge United Front to Demand Justice, Reparations from former Colonial Powers
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News2

ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ

March 8, 2026
News2

ለክቡር የኢፌዴሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝና ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው የቀረበ ጥሪ

March 8, 2026
News2

ስምረት ፓርቲ የትግራይ ወጣት ለትህነግ ጀርባ መስጠቱን አስታወቀ

March 6, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2