Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  ኢትዮጵያ የአረብ ሊግ አባል የሚያደርጋትን ህጋዊ ደብዳቤ ልታቀርብ ነው፤ አርብ ሊግ ህጋዊ ጥያቄ እንዲቀርብ ምክር ሰጥቶ ነበር
News

ኢትዮጵያ የአረብ ሊግ አባል የሚያደርጋትን ህጋዊ ደብዳቤ ልታቀርብ ነው፤ አርብ ሊግ ህጋዊ ጥያቄ እንዲቀርብ ምክር ሰጥቶ ነበር

Ethioreview newsEthioreview news—November 27, 2024
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ከአባይ ወንዝ ግድብ ጋር ተያያዞ ግብጽ የአረብ ሊግን እያስተባበረች ኢትዮጵያ ላይ ተደጋጋሚ ጫና ስትፈጥር፣ ኢትዮጵያ የአረብ ሊግ አባል ልትሆን ይገባ እንደነበር ተደጋጋሚ አሳብ ሲሰነዘር እንደነበር ይታወሳል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድም ይህንኑ አንስተው ዝርዝር ባይናገሩም የአረብ ሊግ ውስጥ በአባልነት መካተት አስፈላጊ መሆኑን ማስታውቃቸው አይዘነጋም።

የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ቀደም ሲል ከአረብ ሊግ ተጠባባቂ ፀሐፊ ጋር ምክክር አድርገው እንደነበር ተጠቅሶ ዛሬ ይፋ የሆነ ዜና እንደሚያስረዳው፣ ጠቅላይ ምክር ቤቱ ለአረብ ሊግ የሚቀርበውን ደብዳቤ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስገብቷል። ከውጭ ጉዳይ ሚንኪስር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ጋርም መክረዋል።

የአርብ ሊግ ተጠባባቂ ጸሐፊ ከእስልምና ጠቅላይ ምክር ቤት አመራሮች ጋር ባደረጉት ውይይት “የኢትዮጵያ መንግስት ጥያቄውን በይፋ ካቀረበ ምላሽ እንሰጣለን” ማለታቸውን እስልምና ጠቅላይ ምክር ቤቱን ጠቅሰው ዜናውን ያሰራጩት ሪፖርት አድርገዋል። በዚህ መሰረት ደብዳቤው ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስቴር መቅረቡ ተረጋግጧል።

ደብዳቤውን ያቀረቡት የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዬስ በ17/03/2017 በጽ/ቤታቸው ባደረጉት ምክክር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ፣ ተቀዳሚ ም/ፕሬዝዳንት ሸይኽ አብድልከሪም ሸህ በድረዲን፣ የጠቅላይ ም/ቤቱ ዋና ፀሐፊ ሸህ ሃሚድ ሙሣ እና የጠቅላይ ም/ቤቱ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ዋና ኃላፊ የሆኑት ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ተገኝተው እንደነበር ታዝውቋል።

More stories

ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

April 11, 2021

ባሕር ዳር – በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት በበርሜል የተከማቸ ነዳጅና ቤንዚን ተያዘ

February 3, 2021

በትህነግ ሽንፈት ዋዜማ- የአሜሪካ ወታደሮች ከወር ተኩል በኋላ ወደ ጅብቲ ይጓዛሉ

November 29, 2021

ከታሪክ ተምረን በክብርና በአንድነት እንኖራለን!

April 27, 2021

በውይይቱም የተነሱ ዋና ዋና ጉዳዩች ሲጨመቁ

  1. ኢትዮጵያ የአረብ ሊግ አባል እንድትሆን በጠቅላይ ም/ቤቱ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ከአረብ ሊግ ተጠባባቂ ፀሐፊ ጋር በነበረው ውይይት የኢትዮጵያ መንግስት ጥያቄውን በይፋ ካቀረበ ምላሽ እንደሚሰጡ በገለፁልን መሠረት በጽሑፍ የተዘጋጀውን ደብዳቤ ለክቡር ሚ/ሩ መቅረቡ
  2. በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋና መ/ቤትና በተለያዩ አገራት በተመደቡ ዲፕሎማቶች ዙሪያ የሙስሊሙ አካታችና አሳታፊነት ምን እንደሚመስል? ለማካተትስ ምን እየተሰራ ነው? የሚለው ጥያቄ
  3. በፌዴራል መንግስት አዋጅ ቁጥር 1207/2012 ለጠቅላይ ም/ቤቱ በተሰጠው ስልጣን መሠረት በውጭ አገር ቅርንጫፍ ቢሮዎችን የመክፈት እና በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውዮን ሙስሊሞች የሚያቋቁሙት ጽ/ቤቶች ለመክፈት እንዲያስችላቸው በውጭ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስፈላጊውን እገዛና ትብብር እንዲያደርግላቸው።
  4. በሳዑዲ አረቢያ ጅዳ ከተማ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ውስጥ የሐጅና ዑምራ ጉዳይ የሚያስተባብርና የሚከታተል ዲፕሎማት እንዲሾምልን ከዚህ በፊት ለነበሩ 2 ሚኒስትሮች ጥያቄው ቀርቦ ምላሽ ያላገኘ ሲሆን አሁን ካስፈላጊነቱ እንፃር ተገንዝበው ተወካይ እንዲመደብ የሚጠይቅ።
  5. ከላይ የተጠቀሱትን ጥያቄዎች አፈፃፀም ላይ ሁሌም ስለምንቸገር ከሚ/ር መ/ቤቱና ከጠቅላይ ም/ቤቱ ጋር በጋራ የሚሰሩ ተወካዮች እንዲመደቡ በየእለቱ በመገናኘት እንዲያስፈጽሙ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኩል እና በጠቅላይ ም/ቤቱ በኩል ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ተመድበው ስራዎች እንዲያከናውኑ ስምምነት ላይ መደረሱም ነው የተገለፀው

በአጠቃላይ በነበረው ውይይት አዎንታዊ ምላሽ የተሰጠ መሆኑን ጠቁመው፣ ውጤቱን በቀጣይ ይፋ መሆን ሲገባው ለህዝብ እንደሚያሳውቁ አመልክተዋል። የኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ሳይሆን ጥያቄውን ማቅረብና የአባልነት ምላሹንም መቀበል የመንግስት ስራ እንደሆነ ያነጋገርናቸው የእስልምና ጠቅላይ ጽህፈት ቤት አንድ ኃላፊ ነግረውናል።

” እንቅስቃሴው የአገላለጽ ችግር አለበት” ያሉን እነዚህ ወገኖች “የኢትዮጵያ እስልምና ምክር ቤት ይህን ጉዳይ አጀንዳ አድርጎና ከመንግስት ጋር ተናቦ የሚሰራው አገሩ አስቦና አልሞ ነው” ብለዋል። አያዝወም በሊጉ ተቀባይነት ከተገኘ የምትወከለው ኢትዮጵያ፣ በስብሰባ የምትሳተፈው ኢትዮጵያ እንጂ ምክር ቤቱ እንዳልሆነ ግልጽ ስለህነ ዜናውን ወደ አንድ በኩል መሳብ ተገቢ እንዳልሆነና ሆን ተብሎ ብዥታ ለመፍጠር የሚደረግ እንደሆነ ተናግረዋል።

የአረብ ኦሊግ አገራት እንጂ የኃይማኖት ተቋማት ስለሌሉበት ጥያቄውን ኢትዮጵያ በኦፊሳል እንድታቀርብ ራሱ አረብ ሊግ ምክር የሰጠው በዚሁ መነሻ መሆኑን አስተያየት እንዲሰጡን የጠየቅናቸው ነግረውናል። አያዘውም ይህ “የተመረጠ አካሄድ ነዎው። ውጤቱ ሲታይ እንዴት ታስቦ እነተፈጸመ ህዝብ እንዲያውቅ ይደረጋል” ብለዋል።

በአሁኑ ሰዓት ያሉት የሊጉ አባላት Algeria, Bahrain, Comoros, Djibouti, Egypt, Iraq, Jordan, Kuwait, Lebanon, Libya, Mauritania, Morocco, Oman, Palestine, Qatar, Saudi Arabia, Somalia, Sudan, Syria, Tunisia, the United Arab Emirates, and Yemen.

ኢትዮጵያ ከሞሮኮ፣ አልጀሪያ፣ አረብ ኤምሬትስ፣ ኮሞሮስ፣ ኢራቅ፣ ሊቢያ፣ ጆርዳን፣ ኪዌት ከመሳሰሉት አገራት ጋር ወዳጅ መሆኗ አይዘነጋም።

NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ኢትዮጵያ ሶስተኛዋን የመሬት ምልከታ ሳተላይት አልምቶ ለማምጠቅ የውል ስምምነት ተፈረመ
እስራኤልና ሊባኖስ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተሰማ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2