Skip to content
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  law  “አቶ አብነት ጊዜአቸውን በኳስ ሜዳ እና እንደ ካሲኖ በመሳሰሉት መዝናኛ ቤቶችበማሳለፍ ላይ ናቸው”
lawTIPS 1

“አቶ አብነት ጊዜአቸውን በኳስ ሜዳ እና እንደ ካሲኖ በመሳሰሉት መዝናኛ ቤቶችበማሳለፍ ላይ ናቸው”

Ethioreview newsEthioreview news—November 28, 2024
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

አቶ አብነት ገብረመስቀል ከሁለት ቢሊየን ብር በላይ የትርፍ ድርሻ ቢከፈላቸውም በአሁን ሰአት ግን ሰባራ ሳንቲም በባንክ ሒሳባቸው ውስጥ የለም ሲሉ  ሼህ መሐመድ ለፍርድ ቤት ገለፁ ።

ሼኩ ይህን የገለፁት አቶ አብነትገብረመስቀል የገንዘብ እግድ ይነሳልእ ብለው ባቀረቡት ማመልከቻ ላይ በሰጡት መልስ  ነው ።

አቶ አብነት ገብረመስቀል ከዚህ በፊት ለከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የውል ጉዳዮች ፍታብሔር ችሎት  የተጣለብኝ የገንዘብ እግድ ይረሳልኝ ብለው ቢጠይቁም ፍርድ ቤቱ ሳይቀበለው ቀርቷል።

አቶ አብነት ገብረመስቀል ህዳር 6 ቀን 2017 ዓ ም በድጋሚ ፅፈው ባቀረቡት እግድ ይረሳልኝ ጥያቄን የከፍተኛው ፍርድ ቤት ሰኞ ህዳር 16 ቀን 2017 ዓም ተመልክቶቷል ።

ችሎቱ በእለቱ በቀረበው የአቶ አብነት ጥያቄ ላይ ሼክ መሐመድ ሁሴን አሊ አልአሙዲ ምላሽ እንዲሰጡ ጠይቆ አራት ገፅ የያዘ የፅሁፍ ምላሽለፍርድ ቤቱ አቅርበዋል ።

በዚህ ሰነድ ላይ የአቶ አብነት እግድ መነሳት የለበትም ብለው  የገለፁት ሼክ መሐመድ  አቶ አብነት በናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ ኋላ  የተ የግ ማህበር ከሰጠሆቸው የ አስራ አምስት ፐርሰንት  የአክሲዮን ድርሻ  በየአመቱ በመቶ ሚሊዮንኖች የሚቆጠር የትርፍ ድርሻ የሚያገኙ እስከአሁን ድረስም ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ የወሰዱ ቢሆንም ሰባራ ሳንቲም በባንክ ሒሳባቸው የለም  እነዚህ እውነቶች በፍርድ ቤት ጭምር በተሰጡ ትዕዛዞች  የተረጋገጡ ናቸው ።

ይህ ገንዘብ የት ደረሰ የሚለውን ምላሽ ከህግ አካላት የምንጠብቀው ይሆናል ። ባሳለፍነው የ2015 እና 2016 ዓ ም ብቻ ከናሽናል ኦይል ጂቡቲ 2 ሚሊዮን ዶላር በኢትዮጵያ ብር ከ 250 ሚሊዮን ብር ወደ ባንክ ሂሳባቸው ገቢ የተደረገ ቢሆንም በተመሳሳይ በኘሁን ወቅትም ሰባራ ሳንቲም በባንክ ሂሳባቸው ውስጥ የለም ሲል የሚያብራራው የሼኩ መቃወሚያ ሲቀጥልም

አቶ አብነት ገብረመስቀል ዐቃቤ ህግ ባቀረበባቸው የሙስና ወንጀል ክስ ተመስክሮባቸው እንደንፁህ የመቆጠር መብታቸው ቀርቶ በፍርድ ቤት ብይን የተሰጠ በመሆኑ ተከላክለው እስካላስተባበሉ ድረስ እንደወንጀለኛ እንዳይቆጠሩ መከላከል ይገባቸዋል ።

መንግስት አቶ አብነት ገብረመስቀል ከፍተኛ ህመም ላይ በመሆናቸው የቀረበባቸውን ክስ ለመከላከል በማይችሉበት ሁኔታ ላይ ናቸው ብሎ ጤንነታቸው እስኪመለስ ለጊዜው ክሱ እንዲቋረጥ ተደርጓል ።

ተከሳሹም በዚህ እድል ተጠቅመው ወደ ውጪ ሃገር  የሄዱ ሲሆን አሁን ላይ ግን ጤንነታቸው ተስተካክሎ ጊዜአቸውን በኳስ ሜዳ እና እንደ ካሲኖ በመሳሰሉት መዝናኛ ቤቶችበማሳለፍ ላይ የሚገኙ ናቸው ።

አቶ አብነት ገብረመስቀል መንግስት ያደረገላቸውን ትብብር ዋጋ በመስጠት ወደ አገር ቤት ተመልሰው የፍርድ ሒደታቸውን መከታተል ሲገባቸው ይህንን አለማድረጋቸው ሌለላው ቢቀር እንካን ዐቃቤ ህግ ያስመሰከረባቸው በመሆኑ እንደወንጀለኛ እንዳይቆጠሩ ለራሳቸውም ስምና ክብር ሲሉ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ መሠረት መከላከያ ማስረጃዎቻቸውን በማቅረብ  እንደ ንፁህየመገመት ህገመንግስታዊ መብታቸውን ለማስመለስአልፈለጉም ።  የሚለው የባለሐብቱ መቃወሚያ ይህንን አለማድረጋቸው አቶ አብነት ግልፅ በሆነ እና በማያሻማ ሁኔታ እራሳቸው እና ገንዘባቸውን ለማሸሽ ተግባር ቅድሚያ የሚሰጡ  ስለመሆናቸው አረጋጋጭ በመሆኑ በዚህ የአፈፃፀም ችሎት የተሠጠው ትዕዛዝ የሚነሳበት የህግ ምክንያት የለም ሲል ይቀጥልና ስለዚህም የተከበረውፍርድ ቤት በዚህ ረገድ ቢሆን የፍርድ ባለዕዳ አቤቱታ የፍሬነገር መሠረት የሌለው መሆኑን ተገንዝቦልኝ አቤቱታቸው ውድቅ እንዲያደርገው አጠይቃለሁ ሲሉ ባለሐብቱ  ለፍርድ ቤት ባቀረቡት  መቃወሚያ ላይ  አስፍረው ተመልክተናል ።

ፍርድቤቱም ጉዳዩን መርምሮ ብይን ለመስጠት ለሰኞ ህዳር 23 ቀን 2017 አም ተለዋጭ ቀጠሮ መስጠቱን በችሎት ተገኝተን ታዝበናል ።

Via Getu

lawNEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
የፋኖ ታጠቂዎች በምስራቅ ወለጋ አንገር ጉቲን አራት ወጣቶችን አግተው ሁለቱን ገደሉ፤ ግድያው የጠየቁት ገንዘብ ከተከፈለ በሁዋላ ነው
ኢሚግሬሽን እና ዜግነት – ሽንፍላው ተቋም! 18 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ገንዘብ ከገንዘብ ሚኒስቴር ፈቃድ ውጭ በግልና ዕድር አካውንት አስቀምጦ ተገኘ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
law

ህገወጥ የውጭ ምንዛሪ ወንጀል የፈጸሙ 123 ተጠርጣሪዎች የባንክ ሒሳብ ታገደ

September 20, 2025
TIPS 1

WFP Country Director Says Ethiopia Registered Significant Economic Transformation by Focusing on Rural Dev’t, Poverty Reduction

July 28, 2025
law

እነ ቀሲስ በላይ በሙስና ወንጀል ሊፈርድባቸው እንደማይገባ ጠቅሰው ያቀረቡት ይግባኝ ውድቅ ሆነ

July 26, 2025
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2