Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የፕሮፓጋንዳ ምችና የጦርነት አሻራ በትግራይ

    March 11, 20230

    ሥርዐት አልባው ንግድ እና ስጋት የፈጠረው የኑሮ ውድነት!

    April 4, 20220

    በጥቃት ሳቢያ ተመድ በአማራ ክልል የረድዔት ሥራዎቹን ሊያቆም ነው – የኤርትራና ኢትዮጲያ የስልክ ግንኙነት ተቋረጠ

    October 9, 20240

    የህወሓት ‘ቀጣይ ዕቅድ’ አፈትልኮ ወጣ

    July 1, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ብልጽግና ከሸነፈ – ቀጣይዋ የአዲስ አበባ ከንቲባ ሌሊሴ ነሜ

    June 19, 20210

    “በግብፅ እና በእስራኤል መካከል ትልቅ ጦርነት በማንኛውም ሰአት ሊፈነዳ ይችላል”

    February 18, 20250

    የቆዳ ዋጋ መውደቅና አገራዊ ኪሳራው

    May 9, 20210

    “ኡሁሩ ኬንያታ የትግራይ አማጺ ቡድን ደጋፊ መሆናቸውን ይፋ አደረጉ”

    October 7, 20220

    Uhuru Pulls Out of First African Union Peace Talks

    October 7, 20220
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News2  በሶማሌ ክልል በአርብቶ አደሮችና ሚሊሻዎች ግጭት ሰዎች ተገደሉ፤ ለግጭቱ መነሻ የተለያዩ ምክንያቶች እየተሰማ ነው
News2

በሶማሌ ክልል በአርብቶ አደሮችና ሚሊሻዎች ግጭት ሰዎች ተገደሉ፤ ለግጭቱ መነሻ የተለያዩ ምክንያቶች እየተሰማ ነው

Ethioreview newsEthioreview news—December 26, 20240
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ኢትዮሪቪው – በሶማሌ ክልል ፋፋን ዞን ደአወሌይ ቀበሌ ትናንት ታህሳስ 16/ 2017 ዓ/ም “በአካባቢው አርብቶ አደሮች እና በመንግስት ሚሊሻዎች” መካከል በተቀሰቀሰ የትጥቅ ግጭት ከ35 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ምንጮች ጠቅሶ አዲስ ስታንዳርድ ዘግቧል።

ለደህንነታቸው ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ ምንጩ፤  ግጭቱ የተጀመረው ትናንት ረቡዕ ጠዋት፤ ከፋፋን እና አጎራባች ዩአሌ ወረዳ የመጡ “ልዩ ፖሊስ እና ሚሊሻዎች” ደአወሌይ ቀበሌ ላይ ጥቃት ማድረሳቸውን ተከትሎ ነው ብለዋል። 

ምንጩ አክለውም፤ ግጭቱ በአካባቢው በሚኖሩ ኢሳቅ እና የኦጋዴን ንዑስ ጎሳዎች መካከል ለረጅም ጊዜ በቆየው የድንበር ግጭት የተነሳ ታህሳስ 10 ከተከሰው ግጭት የቀጠለ መሆኑን ገልጸዋል። በግጭቱ መነሻ ላይ የአካባቢው ሚሊሻዎች ጣልቃ መግባታቸው ከስድስት ሰዎች በላይ ሞት እንዳስከተለም ተናግረዋል።

ከሀርሺን ወረዳ የመጡ ሽማግሌዎች ቀደም ሲል የተፈጠረውን ግጭት ለማሸማገል ወደ ደአወሌይ ቀበሌ ተጉዘው እንደነበር የገለጹት ምንጩ ይሁን እንጂ ትናንት በአካባቢው በሚሊሺያዎች ጥቃት መፈጸሙና በዚህም ምክንያት የተወሰኑ ሽማግሌዎች መገደላቸውና መታገታቸውን ተነግሯል ብለዋል።

More stories

በኦሮሚያ ድርቁ ባስከተለው ጉዳት 1.3 ሚሊዮን እንስሳት ሞቱ

April 25, 2022

ብልጽግና አጎጠጎጠ ወይስ አሞጠሞጠ?

December 24, 2022

የቻይና አፍሪካ ትብብር በእኩልነትና የጋራ ተጠቃሚነት መርህ

January 11, 2023

ለተማሪዎች መውደቅ ማነው ተጠያቂው ?

October 20, 2023

ሌላኛው የአዲስ ስታንዳርድ ምንጭ በበኩላቸው፤ በአካባቢው ያሉ የአርብቶ አደር ጎሳዎች ለረጅም ጊዜ የድንበር ግጭት እንደገጠማቸው በመግለጽ የተለየ አስታየት ሰጥተዋል። ምንጩ አክለው ህዳር 11 ቀን የታጠቁ ቡድኖች የዩኦሌ ወረዳ ደህንነት ቢሮ ኃላፊን ከሌሎች ሁለት ሰላማዊ ሰዎች ጋር መግደላቸውን ተከትሎ ውጥረት መንገሱን ገልጸዋል።

አክለውም ታህሳስ 10 የታጠቁ ሰዎች ውጥረቱን ለመፍታት የተቋቋመውን የዕርቅ ኮሚቴ በማጥቃት አንድ ወታደር አቁሰዋል ብለዋል። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የታጠቁ ቡድኖች በርካታ ጥቃቶችን ማድረጋቸውን የገለጹት ምንጩ፤ የትላንቱ ጥቃት ከራስ ገዟ ጎረቤት ሶማሊላንድ የተውጣጡ የታጠቁ ቡድኖችን ያካተተ ነው ብለዋል።

ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ሌላኛው ምንጭ አቶ አብዲ (ስማቸው የተቀየረ)፤ ትናንት ለተፈጸመው ጥቃት ተጠያቂዎቹ የዮአሌ ወረዳ እና የፋፋን ዞን ሚሊሻ ኃይሎች ናቸው ብለዋል። በጥቃቱ በርካታ ሰዎች መገደላቸውንና ሚሊሻዎቹ “የአካባቢውን ማህበረሰብ መኖሪያ ቤቶች በዶዘር ማፍረሳቸው እና አንዳንድ ቤቶችን በእሳት ማቃጠላቸውን” ተናግረዋል። ብዙ ነዋሪዎች ተጨማሪ ጥቃት እንዳይፈጠር በመፍራት ወደ ጫካ መሸሻቸውንም አክለው ገልጸዋል።

የሶማሊላንድ የሀገር ውስጥ ደህንነት ሚኒስትር አብዳሌ ሞሃመድ አራብ “በልዩ ፖሊስ ኃይሎች” ተፈጽሟል የተባለውን ጥቃት አርብቶ አደር በሆኑ “ንጹሃን ላይ የተፈጸመ የጅምላ ግድያ” መሆኑን ገልጸው ድርጊቱን አውግዘዋል። ሚኒስትሩ ትናንት በወጣው መግለጫቸው፤ ድርጊቱ የሰብዓዊ መብቶችን እና የአስተዳደር መርሆዎችን በግልጽ የሚጥስ ነው ብለዋል።

ግጭቱን ለማሸማገል የተጓዙትን የሶማሊላንድ ሽማግሌዎች ማገት “ከባድ ወንጀል እና ዓለም አቀፍ መርህዎችን በግልጽ መጣስ ነው” ሲሉ “ልዩ ፖሊስን”  ከሰዋል።

አክለውም “ለእነዚህ አሰቃቂ ወንጀሎች ልዩ ፖሊሱ ተጠያቂ መሆን አለበት” ብለዋል። ሶማሊላንድ ስጋቷን ለኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ማሳወቋን እና ጉዳዩ ላይ ለመወያየትም ቀጠሮ መያዙን አረጋግጧል።

ነገር ግን የሶማሌ ክልል መንግስት በዚህ ጉዳይ ላይ እስካሁን ምንም አስታየት አልሰጠም። አዲስ ስታንዳርድ የክልሉን ጸጥታ ኃላፊዎች ለማነጋገር ያደረገው ሙከራ እንዲሁም ከሁለቱምክ ወገን በገለልተኝነት ጉዳይን ለማጣራት የደረገው ሙከራም አልተሳካል። አስ

home
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

Ethiopia Federal Court sentences 81 Al-Shabaab members to up to 20 years in prison
የባሕር በር – የሕልውና ጥያቄ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News2

ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ

March 8, 20260
News2

ለክቡር የኢፌዴሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝና ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው የቀረበ ጥሪ

March 8, 20260
News2

ስምረት ፓርቲ የትግራይ ወጣት ለትህነግ ጀርባ መስጠቱን አስታወቀ

March 6, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news