Skip to content
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ታላቁ ህዳሴ ግድብ በመገባደጃ ምዕራፍ ላይ

    April 1, 2023

    የአሊባባ ግሩፕ በኢትዮጵያ የኢኮሜርስ ገበያ ለመጀመር የሚያስችል ስራ መጀመሩን ይፋ አደረገ

    August 22, 2024

    ዶናልድ ትራምፕ በቁጥጥር ሥር ውለው በቀረበባቸው ሰላሳ አራት ክሶች ጥፋተኛ አይደለሁም አሉ

    April 6, 2023

    የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ሰነድ የሌላቸው የኤርትራዊ ስደተኞች መታሰራቸውን ኮነን፤ “ያለ ህጋዊ ማስረጃ የትኛው አገር መኖር ይቻላል?”

    June 4, 2023

    ቻይናዊው የፀሃይ ሪል ስቴት ዋና ስራ አስኪያጅ ከ9 ግብረ አበሮቻቸው ጋር የውጭ አገር ብሮች በማተምና በጥቁር ገበያ ወንጀል ታስረው ፍ/ቤት ቀረቡ

    September 5, 2023
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  OPINION  ጀዋር ገበያው አስገድዶታል Oromo first  ጭንብሉን ለማውለቅ ተገዷል!
OPINION

ጀዋር ገበያው አስገድዶታል Oromo first  ጭንብሉን ለማውለቅ ተገዷል!

Ethioreview newsEthioreview news—December 26, 2024
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail


“ጀዋር የአቋም ለውጥ አድርጓል” የሚል የመጀመሪያ ነጠላ ዜማ ተለቋል። ዜማው እንዲያሳካ የሚፈለገው ” ጀዋር   የአማራ መብት ተሟጋች ሆነ በሚል የፋኖ ትግል ደጋፊ  አድርጎ በማቅረብ በካምፑ ተቀባይነት እንዲያገኝ ነው

ገበያው አስገድዶታል Oromo first  ጭንብሉን ለማውለቅ ተገዷል!

ሰዎች በፓለቲካ መድረክ ተፅዕኖ ፈጣሪ ነን የሚሉ ሰዎችን ጥልቅ ፍላጎት ለማወቅ ጥረት ሲያደርጉ አይስተዋልም ።
ከእያንዳንዱ እንቅስቃሴያቸው ጀርባ ምን ምን ፍላጎታቸውን ለማሳካት በምን ምክንያት ምንን መሠረት አድርጎው እንደሚቀሰቀሱ ባለመረዳት ለስህተት ሲደረጉ  ይታያል።


በዚህም የብዙ ሰዎችን ስህተት አጋጠሚ  በተደጋጋሚ በመጠቀም ከሚታወቁት ሰዎች አንዱ ጀዋር መሀመድ ነው።
ጀዋር የቢዝነስ ሰው እንጂ የመርህ ሰው አይደለም።
የፓለቲካ ቁማር ቢዝነሱን የመሠረተው በደረጃቸውና በስሜት በሚነዳቸው ግለሰቦች ላይ ነው።


ይህን ቁማር ለመብላት ጥልቅና ሰፊ የገበያ ስረዓትና መዳረሻ ጊዜ ሰጥቶ በሚገባ ያጠናልና ያስጠናል ። በምን አይነት አቀራረብ፣ በምን አጀንዳ፣ከነማንና በእነማን በኩል በምን ጊዜ ወደ ቁማር መጫወቻው መግባት እንዳለበት አውቆና አቅዶ ነው የሚጀምረው።

More stories

በካይሮ የተዘረጋው ሰሞነኛ ሴራ ይፋ መሆኑ ጩኸት አስነሳ

October 9, 2022

ኧረ የሕግና የሕሊና ያለህ ?!

November 25, 2022

“ከጊዜያዊ መፍትሄ ዘላቂ ጥቅም አይገኝም!” ዐቢይ አሕመድ

April 9, 2023

ብራስልስና መቀሌ

February 19, 2022


በአሁኑ ሰዓት በአማራ ዘረኛው  ዲያስፖራ አከበቢ ሰፊና አዋጭ ገበያ ያለ በመሆኑ በጥናቱ አረጋግጧል በዚህም የመጀመሪያው ምርጫው አድርጓል።


የመርህም የአላማም ሰው ባለመሆኑ ቀድሞ በሌላ የቁማር መጫወቻ ገባያ ላይ እያራመደ ለነበረው አቋሞቹና አጀንዳዎቹ ደንታ የለውም ።

ሰውዬው ተለዋዋጭና ወላዋይ ባህርይ የገነባ ሰው በመሆኑ የትናንቱ እውነት ዛሬ ውሸት ለማለት፤ የዛሬው ውሸት እውነት ነው ብሎ ለማሳመን ከህሊና ጋር  ተገጭቶም ፍንትው ብሎ የሚታየውን እውነት በመሸምጠጥ መካድ ይችልበታል ።

አሁን ውግንናውን በአማራው ፅንፈኛ ኤሊቶች አከባቢ  አድርጓል ።  ለእሱ እውነት ምኑም አይደለችም ።
የሚነገረውና የሚያቀርበው የሚነዛውና የሚረጨው
ጥቁር ፕሮፓጋንዳው የሚያሰራጨው የሀሰት መረጃው በአገር፣ በብሔር፣ በህብረተሰብም ይሁን ግለሰብ ላይ የሚያስከትለው የሞራል፣የስብዕና፣ ሰብዓዊና ህልውናዊ ጉዳት  ከንዋይ ፍላጎቱ የማይበልጥ በመሆኑ  ደንታው አይደለም።

የእሱ ገደብ የለሽ የንዋይ ፍላጎቱ ይሙላለት እንጂ የሰው መሞት፣ መፈናቀል፣ መሰደድ፣ መሰቃየት፣ መራብና መጠማት ለጃዋር ተራ ነገር ነው።

ሰሞኑን የገበያው መዳረሻ ወደ አደረገው ካምፕ በጥልቀት ለመግባት “Oromo first” የሚለውን ጭንብሉን አውልቆ መጣል ግድ ስላለው አላቅማማም ።

እናም የአማራ ፅንፈኛ ዲያስፖራ ኤሊቶችን የልብ ትርታ ጠንቅቆ አጥንቶ፣ አውቆ፣ አቅዶና ወስኖ ተቀላቅሏል ።
ለዚህም የአዲሱን ቢዝነስ ለማሳለጥ መደራጀት ያለበትን አደራጅቷል። የሰው ሃይል መዋቅሩን በሁሉም ዘርፍ ሚዲያዎችን ጨምሮ  ተዘጋጅቶለታል።


ፕሮግራሞችና መድረኮች ተለይቷል ። አስተባባሪዎችም ተመድበዋል ። በበጀትም ተደግፎ ሥራው ጀምሯል ።

“ጀዋር የአቋም ለውጥ አድርጓል” የሚል የመጀመሪያ ነጠላ ዜማ ተለቋል።

ዜማው እንዲያሳካ የሚፈለገው ” ጀዋር   የአማራ መብት ተሟጋች ሆነ በሚል የፋኖ ትግል ደጋፊ  አድርጎ በማቅረብ በካምፑ ተቀባይነት እንዲያገኝ ነው።

ለትስስር እሳቤአቸው ስኬታማ መሆን ” የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው በሚል አንገት ማስገቢያቸው በዜማው ጎልቶ እንዲወጣ እያደረገ ነው።


የጋራ ጠላታቸው ብለው የሰየሙት ለጊዜው ብልፅግና ፓርቲን ነው። በተለይም የአገራችን ጠቅላይ ሚኒስትርና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች የመጀመሪያ ኢላማዎቹ ናቸው።

በዚህ ላይ በተመሠረተው የሴራ ትንተና አዘጋጅተዋል። በቀደመው ሚስጥራዊ ሥራቸው በጃል መሮ የሚመራውን WBO (ኦነግ)ና በደብረፅዮን የሚመራውን የህውሓት ክፋይ ከጃውሳው ፋኖ ጋር የማስተሳሰር ሥራ በሙከራ ደረጃ አቀናጅቷል።


ይህ የጥፋት ሴራ ውስጥ ውስጡን ሲሰራ የቆየ ቢሆንም በጃል ሰኚ የሚመራው WBO ከኦሮሚያ ክልል መንግስት ጋር በተፈራረመውና በተፈጠረው የሰላም ስምምነት መሠረት በነቂስ ወደ ካምፕ መግባት ያልጠበቁት በመሆኑ በእቅዳቸው ላይ “ጋሬጣ ” የፈጠረባቸው በመሆኑ ድርድሩን ለማደናቀፍ ያደረጉት መወራጨት ስለከሸፈባቸው መደናገጥ ውስጥ ገብተው ለመጠናቀቂያው ተቸግረው ቢቆዩም በመሮ እጅ የቀሩትን በጫካ ለማቆየት በጎጃም ጃውሳ አቋቁመናል ካሉ “ወለጋ ክፍለ አገር ፋኖ” ጋር ለማቀናጀት ላይ ታች ላይ እያሉ ነው።


የዚህን የሰሞኑ ሴራቸውን ውጤት በሰሞኑ ለጃዋር በሚዘጋጀው ፕሮግራምና መድረክ ይፋ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል ።


ለማንኛውም የተተበተበ ሴራቸውን ከሥር ሥሩ እየተከታተልን በመበጣጠስ ኢትዮጵያን ከከሃዲያንና ከሆድ አደር ባንዳዎች የተንኮልና ጥፋት  ለመታደግ ከየትኛውም ጊዜ በበለጠ እንታገላቸዋለን !

በጥፋት_ሀይሎች_ከንቱ_ሴራ_ኢትዮጵያ_አትፈርስም

ሁሴን ገዳ ከኦሮሚያ

OPINION
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ጮሌው ጃዋር ከኦሮሞ ፖለቲካ ወዶና ፈቅዶ ግብአተ መሬቱን ፈጸመ፤ ወደ ፋኖ!! “ጃዋርን ያመነ ጉም የዘገነ”
Ethiopia Federal Court sentences 81 Al-Shabaab members to up to 20 years in prison
Related posts
  • Related posts
  • More from author
OPINION

እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ…

April 8, 2026
OPINION

ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት!

April 8, 2026
OPINION

ሙስጠፌ ተረኛው ባለስልጣን – የሃሰት ትርክ ዘመቻ በደቦ

March 28, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2