Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News2  የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት “ህዝቡ ያልተጠቀምበትን  አገልግሎት ይቆርጣል”  ሲሉ የምክር ቤቱ አባላት ተችተዋል
News2

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት “ህዝቡ ያልተጠቀምበትን  አገልግሎት ይቆርጣል”  ሲሉ የምክር ቤቱ አባላት ተችተዋል

Ethioreview newsEthioreview news—January 1, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት  በበኩሉ  እነዚህን ችግሮች የሚያስቀሩ ሪፎርሞች እየተደረጉ ናቸው፤ በቀጣይም ከደንበኞች አገልግሎት ጋር ተያይዞ ያሉ ችግሮች  እንደሚቀርፉም ገልጧል፡፡

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኃይል እና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋማት የስራ አፈጻጸምን በሚመለከት ከተቋማቱ የስራ ኃላፊዎች ጋር ውይይት  አድርጓል፡፡

የምክር ቤቱ አባላት  የተደራሽነት ጥያቄን እንዲሁም የአገልግሎት አከፋፈል እና የስነምግባር ጥሰቶችንም መፍትሄ ሊበጅላቸው ይገባል ሲሉ አንስተዋል፡፡

በተለይም በድንገት ያልተጠቀመንበትን የኤሌክትሪክ አገለግሎት 3 ሺ ይሁን 4 ሺ ድንገት ይቆርጣል ይህ ደግሞ ያለመዘመን ችግር ነው ሲሉ አባለቱ ወቅሰዋል፡፡

እንደዚህ አይነት ችግሮች በክልል ብቻ ሳይሆን በዋና ከተማዋ አዲስ አበባም በስፋት አጋጥሞናል ሲሉ አባላቱ ተናግረዋል፡፡ ይህ ችግር ምንአለባት የቆጣሪ አንባቢዎችም ሊሆን ይችላል ወይም አገልግሎቱ  ነገር ግን አገልግሎቱ አሰራራሩን በማዘመን የህዝቡን እንግልት መሰማት ይገባዋል ብለዋለው፡፡

አባላቱ  የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተደራሽነት  በሁሉመ ሃገሪቱ ተመሳሰይ  ይመስላል ያሉ ሲሆን እሱ ሊሰተካከል ይገባል ሲሉ አባለቱ ተናግረዋል፡፡

በሌላ በኩል ከአባለቱ ከተነሱ ጥያቄዎች አንዱ የኤልከተሪክ ተዳራሽነትን  አገልግሎትን ለማረጋገጥ ምን ያህል በጀት አገልግሎቱ እንደሚያስፈልገው ግልጽ ማድረግ እንዳለበትም ተነስቷል፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጂነር ሽፈራሁ ተሊላ ለቀረቡት ጥያቄዎች ማብራሪያ ያቀረቡ ሲሆን ከደንበኞች አገልግሎት ተያይዞ ለተነሱ  ችግሮች  መሻሻል ያሉባቸውን ጉዳዮች እሰሩ እንደሚገኙም አንስተዋል፡፡

ዋና ስራ አስፈጻማ ከዚህ  ባለፈም  በቀጣይም ከደንበኞች አገልግሎት ጋር ተያይዞ ያሉ ችግሮች  አሁን ባሉበት አይቀጥሉም ሲሉም ጠቁመዋል።

ከኢትዮ ቲኡብ የተወሰደ

home
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ሙሽራ ጨምሮ ሰባ አንድ ሰዎች ህይወት አለፈ፤ ከአንድ ቤተሰብና 33 ዘመድ አዝማዶች ሞተዋል
Ethiopia at a brink of losing sole Jerusalem black Monastery
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News2

ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፎ ለመስጠት የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ባለድርሻ ሊሆኑ አይገባም – በለጠ ሞላ

March 8, 2026
News2

ለክቡር የኢፌዴሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝና ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው የቀረበ ጥሪ

March 8, 2026
News2

ስምረት ፓርቲ የትግራይ ወጣት ለትህነግ ጀርባ መስጠቱን አስታወቀ

March 6, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2