Skip to content
  Wednesday 10 June 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    በዝቋላ ገዳም የሆነው ይህ ነው!!

    April 19, 20240

    ” በቃቹህ ወደ ድርደር” ከታንክ ወደ አህያ የወረደው ትህንግ በማን ሊወከል?

    May 12, 20210

    አክሱም ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ኹሓ ካምፓስ ተቀብሎ እንደሚያስተምር አስታወቀ

    January 21, 20210

    የ3ኛ መብረቅ ኮማንዶ ሻለቃ የግዳጅ ውሎ

    September 3, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1875
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ኮንትሮባንድ – ከአማራ ክልል የቁም እንስሳትን በትግራይ በኩል ወደ ጅቡቲ ማጋዝ ተከለከለ

    November 3, 20240

    የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች እና አመሰራረታቸው

    April 6, 20210

    “ኢትዮጵያ በ2029 የሚካሄደውን የአፍሪካ ዋንጫ የማስተናገድ አቅም አላት”

    October 23, 20240

    በዓባይ ግድብ ሰው ሠራሽ አሳ ማምረት ተጀመረ

    May 30, 20230

    የትግራይ ዲያስፖራ የሳይበር ቡድንና- የሳይበር ውይይታቸው

    September 6, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1500
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  ECONOMY  ከአማራ ክልል ከከበሩ ማዕድናትና ወርቅ ከ6.5 ሚሊየን ዶላር በላይ ተገኘ
ECONOMY

ከአማራ ክልል ከከበሩ ማዕድናትና ወርቅ ከ6.5 ሚሊየን ዶላር በላይ ተገኘ

Ethioreview newsEthioreview news—January 31, 20250
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

 ከአማራ ክልል ለውጭ ገበያ ከቀረበ ጥሬና የተዋበ ኦፓል እንዲሁም ለብሔራዊ ባንክ ከቀረበ ወርቅ ከ6 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ እንደተገኘ የክልሉ ማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡

ባለፉት ሥድስት ወራት 10 ሺህ 739 ነጥብ 695 ኪሎ ግራም ጥሬ ኦፓል ወደ ውጭ በመላክ 755 ሺህ 491 ዶላር ለማግኘት ታቅዶ÷ 3 ሺህ 953 ነጥብ 88 ኪሎ ግራም በመላክ 978 ሺህ ዶላር መገኘቱን ቢሮው ገልጿል፡፡

እንዲሁም 1 ሺህ 750 ኪሎ ግራም የተዋበ ኦፓል ወደ ውጭ በመላክ 137 ሺህ 500 ዶላር ለማግኘት ታቅዶ÷ 188 ነጥብ 57 ኪሎ ግራም በመላክ 487 ሺህ 256 ዶላር መገኘቱን ለፋና ዲጂታል አስታውቋል፡፡

በተጨማሪም 65 ነጥብ 8 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ በማስገባት 5 ሚሊየን 63 ሺህ 775 ነጥብ 57 ዶላር ሊገኝ መቻሉን ገልጿል።

More stories

የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ እየመከሩ ነው፤ የአገር በቀለ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በጀት ይለቀቃል ተብሎ ይጠበቃል

July 31, 2023

የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ የብሄራዊ ባንክ የፖሊሲ ተመን 15 በመቶ፣የወለድ ተመን 18 በመቶ ሆኖ እንዲቆይ ወሰነ

March 25, 2025

ዓለም ባንክና መንግስት በአሜሪካ እየመከሩ ነው፤ “የብርን የመግዛት አቅምንአዳክሙ” ጥያቄ ተቀባይነት ያገኛል?

April 20, 2024

ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የ582 ቢሊየን ብር የበጀት ጭማሪ ጸደቀ፤

November 26, 2024

በሌላ በኩል ከሮያሊቲ፣ ከመሬት ኪራይ እና ሌሎች ተዛማጅ የአገልግሎት ክፍያዎች 33 ሚሊየን 171 ሺህ 829 ነጥብ 97 ብር መገኘቱን የገለጸው ቢሮው÷ የዚህ አፈጻጸም ካለፈው ተመሳሳይ ወቅት አንጻር የ40 ነጥብ 93 በመቶ ብልጫ ማሳየቱን ጠቅሷል፡፡

1 ሚሊየን 361 ሺህ 74 ቶን ተኪ ምርቶችን በማምረት 102 ሚሊየን 733 ሺህ 19 የአሜሪካ ዶላር ማዳኑን፤ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸርም የ94 ነጥብ 5 በመቶ ብልጫ ማስመዝገቡን አስረድቷል፡፡

ተኪ ምርቶቹም ጅፕሰም፣ ላይም ስቶን፣ ሲሊካ ሳንድ፣ ፑሚስ፣ ድንጋይ ከሰል፣ እምነ በረድ፣ ግራናይት እና ካኦሊን መሆናቸውን የፋና ዜና አብራርቷል፡፡

ECONOMY
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

ቀሲስ በላይ መኮንን በ5 ዓመት ጽኑ እስራትና 10 ሺህ ብር ተቀጡ
ሻዕቢያ ጦነቱን ትግራይ ምድር ላይ ለማድረግ የነደፈው ዕቅድ ከሸፈ፤ ” ጦርነትን አንፈልግም፣ ጦርነት በቃን”
Related posts
  • Related posts
  • More from author
ECONOMY

ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ

March 29, 20260
ECONOMY

“የስምምነቶች ሁሉ እናት” ህንድ እና የአውሮፓ ህብረትታሪካዊ የንግድ ስምምነት አደረጉ

January 27, 20260
ECONOMY

በኢትዮያ ከ21 ትሪሊዮን ኪዩቢክ ጫማ በርላይ የጋዝ ክምችት ተገኘ

October 30, 20250
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

Egypt and Eritrea Ink Maritime and Security Deals: What It Means for Ethiopia

June 10, 20260
TOP NEWS

ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups

June 7, 20260
TOP NEWS

Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV

June 7, 20260
AFRICA

Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science”

June 7, 20260
ENTERTAINMENT

ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ

June 7, 20260
ENTERTAINMENT

ኬሞቴራፒን ማስቀረት የተቻለበት አዲስ ተስፋ፡ የ64 ዓመቷ ካረን የ«ዳግም መወለድ»

June 7, 20260
Load more
Recent Posts
  • Egypt and Eritrea Ink Maritime and Security Deals: What It Means for Ethiopia June 10, 2026
  • ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups June 7, 2026
  • Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV June 7, 2026
  • Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science” June 7, 2026
  • ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ June 7, 2026
  • ኬሞቴራፒን ማስቀረት የተቻለበት አዲስ ተስፋ፡ የ64 ዓመቷ ካረን የ«ዳግም መወለድ» June 7, 2026
  • ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ ! አዲስ የህወሃት የጦርነት ማስጠንቀቂያና “አሸማግሉኝ” June 6, 2026
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! – ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ June 5, 2026
  • Agricultural Sovereignty, Economic Transformation, and the Defiance of Extremism Ahead of the 7th National Election June 5, 2026
  • የዘለንስኪ ጥሪ፦ “ጦርነቱን ለማቆም ከፑቲን ጋር ፊት ለፊት ለመወያየት ዝግጁ ነኝ” June 5, 2026
  • የኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምርጫውን አደነቀ June 5, 2026
  • The Inverted Frontlines: How Secret Alliances and the Western Tigray Fault Line Threaten to Reignite Ethiopia June 4, 2026
  • Analysis: Ja-War, Aljazeera, Bloodshed and Terror in Ethiopia June 4, 2026
  • ጃዋር ለአርሲው ግድያ ቀዳሚ ተሟጋች ሆነ፤ “እንቀነጥሳችኋለን” ያለበትን ሜንጫ የት ጣለው? June 3, 2026
  • International Partner Welcomes Ethiopia’s 7th General Election, Calls for Inclusive Voting in Remaining Constituencies June 3, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news