Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  TIPS 1  ፕ.ር አታላይ አየለ የመሬት መንቀጥቀጡ ቀን ባይተነበይም እንደሚቆም አስታወቁ፤
TIPS 1

ፕ.ር አታላይ አየለ የመሬት መንቀጥቀጡ ቀን ባይተነበይም እንደሚቆም አስታወቁ፤

Ethioreview newsEthioreview news—January 3, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

እሳተ ጎሞራ ከመሬት ገጽታ በታች ያለ የማግማ (በከፍተኛ ሙቀት የቀለጠ አለት፣ ጠጣር ነገር )ክምችት ፈንድቶ ወደ ውጭ በተራራ ወይም በላይኛው የመሬት ክፍል ላይ የቀለጠ አለት ( ላቫ) ሆኖ ሲፈስ የሚፈጠር ነው። እሳተ ጎሞራዎች ለመፈንዳት ከባድ እፈና (ጫና) እና ማግማ አንድ ላይ ሲልሆን የሚከሰት ነው። እፈናው ጫናው ሲበረታ ተራራው ወይም ወደ የመሬት የላይኛው ክፍል እንዲፈነዳ ይገደዳል። ከሚፈሰው ቅልጥ ነገር ውስጥ ለማዳበሪያ ቁልፍ ንጥረ ነገር የሆነው ድኝ አንዱ ነው። ይህ ከዊክፒዲያ የተሰሰደና ማሻሻያ የተደረገበት ነው። ስባለሙያውም እንዳሉት ይህ ክስተት እስካሁን አልሆነም ።

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦ ፊዚክስ ሕዋ ሣይንስ እና አስትሮኖሚ ተቋም የሴስሞሎጂ ትምህርት ክፍል ኃላፊ፣ የመሬት መንቀጥቀጥ ሣይንስ መምህርና ተመራማሪ አታላይ አየለ (ፕ/ር) የመሬት መንቀጥቀጡ ጊዜ ቆጥሮ መናገር ባይቻልም እንደሚቆም አመለከቱ። ባለሙያው ይህን ያሉት ዛሬ እሳተጎሞራ መፈንዳቱን የሚያሳይ መረጃዎች መሰራጨታቸውን ተከትሎ ነው።

ምስል / ትክክለኛ የሳተ ጎሞራ የሚያሳይ Erta Ale | Danakil Depression

ዛሬ በአፋር ክልል፣ በዱለቻ ወረዳ በዶፋን ተራራ ላይ የተከሰተው ጭስ እና እንፋሎት የሚመስል ነገር እሳተ ገሞራ ሳይሆን በሙቀት አካባቢ ያለው የእንፋሎት ውኃ በኃይል እየተወረወረ በመውጣቱ የተፈጠረ ክስተት እንደሆነ ባለሙያው አመልክተዋል። አንዳንድ ወገኖች መተነፈሱ ፋታ የሚሰጥ፣ በበጎ ጎኑ የሚታይ እንደሆነ እየገለጹ ነው።

More stories

ዘመነ ካሤ ቀድሞ ወደ ድርድር ?  ሰባት የፋኖ ቡድኖች ያሉበት ስብሰባ ቃለ ጉባኤ

July 22, 2024

በኦሮሚያ የሰላም ውይይት ፍንጭ ተሰማ፤ “ጃል መሮ እጅ ካልሰጡ ከጃል ሰኚና ከመንግስት አያመልጡም”

October 11, 2024

ኢምሬት ከፈረንሳይ ጋር ያሰረችውን የ 20 ቢሊዮን ጦር መሳሪያ ግዢ አቋረጠች

August 31, 2024

ኢትዮጵያ እንዲህ ተዘርፋለች፤ ” አሁንም ሌቦች አሉ የመንግስት ሌብነት ማለት ግን ይህ ነው”

July 7, 2024

የመሬት መንቀጥቀጥ ከሚፈጠርባቸው ምክንያቶች አንዱ በመሬት ውስጥ ያለው ቅልጥ አለት መውጫያ ሲያጣ እንቅስቃሴው በመሬት ውስጣዊ አካል ውስጥ በሚፈጠር እንቅስቃሴ ስለሆነ መተነፈሱ አድሮ የሚተፋው ቅልጥ አለት ሆኖ መጠኑ ከበዛ የራሱ አደጋ ሊያስከትል ቢችልም መተንፈሱ ጥሩ እንደሆነ ግንዛቤያቸውን በማህበራዊ ሚዲያ ያጋሩ አሉ።

ኢቲቪ ያናገራቸው ባለሙያ በተፈጠረው ሁኔታ እሳት እንዳልታየ ገልጸዋል። ይሁን እንጂ ወደፊት ቅልጥ ዓለት ሊረጭ እንደሚችል አመላካች ሊሆን እንደሚችል ጥቆማ ሰጥትተዋል።

ከመስከረም ወር ጀምሮ በአዋሽ ፈንታሌ አካባቢ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ንዝረቱ እየተሰማ ነው። ህዝብም ጭነቀት ውስጥ ገብቷል።

ከሰሞኑን በሬክተር ስኬል ከፍ ያሉ የመሬት መንቀጥቀጦች በፈንታሌ እና ዶፈን አካባቢ ተከስተዋል። ይህን ተከትሎ ከፍተኛ ባይሆንም በንብረት ላይ ጊዳት ደርሷል። በጎዳናዎች ላይ መሰነጣጠቅ ታይቷል።

ቪዲዮ በተጠቀሰው ስፍራ የመሬት መንቀጥቀጡን ተከትሎ ውሃ የሚተፋ እንቅስቃሴ በማህበራዊ ሚዲያዎች የተሰራጨ

የመሬት መንቀጠቀጡ በተደጋጋሚ መከሰቱ በአካባቢው እንዲሁም ንዝረቱ በሚሰማባቸው አካባቢዎች ጫና እየፈጠረ ነው። በተለይም በአካባቢው በነበሩ በባህላዊ መንገድ የተሠሩ ቤቶች፣ ለወትሮውም እንኳን የመሬት መንቀጥቀጥ ነፋስ መቋቋም ስለማይችሉ ጉዳት አጋጥሟቸዋል።

በተደጋጋሚ እየደረሰ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረቱ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የአገሪቱ ከተሞች እየተሰማ ነው። በተለይም እንደ አዲስ አበባ ባሉ ትላልቅ ህንጻዎች በሚገኙባቸው አካባቢዎ፣ አደጋ ከደረሰ ጥፋቱ የከፋ ስለሆነ ዜጎች አስቀድመው ሊወስዱ ስለሚጋባቸው ጥንቃቄ ተደጋጋሞ በባላሙያዎች እየተጠቆመ ነው።

  • ቁምሳጥን ላይ የሚቀመጡ ውድ እና ተሰባሪ እንዲሁም ተቀጣጣይ የሆኑ ዕቃዎችን መሬት ላይ ማስቀመጥ፣
  • ቅጽበቱ እስኪያልፍ ማዕዘን አካባቢ መቆም፣
  • ጠረጴዛ ስር እና ጭንቅላትን መከላከል በሚያስችል ቦታ መከለል መደረግ ካለባቸው ቅድመ ጥንቃቄዎች መካከል የሚጠቀሱና ሁሉም ሊያውቃቸው የሚገባው ናቸው።

የመሬት መንቀጥቀጥን መተንበይ አይቻልም ያደጉ ሀገራት የጥፋት መጠኑን ሕዝባቸውን በማስተማር እንዲሁም በሕንፃ አሠራር ቴክኖሎጂ መቀነስ ችለዋል። አሁን ላይ እየተከሰተ ያለው ተደጋጋሚ የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ማብቃቱ አይቀርም፤ ነገር ግን መች እንደሚያበቃ ማወቅ አይቻልም ። ” ሲሉ ባለሙያው ለኤኤምኤን ገልጸዋል።

የመሬት መንቀጥቀጥን መከላከልና ማስቆም የሚቻል የሚመስላቸው የክልሉን መንግስትና ፌደራልን እየወቀሱ ነው። ቤተመንግስት ከመታደሱም ጋር በማያያዝ ፖለቲካም እየሆነ ነው።

በተለያዩ የማህበራዊ ገጾች ሰዎች ቤታቸውን ጥለው ሜዳ ላይ መተኛታቸውን፣ በአንዳንድ ቦታዎች ቁጥራቸው ጥቂት የሆነ በአንድና በሁለት ባጃጃ አቅራቢያቸው ወዳለ ሌላ ቀበሌ የሚጓጓዙ ሰዎችን የሚያሳይ ምስልም እየታየ ነው።

በባህላዊ መንገድ የተቀለሱ ጎጆዎችና አውላላ ሜዳ ወይም በረንዳ ስር ፈልጎ መተኛት አደጋ ቢደርስ ጉዳትን ከመቀነስ አኳያ ይህ ዜና የሚያሰራጩ ያብራሩት ነገር የለም። ይሁን ነጂ ” መንግስት ዳተኛ ነው። ለህዝቡ አልደረሰም” የሚል የንፅጽር ወቀሳ እያሰራጩ ነው።

የመሬት መንቀጥቀጥን በተከሰተ ቁጥር ቀድሞ በመዘገብ ” ሼር አድርጉ” ወዘተ እያሉ የላይክና ሰብስክራይብ መገበያያ ያደረጉትም አሉ። ሰፊ የማህበራዊ ተከታታይ ያላቸው ወገኖች ህዝብን ኃላፊነት ወስደው ለማስተማር ባለያዎችን፣ ተመሳሳይ ችግር ያጋጠማቸውን አገራት ተሞክሮ ጊዜ በመውሰድ ለማቅርብ ሲተጉ አይታይም።

በቂና ጥልቅ ነው ባይባልም፣ የመንግስት ሚዲያዎች የሚጽፉትን ቆራርጦ ከማሰራጨት በዘለለ የተሰራና የሚጠቀስ ማስተማሪያ ሲቀርብ አልታየም። ቲክቫክ ኢትዮጵያ በዚህ በኩል የተሻለ ሆኖ መታየቱን በርካቶች ይመስክሩለታል።

እንደተለመደው ዛሬም በሬክተር ስኬል ሲሰፈር 5.2 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ተመዝግቧል። ይህ ተደጋጋሚ ክስተት ትላንት ለሊትም ጉብኝት አድርጓል። የተመዘገበውም በሬክተር ስኬል 5.0 ነው። በጥቅሉ ተደጋጋሚ የተለያየ መጠን ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ በተለያዩ ቦታዎች ተስተውሏል። ይህ እየቆየ በውስን ቦታዎች መሬትን የሚንጠው አደገኛ ክስተት ከልምድ እንደታየው ጉዳቱ እጅግ ዘግናኝ፣ አደጋው ጥልቅ፣ ሃዘኑ ከዳር እስከዳር የሚያናጋና በቀላሉ የማይለቅ፣ አንዳንዴም ባለሙያው እንዳሉት የት ተጀምሮ የት እንደሚያበቃ ለመተንበይ ስለሚያስቸግር ፊትን ወደ አምላክ መመለስ እንደሚሻልም የሚመክሩ አሉ።

ዓለም ላይ በአስከፉነቱ የሚታወቀው የመሬት መንቀጥቀጥ እንደ ትልቅ ዜና “ሰበር” እየተባለ የማህበራዊ ሚዲያ ማድመቁ “ምን ይሆን የሚያስደነግጠን?” የሚል ጥያቀኤም እያስነሳ ነው። ከሁሉም በላይ የኃይማኖት አባቶች የአዋጅ ጸሎት ማስታወቅ ሲገባቸው ድባቴ ውስጥ መግባታቸው ያስገረማቸው ጥቂት አይደሉም። ትላንት ለሊቱን ከደረሰው መንቀጥቀጥ በተጨማሪ በተደጋጋሚ በሬክተር ስኬል  4.7, 4.5, 4.7 , 4.5 , 4.5,  5.2 የተመዘገቡ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የአሜሪካ ጆኦሎጂካል ሰርቬይ መረጃ አመልክቷል።
5.2 ሆኖ የተመዘገበው ከፍተኛው መሆኑ ተመልክቷል። ይኸው ክስተት አዲስ አበባን ጨምሮ የተለያዩ አካባቢዎችን እየናጠ ነው።

ዘገባው ከተለያዩ ሚዲያዎችና ማህበራዊ ገጾች የተወሰደ ነው።

NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
በዱለቻ ወረዳ ዶፋን ተራራ ላይ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ አልተከሰተም፤ የውሃ እንፋሎት ነው
Ethiopia Backs New Peacekeeping Force in Somalia
Related posts
  • Related posts
  • More from author
TIPS 1

WFP Country Director Says Ethiopia Registered Significant Economic Transformation by Focusing on Rural Dev’t, Poverty Reduction

July 28, 2025
TIPS 1

Almost a third of people in Gaza not eating for days, UN food programme warns

July 26, 2025
TIPS 1

Israeli spy chief visits US amid bid to move Palestinians out of Gaza – Axios

July 20, 2025
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2