Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    « የ21ኛ ጉና ክ/ጦር ወልድያን ለመቆጣጠር አሠፍስፎ የመጣን አሸባሪው የጁንታ ሀይል በመደምሠሥ ላይ ይገኛል»

    August 12, 20211

    Terrorist TPLF Summarily Execute Civilians – Human Rights Watch

    December 10, 20210

    Russia may cut daily oil output by 700,000 barrels

    December 23, 20220

    የዶላር አካውንት፣ ቪዛ ካርድና አጠቃቀሙ

    May 17, 20250
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    “እንደ ትህነግ ማሰብ ቀጣዩን ትግል ውጤታማ እንደሚያደርገው ጠ/ሚሩ ጠቆሙ “

    November 1, 20210

    SWIFT preparing to disconnect Russia

    February 27, 20220

    የፋይናንስ ደህንነት በሕገ-ወጥ ተግባር በሚሳተፉ ላይ እርምጃዬን አጠናክራለሁ አለ፤ አጭበርባሪዎችን ያዘ

    January 20, 20250

    የኮቪድ ክትባት የወሰዱም ያልወሰዱም ሰዎች ሊያነቡት የሚገባ፣

    June 28, 20210

    የኢቲቪ “ጋዜጠኛ” በአደገኛ ዕፅ ዝውውር በቁጥጥር ሥር ዋለ

    May 1, 20230
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  POLITICS  ከጅምሩ የከሸፈው የግብፅ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ በጅቡቲ !!
POLITICS

ከጅምሩ የከሸፈው የግብፅ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ በጅቡቲ !!

Ethioreview newsEthioreview news—April 25, 20250
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የግብፅ ፕሬዝዳንት አብደልፋታህ ኤል ሲሲ በጅቡቲ ሰሞኑን ጉብኝት ማድረጋቸው ጥቂት ግለሰቦችን ያሳሰበ ይመስላል፡፡ ግብፅ በጅቡቲ ውስጥ የምታደርጋቸው እንቅስቃሴዎች በተደጋጋሚ የከሸፉ መሆናቸውን ማጋራቱ ጠቃሚ ነው። 

• ነፃ ንግድ ቀጣና

ግብጽ በጅቡቲ ነፃ የንግድ ቀጠና (Free Zone) ያገኘችው ከዛሬ 10 ዓመት በፊት እ.ኤ.አ በ2016  የግብጽ ፕሬዝዳንት አብዱልፋታህ ኤል ሲሲ እና ጅቡቲው ፕሬዝዳንት ኦማር ጌሌ ካይሮ ላይ ልዩ የኢኮኖሚና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ( Special economic and technical cooperation agreement ) በተፈራረሙበት ጊዜ ነው።

የግብጽ ሚኒስትሮች ከተለያዩ ዘርፎች የተውጣጡ የግል ባለሀብቶችን ወደ ጅቡቲ በመውሰድ ኢንቨስት እንዲያደርጉ በማለም ነፃ ንግድ ቀጣናውን አስጎብኝተዋቸዋል። ሆኖም የግል ባለሀብቶቹ በነፃ ንግድ ቀጣናው ኢንቨስት ማድረግ አዋጭ አለመሆኑን ለመንግስታቸው እቅጩን ተናግረዋል።

በእርግጥም የግብፅ የነፃ የንግድ ቀጣና አዋጭ አይደለም። ምክንያቱም አንደኛ፣ ጅቡቲ ውስጥ የፍጆታ ዕቃዎች (ዘይት፣ ስኳር፣ ዱቄት፣ ስንዴ፣ ሩዝና ሌሎች) በሌሎች ነፃ ንግድ ቀጣናዎች ውስጥ በሚንቀሳቀሱ የኢትዮጵያና ጅቡቲ ባለሃብቶች  እንዲሁም በጥቂት ኤርትራውያን በመያዙ ለግብፃውያን የሚፈጠር ተጨማሪ የገበያ እድል የለም። ሁለተኛ፣ የጅቡቲ ነፃ ንግድ ቀጣናዎች ዋነኛ ገበያ ኢትዮጵያ ናት። ስለሆነም የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን፣ ብሔራዊ ባንክ፣ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር በጋራ  መመሪያ አውጥተው x ከተባለ የግብጽ freezone   ወደ ኢትዮጵያ ምርት እንዳይገባ ማለት ይችላሉ። as simple as this! ከጂቡቲ ሌላ የትም market access ስለሌለ በአንድ ጊዜ ከስረው ይወጣሉ ማለት ነው።

• የባንክ ዘርፍ

ሌላው ግብፅ የወደቀችበት ጉዳይ የባንክ ቢዝነስ ነው። የውጭ ምንዛሬ ለመቸብቸብ እና ንግድ ለማሰላጥ በማሰብ Bank Misrን በጅቡቲ ከፈቱ ሶስት ዓመት ሆናቸው። እስካሁን ያለውን እንቅስቃሴ ስናይ በአራዳ ቋንቋ “ወፍ የለም”፡፡ በጅቡቲ ውስጥ እድሜ ጠገብ ከሆኑት BCMIR፣ CAC፣ SAALAM BANK፣ EXIM BANK ወዘተ ጋር ተወዳዳሪ የሚያደርገው ካፒታልም፣ ልምድም መልካም ስምም የለውም።

ጂቡቲ ውስጥ የሚገኙ ባንኮች ጭራሽ እንደ ነጋዴ ሸቀጣሸጥ ንግድ ውስጥ የተሰማሩ ናቸው። የግብጽ ባንኮችም ነፃ የንግድ ቀጣናውን እንደ ሰበብ በመጠቀም ሊገቡበት ይችላሉ።

• የአየር በረራ ጉዳይ

ሌላው ግብፅ በጅቡቲ ሞክራ የከሸፈባት ጉዳት የበረራ ጉዳይ ነው። Egypt Air ከስመ ጥሩ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንዲሁም ከባህረ ሰላጤው ሀገራት አየር መንገዶች ጋር የመወዳደር ታሪክም፣ አቅምም መልካም ስምም የለውም። 

   ግብፅ በጅቡቲ ውስጥ ያላት እውነተኛ ዓላማ

በግብፅ ከፍተኛ ባለስልጣናት ወደ ጅቡቲ የሚደረጉ ጉብኝቶች ዓላማ ከጅቡቲ ጋር የትምህርት እድል፣ የንግድ፣ የመገናኛ፣ የባህል ወዘተ ግንኙነትን ማጠናከር ነው በሚል  ቢነገርም እውነታው ግብፅ ጅቡቲ ውስጥ የምትመጣው ኢትዮጵያን በተቻላት መጠን ከቀይ ባህር ለማራቅ እንዲሁም ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝና ላይ ያላትን ፍትሃዊና ምክንያታዊ ተጠቃሚነት ለማስተጎጓል በሚል ከንቱ ምኞት ነው። የታላቁ ህዳሴ ግድብን ለማስቆም ያልፈነቀለችው ድንጋይ አልነበረም፣ እድሜ ለአርቆ አስተዋዩ መሪያችን የግድቡን ሪባን መስከረም ላይ እንቆርጣለን።

ግብፅ ኢትዮጵያን በከበባ ውስጥ በማስገባት ከባህር በር አጀንዳዋ ለማደናቀፍ የምታደርገው እኩይ እንቅስቃሴም በባለራዕዩ መንግስታችን ቁርጠኝነት እንዲሁም በኢፍትሃዊነት ከባህር እንዲርቅ በተደረጉት ኢትዮጵያውያን ብረቱ ጥረት ይከሽፋል።

በጅቡቲ ወታደራዊ ቤዝ ለመመስረት ግብፅ ስትኳን ኖራለች፣ መቼም አይሳካላትም። የጅቡቲ መንግስትም አይፈቅድም፣ ይህ ቢሆን ኢትዮጵያ ጎሮሮዋ ሲዘጋ ቁጭ ብላ እንደማትመለከት እሙን ነው።

ሌላው ግብፅ በጅቡቲ ውስጥ ተቀምጣ የቀይ ባህርን የንግድ መስመር መቆጣጠር ትፈልጋለች። ጅቡቲ ይህንን እንደማትፈቅድ ይታወቃል። ምክንያት ጅቡቲ ከሁቲዎች ጋር በመጋጨት የወደቦቿን እንቅስቃሴ ማስተጓጎል አትፈልግማ !!

እንደ መውጫ

ግብፅ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም መዳከም ተኝታ የማታውቅ ታሪካዊ ጠላት በመሆኗ በጅቡቲም ይሁን በማንኛወም ጎረቤት ሀገር ውስጥ የምታደርጋቸውን እንቅስቃሴዎች በቅርብ መከታተልና ለአስፈላጊው ምላሽ መዘጋጀት ያስፈልጋል


ኢትዮሪቬውን ከታች ባሉት ማስፈንጠሪያዎች የከተሉ – የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ፡  @ethioreview
ፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ ፡ ethioreview
ኤክስ ፡ twitter

POLITICS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

“በማንኛውም ወቅት መምህራን ላይ የሚደርስ ጥቃትን አጥብቀን እንቃወማለን” ዮሐንስ በንቲ (ዶ.ር)
“ሲም ካርድ በመጠቀም ፈንጂዎችን ለማፈንዳት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን ይዣለሁ”
Related posts
  • Related posts
  • More from author
POLITICS

ኢራን እኛ ላይ ምን ልታደርግ ትችላለች?

March 28, 20260
POLITICS

አስቸኳይ የአርበኛነት ጥሪ ለኢትዮጵያን

March 4, 20260
POLITICS

ትራምፕ ኢራንን እንደሚወጉ ፍንጭ ሰጡ

January 28, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news