Skip to content
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  Sunday 17 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    Ethiopia Enters Full Scale Macroeconomic Policy Implementation

    July 28, 20240

    የአማራን ክልል በትግራይ በኩል ስጋት እንደማይገጥመው መተማመኛ ይፈልጋል

    April 6, 20230

    Ethiopia and Somaliland: Navigating a New Strategic Alliance in the Horn of Africa

    August 29, 20240

    The Toxicity of Article 39 of the Ethiopian Constitution

    September 8, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1866
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ጅቡቲ ኢትዮጵያ ለማጥቃት መረማመጃ እንደማትሆን በይፋ አስታወቀች

    November 14, 20210

    ሰበር ዜና – የህዳሴ ግድብ ሙሌት መጀመሩን ኢትዮጵያ ገሃድ አደረገች

    July 6, 20210

    አብይ አሕመድ “በትንሹም በትልቁም ግጭት አያስፈልግም” ስላሉ ኦብነግ መግለጫ አወጣባቸው፤ የጎዴ መስኖ ዳግም ተወለደ

    January 6, 20250

    ባልደራስ “ልዩነት አስወግደን ወደማይቀረው ትግል አንግባ” ሲል መግለጫ አወጣ፣ ምርጫውን አጣጣለ

    June 25, 20210

    ፑቲን ከዩክሬን ወደ አፍሪካ ለሚገቡ የስንዴ ምርቶች ሁኔታዎችን እንደሚያመቻቹ አሳውቀዋል

    June 4, 20220
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  POLITICS  “በማንኛውም ወቅት መምህራን ላይ የሚደርስ ጥቃትን አጥብቀን እንቃወማለን” ዮሐንስ በንቲ (ዶ.ር)
POLITICS

“በማንኛውም ወቅት መምህራን ላይ የሚደርስ ጥቃትን አጥብቀን እንቃወማለን” ዮሐንስ በንቲ (ዶ.ር)

Ethioreview newsEthioreview news—April 25, 20250
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰው ጽንፈኛ ቡድን በየጊዜው በመምህራን ላይ የሚያደርሰው ኢ ሰብዓዊ ድርጊት በጽኑ የሚወገዝ መኾኑን የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ፕሬዝዳንት ዮሐንስ በንቲ (ዶ.ር) ገልጸዋል።

በክልሉ ተማሪዎች የመማር መብታቸው እንዲከበር ወላጆች እና የትምህርት ማኅበረሰቡ ድርጊቱን ማውገዝ እና መታገል እንደሚገባቸውም ነው ያብራሩት።

የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ፕሬዝዳንት ዮሐንስ በንቲ (ዶ.ር) ማኅበሩ ከቅድመ መደበኛ ጀምሮ እስከ ዩኒቨርሲቲ ድረስ ያሉትን አባላቱን መብት እና ጥቅም ለማስጠበቅ እየተጋ መኾኑን ገልጸዋል።

የመምህራን መብታቸው እና የሙያ ክብራቸው ተጠብቆ እንዲሠሩ ትኩረት ሰጥቶ እየተንቀሳቀሰ መኾኑንም አንስተዋል።

የመምህራንን ሙያዊ ክብር ዝቅ የሚያደርግ ኢ ሰብዓዊ ተግባር ሲፈጸም እንደሚስተዋል የተናገሩት ፕሬዝዳንቱ በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰው ጽንፈኛ ቡድን በመምህራን ላይ የሚፈጽማቸውን ኢ ሰብዓዊ ድርጊቶች ለአብነት አንስተዋል፡፡

ማኅበሩ ድርጊቱን አጥብቆ እንደሚያወግዘው ገልጸዋል። ድርጊቱ ትምህርት ቤቶች ደኅንነታቸው የተረጋገጠ መኾን አለበት የሚለውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መርህን በእጅጉ የጣሰ ነው ብለዋል።

በክልሉ አንዳንድ ቦታዎች የተቋረጠውን የመማር ማስተማር እንቅስቃሴ ወደ መደበኛ ሥራ እንዲመለስ ከሚመለከታቸው ጋር በኅብረት እየተሠራ መኾኑንም ተናግረዋል።

መምህራን  የማስተማሪያ ቁሳቁስ ባልተሟላበት ሁኔታ የሚሠሩ መኾናቸውን ያመለከቱት  ፕሬዝዳንቱ  ይህን ተቋቁመው ሙያዊ ኀላፊነታቸውን ለመወጣት በሚያደርጉት ጥረት ኢ ሰብዓዊ ድርጊት ማድረስ ኀላፊነት የጎደለው ተግባር መኾኑንም ተናግረዋል።

በክልሉ ትምህርት ቤቶች አካባቢ የሚደርሰውን ተጽዕኖ በቅርብ እየተከታተልን ነው ብለዋል።  “በማንኛውም ወቅት መምህራን ላይ የሚደርስ ጥቃትን አጥብቀን እንቃወማለን” ብለዋል።

በአሁኑ ወቅት በክልሉ አጠቃላይ በትምህርት ገበታ ላይ የሚገኙ ተማሪዎች ከ40 በመቶ እንደማይበልጥ የገለጹት ፕሬዝዳንቱ ጽንፈኛው የመማር ማስተማር ሂደት ማስተጓጎሉ የማኅበረሰቡንም ኾነ የክልሉን የትምህርት ሁኔታ ወደ ኋላ የሚጎትት መኾኑን ተናግረዋል።

ትምህርት ቤቶች ለመማር ማስተማር ክፍት መኾን አለባቸው  ብለዋል።  ኢዜአ እንደዘገበው ሁሉም ማኅበረሰብ በተለይ ወላጆች የቅድሚያ ተጎጂ በመኾናቸው ጽንፈኛውን በቃህ ሊሉት እንደሚገባ ተናግረዋል።

ትምህርት ቤቶች ያሉት በየቀበሌው በመኾኑ ወላጆች እና የትምህርት ማኅበረሰቡ ተማሪዎች የመማር መብታቸው እንዲከበር እና የመማር ማስተማሩ በተሟላ መልኩ እንዲካሄድ  መምከር፣ መገሰጽ እና መታገል እንደሚገባቸው አሳስበዋል።

የአሚኮ


ኢትዮሪቬውን ከታች ባሉት ማስፈንጠሪያዎች የከተሉ – የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ፡  @ethioreview
ፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ ፡ ethioreview
ኤክስ ፡ twitter

POLITICS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

“የጃልመሮ ሃይሎች በበቀለ ሕዝብ እየጨረሱ ነው፤ ፓርቲዎች፣ ሚዲያዎች፣አክቲቪስቶች፣ የመብት ተቆርቋሪዎች የት ናቹህ”
ከጅምሩ የከሸፈው የግብፅ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ በጅቡቲ !!
Related posts
  • Related posts
  • More from author
POLITICS

ኢራን እኛ ላይ ምን ልታደርግ ትችላለች?

March 28, 20260
POLITICS

አስቸኳይ የአርበኛነት ጥሪ ለኢትዮጵያን

March 4, 20260
POLITICS

ትራምፕ ኢራንን እንደሚወጉ ፍንጭ ሰጡ

January 28, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 20260
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 20260
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 20260
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 20260
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 20260
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 20260
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news