Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  ኤርትራ ውስጥ የሚፈጸሙ “ስልታዊ” የመብት ጥሰቶች አጣዳፊ ተጠያቂነት የሚሹ መሆናቸውን ተመድ አስታወቀ
News

ኤርትራ ውስጥ የሚፈጸሙ “ስልታዊ” የመብት ጥሰቶች አጣዳፊ ተጠያቂነት የሚሹ መሆናቸውን ተመድ አስታወቀ

Ethioreview newsEthioreview news—June 18, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

“ትንሿ አገር” ብሎ ነው ኤርትራ ስልታዊ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እንደሚፈጸምባት የኤርትራ የተባበሩት መንግሥታት ልዩ የሰብዓዊ መብት ተከታታይ ራፖርተር ሞሐመድ አብደልሰላም ባቢከር ሰኞ በጄኔቫ በተካሄደው የመሪዎች ጉባኤ ላይ ያስታውቁት። በኤርትራ የአፋር ተወላጆች የጄኖሳይድ ጥቃት፣ የማንነት መገፈፍ ጥቃት እንደሚፈጸምባቸው ማስታወቃቸው ይታወሳል።

3.5 የሚጠጋ ህዝብ እንዳላት አመልክተው በቅጽል ስሟ “ሰሜን ኮሪያ” በመባል የምታወቀው ኤርትራ ውስጥ የሚፈጸመው ስልታዊ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች፣ በአጣዳፊ ሁኔታ ተጠያቂነትን የሚነሳባቸው ሊሆን እንደሚገባ ሪፖርቱ ጠቅሷል።

“The small country of around 3.5 million people in the Horn of Africa is sometimes nicknamed the North Korea of Africa” በማለት ኤርትራ ላይ የቀርበው ሪፖርት በኤርትራ የሚካሄዱት የሰብአዊ መብተት ጥሰቶች “ስልታዊ ናቸው” ማለቱ ከቀይ ባህር አፋሮች ንቅናቄ መሪ ማመልከቻ ጋር የሚገናኝ ሆኗል።

“ኤርትራ ከፕሬዚዳንት ኢሳያ በሁዋላ እንዴት ትመራ” በሚል አጀንዳ የኤርትራ መነግስት ተቃዋሚዎች በአሜሪካ ስብሰባ ሲያደረጉ በዋናነት ያነሱት በተለይም በአፋር ሕዝብ ላይ የሚደርሰውን ሰቆቃ ነበር። በወቅቱ የጀርመን ድምጽ የስብሰባውን አዘጋጅ ጠቅሶ “በደንከሊያ (አፋር) ሕዝብ ላይ የሚደርሰዉን ግፍና በደል በመሸሸሽ የሚፈናቀለዉና የሚሰደደዉ ሕዝብ ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መሆኑን ተናግረዋል። ከ200 ሺሕ የሚበልጥ የኤርትራ አፋር ሕዝብ ወደ ኢትዮጵያ፣ጀቡቲና ወደ ሌሎች አካባቢዎች ተሰድደዋል።” ብሎ ነበር።

More stories

ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

April 11, 2021

ባሕር ዳር – በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት በበርሜል የተከማቸ ነዳጅና ቤንዚን ተያዘ

February 3, 2021

በትህነግ ሽንፈት ዋዜማ- የአሜሪካ ወታደሮች ከወር ተኩል በኋላ ወደ ጅብቲ ይጓዛሉ

November 29, 2021

ከታሪክ ተምረን በክብርና በአንድነት እንኖራለን!

April 27, 2021

ከወራት በፊት ደግሞ በአዲስ አበባ ስብሰባ አድርጎ የነበረው የቀይ ባሕር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ማዕከላዊ ኮሚቴ በኤርትራ የፖለቲካ፣ የደኅንነት፣ የኢኮኖሚ እና ሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ዙሪያ መነጋገሩን አስታውሶ መግለጫ ማውጣቱ ይታወሳል።

የቀይ ባሕር አፋር ሕዝብ በተለየ ሁኔታ ከፍተኛ “መገለል እና በደል እየደረሰበት ነው” ያለው ድርጅቱ፣ ይህንኑ በደሉንና ተፈጸመ ያለውን ግፍ ዘርዝሮ ለተባበሩት መንግስታት ማቅረቡን አመልክቶም ነበር። ያለፉት ስድስት ዓመታት በትግል ሂደቱ የገጠሙት ፈታኝ ወቅቶች መሆናቸውን አስታውሶ፣ “አፋኝ” ያለውን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ አገዛዝ በተባበረ ጥረት ማስወገድ የሚል አቋም መያዙን የድርጅቱ የውጭ ጉዳይ ግንኙነት ምክትል ኃላፊ እና የሊቀመንበሩ አማካሪ አቶ ነስረዲን አሕመድ ለዶቼ ቬለ መግለጻቸው አይዘነጋም።

መሪያቸውም በአልጀዚራ አማካይነት ባሰራጩት ተደጋጋሚ መረጃና ክስ ሲቀርበለት እንደነበረ በተደጋጋሚ ሲዘገብ ቆይቶ አሁን የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብት ተከታታይ ሪፖርት እንዳለው፣ ለሦስት አስር ዓመታት ያለ ምርጫና ህግመንግስት ኤርትራን እየገዙ ያሉት ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሚገዟት አገር ሕዝብ ላይ ከፍተኛ የመብት ጥሰት እንደሚፈጸሙ ይፋ አድርጓል።

ኤርትራ በተከታታይ ዓመታት በዓለም ላይ ካሉ አገራት በንጽጽር በሰብዓዊ መብቶች አያያዝና ጥበቃ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ ተገልጿል። በፕሬስ ነጻነት ረገድ ከዓለም ሁሉ በመጨረሻ ናት።

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በ2022 ባወጣው የሰብዓዊ ልማት ደረጃ ኤርትራ ከ183 አገራት መካከል 175ኛ ሆና መመዝገቧን ቢቢሲ አማርኛ አስታውሷል።

ኢሳያስ ተቃውሞን በኃይል በማፈን፣ ተቃዋሚዎችን ያለፍርድ በማሰር እና በአስፈሪ ሁኔታ ውስጥ ለብዙ ዓሥርተ ዓመታት በማቆየት ይከሰሳሉ። በታሰሩበት የጠፉ፣ የተረሸኑ፣ በግፍ ተሰቃይተው የደረሱበትን ቤተሰብ ሳያውቅ፣ እርም እንኳን ማውጣት የማይቻልባት አገር ኤርትራ በዚህ አካሄዷ አሁን አሁን ስሟ በከፍተኛ ደረጃ እየተነሳ ነው።

የመንግሥታቱ ድርጅት የኤርትራን ብሔራዊ አገልግሎት ሥርዓት ኤርትራውያንን ለዕድሜ ልክ ውትድርና ወይም ለግዳጅ ሥራ የሚዳረግ መሆኑን በመጥቀስ ከባርነት ጋር አመሳስሎታል። ይህንኑ ፍርሃቻ የኢርትራ አምራች ኃይል አገሩን ጥሎ መሰደዱ፣ ለስደት ሲወጡ በየበረሃውና ባህር ላይ ሕይወታቸው እንዳለፈ በተደጋጋሚ በአሳዛኝ ዜና የሚዘገብ ነው።

ወደ ኤርትራ እንዳይገቡ የተከለከሉት ባቢከር ያለ ምንም ክስ ወይም ፍርድ ለዓስርት ዓመታት ታስረው ስላሉበት ሁኔታ ምንም ተሰምቶ የማያውቁ ሰዎች ስማችውን መዘርዘር እንደሚቻል ጠቅሰው ነው የኢሳያስን አገዛዝ የወቀሱት።

በተባባበሩት መንግሥታት የኤርትራ ተወካይ ሐብቶም ዘርዓይ ሪፖርቱን “ግልጽነትና ሚዛናዊነት የጎደለው” ሲሉ አልተቀበሉትም።

ልበኤርትራ ላይ ለምክር ቤቱ ያቀረበው ልዩ ራፖርተር እንደ ካሁን ቀደሙ ሁሉ ባልተረጋገጡ መረጃዎች እና ማንነታቸው ባልታወቁ ምንጮች ላይ የተመሠረተ፣ ግልጽነትና ሚዛናዊነት የጎደለው፣ እንደሆነ ጠቅሰው ወኪሉ ሪፖርቱን ተቃውመዋል።

ኤርትራ ለረዥም ለዓመታት በሰብአዊ መብት ጥሰትና በግልጽ በሚታወቁ ወንጀሎች በአሜሪካ፣ አውሮፓና በተለያዩ አገራትና ተቋማት ያለማሳለስ ስትተች መቆየቷ አይዘነጋም።

NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
Eritreans Face ‘Systemic’ Rights Violations: UN Expert
Iran Preparing Missiles For Potential Strikes On US Military Bases In Middle East: Report
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2