Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  ጃዋር መሐመድ ከኦፌኮ መሰናበቱ ተሰማ፤ ፓርቲው ገሃድ መናገር አይፈልግም
News

ጃዋር መሐመድ ከኦፌኮ መሰናበቱ ተሰማ፤ ፓርቲው ገሃድ መናገር አይፈልግም

Ethioreview newsEthioreview news—July 13, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በአሁኑ ሰዓት ወደ ቀድሞ የማህበራዊ ሚዲያ አክቲቪዝም የተመለሰው ጃዋር መሐመድ ከኦፌኮ መሰናበቱን ፓርቲውን የለቀቁ ለዝግጅት ክፍላችን አስታወቁ። ፓርቲው ውሳኔውን በይፋ ማስታወቅ አልፈለገም ተብሏል።

ቀደም ሲል የኦሮሞ ነጻነት ግንባርን መቀል ሞክሮ ተቀባይነት ያላገኘው ጃዋር አቶበቅለ ገረባን በመያዝ ኦፌኮን መቀላቀሉ አይዘነጋም። ፓርቲውን እንድተቀላቀለ ወዲያው ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር የሆነ ጃዋር በፋይናንስ ድጋፍ ማድረጉን ዜናውን ያቀበሉን አመልክተዋል። ከኦህዴድ ሰዎች ጋር በመሆን በትግሉ ወቅት ያገኘውን ተቀባይነት ተጠቅሞ ሰፊ ተከታይ በማፍራቱ ጃዋር ኦፌኮን ሲቀላቀል በአመራሮች ዘንዳ የደስታ ስሜት ቢፈጥርም ቅር የተሰኙ ግን ነበሩ።

ከሌሎች ጋር አብሮ በመስራትና አክራሪነትን በመቃወም የሚታወቀውን ኦፌኮን፣ እንዲሁም አመራሮቹን ከሕዝብ እንደሚነጥል አስቀድመው ስጋት እንደነበራቸው የጠቆሙት እነዚሁ ወገኖች እንዳሉት ጃዋር ከፓርቲው ከተባረረ ቆይቷል። ወይም ራሱን አሰናብቷል።

ከእስር ከተፈታ ጀምሮ ፓርቲው ጽህፈት ቤት ተገኝቶ እንደማያውቅ፣ እንደማይሰበሰብና በጋር ማናቸውንም ጉዳዮች እንደማይወስን መረርጃውን ካጋሩን ክፍሎች ለመረዳት ተችሏል።

More stories

ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

April 11, 2021

ባሕር ዳር – በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት በበርሜል የተከማቸ ነዳጅና ቤንዚን ተያዘ

February 3, 2021

በትህነግ ሽንፈት ዋዜማ- የአሜሪካ ወታደሮች ከወር ተኩል በኋላ ወደ ጅብቲ ይጓዛሉ

November 29, 2021

ከታሪክ ተምረን በክብርና በአንድነት እንኖራለን!

April 27, 2021

በቅርቡ ኦፌኮን በብዛት ለቀው ወደ ብልጽግና ካቀኑት ውስጥ የዞንና ከዛም በላይ አመራር የሆኑ ድርጅታቸውን ለቀው የወጡበትን ምክኛት ሲጠየቁ ” ብዙ የለፋንበትን፣ የታሰርንበትንንና ዋጋ የከፍለንበት ፓርቲ ውስጥ ትናንት መጥቶ ባይተዋር አደረገን” የሚል ምላሽ መስጠታቸውን ጠቅሰን መዘገባችን ይታወሳል።

ድርጅቱን የለቀቁት እንዚህ ወገኖች “ጃዋር እኮ አሁን ተባሯል። ካሁን በሁዋላም ወደ አገር ቤት አይመጣም። በሚቀጥለው ምርጫ እሱና አቶ በቀለ በሌላ ይተካሉ” የሚል መልስ እንደተሳጣቸው ገልጸዋል።አቶ በቀለ ገርባ ከፓርቲው ኃላፊነታቸው በገዛ ፈቃዳቸው መልቀቃቸውን በይፋ ማስታወቃቸው አይዘነጋም። አቶ በቀለ በግላቸው ያመኑበትን አቋም ይዘው እንደሚሰሩ ጠቀሰው ነበር ፓርቲውን የተሰናበቱት። እንደ እሳቸው ገለጻና አሳባቸውን የተረዱ እንዳሉት እሳቸው ከአገር ውጭ ሆነው በሚያራምዱት ማናቸውም ጉዳይ ፓርቲያቸው እንዳይጠየቅ ነው የተከላከሉት።

በቅርቡ ጃዋር አመጽ በማደራጀትና አመጽን የሚቀሰቅሱ መረጃዎችን በማሰራጨት ስራ ላይ መጠመዱን ተከትሎ ለፕሮፌስረ መራራ ጥያቄ አቅርበን “በይፋ ምን እያደርገ እንደሆነ አላየሁም” የሚል ላሽ ሰጥተውን ነበር።

የጃዋርን ከኦፌኮ መሰናበት አስመልክቶ የጠየቅናቸው አንድ የፓርቲው አመራር “ድሮስ ከእኛ ጋር እየሰራ ነበር እንዴ” ሲሉ ጥያቄን በጥያቄ በመመለስ ዝርዝር መረጃ ከመስጠት ተቆጥበዋል። ይሁን እንጂ መረጃውን ከሰሙ በሁዋላ ለማስተባበል አልሞከሩም።

ጃዋር አሁን ላይ ዳግም የራሱም ሚዲያዎች ለማራባት እየሰራ መሆኑ ይታወቃል፤ ከእነ አቶ ልደቱ ጋር ለመለይትም በቋፍ ላይ መሆኑ ተሰምቷል። የወለጋ ልጆች የቀደመርውን ተጽዕኖ ፈጣሪነቱን ስለነጠቁትና በሻዕቢያ በኩል እንደ ፕሮፌሰር ሕዝቅኤል የሚታመን አለመሆኑ፣ ሚዲያም እንደፈለገው የማግኘት ችግር ስላጋጠመው የባይተዋርነት ችግር ውስጥ እንዳለ እየተጠቆመ ነው። እነዚህ ወገኖች ጃዋር “አልጸጸትም” የሚለውን መጽሃፍ ሲያወጣ በርብርብ ክፉኛ ይተቹት እንደነበር አይዘነጋም። ይህም የሆነው አዲስ አበባ ሲገባ የያዘውን ሃብት በሙሉ የብቻው በማድረግ እነሱን ስላገለላቸው መሆኑ በወቅቱ መዘገቡ አይዘነጋም።


NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ኦፌኮ ከተመድ ወኪሎች ሲወያይ መጪውን ምርጫ አስመልክቶ ቁልፍ ጥያቄዎችን አቀረብኩ አለ
ኢትዮጵያና ሩሲያ የብርና የሩብል የቀጥታ የምንዛሪ ልዉዉጥ ማድረግ ጀመሩ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • INTERVIEW
    • law
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • ያበደው
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2