Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  ኦፌኮ በምርጫ ለመሳተፍ መወሰኑን አስቀድመው የተናገሩት አመራር እየተገመገሙ ነው
News

ኦፌኮ በምርጫ ለመሳተፍ መወሰኑን አስቀድመው የተናገሩት አመራር እየተገመገሙ ነው

Ethioreview newsEthioreview news—August 17, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ / ኦፌኮ በመጪው ምርጫ እንደሚሳተፍ መገለጹ አላግባባም። ፓርቲው በምርጫ ይሳተፋል ያሉት አቶ ጥሩነህ ገምታ ናቸው። መናገራቸውን ተከትሎ ውዝግብ በመነሳቱ ፓርቲው ለዛሬ አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል።

የጠራው ስብሰባ አቶ ጥሩነህን ለማውገዝ ቢሆንም በስብሰባው “ምርጫ አንሳተፍም” የሚል አቋም እንደማይያዝ ዜናውን የተናገሩት አመልክተዋል። በውጭ ያሉት የፓርቲው ደጋፊዎችና የቅርብ ሰዎች የተለየ አቋም አላቸው።

የኦፌኮ ስራ አስፈጻሚን አቶ ጥሩነህ ገምታ ሰሞኑን ፓርቲያቸው በምርጫ እንደሚሳተፍ አስታወቀዋል። እሳቸው እንዳሉት በመጪው ፓርቲ ካልተሳተፉ ኦፌኮ ከፓርቲነት ስለሚሰረዝ ምንም ይሁን ምን በምርጫ እንደሚሳተፉ አስታውቀው ነበር።

ይህን ዜና ተከትሎ በውጭ አገር የሚኖሩ የፓርቲው ደጋፊዎችና የቅርብ ሰዎች አቶ ጃዋርን ጨምሮ “እንዴት አሁን ላይ በዚህ መልኩ ምርጫ ላይ ስለመሳተፍ ይገለጻል። ይህ ብልጽግናን በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ስሙን ማደስ ነው” በሚል ተቃውመዋል። ተቀዳሚ ዋና ሊቀመንበሩ አቶ ጃዋር መሐመድ ከፋኖ፣ ከትህነግና ሻዕቢያ ጋር በይፋ እየሰሩ እንደሆነ በአደባባይ እየገለጹ ቢሆንም ፓርቲው ድርጊቱን በይፋ አውግዞ አያውቅም።

More stories

ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

April 11, 2021

ባሕር ዳር – በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት በበርሜል የተከማቸ ነዳጅና ቤንዚን ተያዘ

February 3, 2021

በትህነግ ሽንፈት ዋዜማ- የአሜሪካ ወታደሮች ከወር ተኩል በኋላ ወደ ጅብቲ ይጓዛሉ

November 29, 2021

ከታሪክ ተምረን በክብርና በአንድነት እንኖራለን!

April 27, 2021

አቶ ጃዋር ፓርቲውን ከተቀላቀሉ በሁዋላ “ተገፍተናል” በሚል ከኦፌኮ የለቀቁ የኦፌኮ ነባር የዞን አመራሮች ለኢትዮሪቪው እንዳስታወቁት፣ አቶ ጥሩነህ ገምታ ከስራ አስፈጻሚው ውሳኔ ውጪ ኦፌኮ በምርጫ እንደሚሳተፍ በመናገራቸው ዛሬ በተጠራው አስቸኳይ ስብሰባ ይገመገማሉ።

” አቶ ጥሩነህ ገምታ የሰጡት መግለጫ በስብሰባ ውሳኔ እንደማይቀየር አረጋግጠናል” ያሉት የዜናው ሰዎች፣ የግምገማው ዓላማ “ለምን አሁን” በሚል ብቻ እንደሆነ ጠቁመዋል።

በምርጫ አለመሳተፍ መንግስትን ማሳጣትና ለተቃውሞ አንዱ ዋና ቁልፍ ጉዳይ በመሆኑ አቶ ጥሩነህ ፓርቲው በውስጥ የያዘውን አቋም አስቀድመው መናገራቸው በትክክል እንደተባለው መሆኑን ለማረጋገጥ የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት በስልክ በጽሁፍና በመደወል ልናገኛቸው ብንሞክርም መልስ አልሰጡም።

ዛሬ ከስብሰባው በሁዋላ ፓርቲው የተለየ ሃሳብ ያለው መግለጫ ያወጣል ብለው እንደማይጠብቁ ያሉት ክፍሎች “ምን አልባት ምርጫው ሲቃረብ መናገር አለብን የሚል አቋም ካተያዘ በቀር ኦፌኮ በምርጫ አልወዳደርም አይልም” ብለዋል።

ኦፌኮ ባለፈው ምርጫ ባለመሳተፉ ምክንያት መጪውን ምርጫ “ይለፈኝ” ካለ በምርጫ ቦርድ ህግ መሰረት ሁለት ጊዜ ከምርጫ ራሱን ያገለለ ፓርቲ እንደሚሰረዝ ስለሚደነግግ በመጪው ምርጫ መሳተፉ ግድ ነው።

የዞን አመራሮችን ጨምሮ በርካታ አባላቱ ወደ ብልጽግና የፈለሱበት ኦፌኮ አሁን ባለው ድርጅታዊ አቋም በመላው ኦሮሚያ መወዳደር የሚያስችል አቅም እንደሌለው የሚናገሩ አሉ።

ከዚህ ቀደም እነዚህኑ ምንጮችና ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ የኦፌኮ አመራርን ጠቅሰን እንደዘገብነው የኦነግ አመራሮችና አባላት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ፓርቲውን ጥለው ሄደዋል። የተቀሩት እጅግ ጥቂት ብቻ ናቸው። ኦፊኮም በርካታ የዞን አመራሮቹን ከበታች ካድሬዎች ጨምሮ ማጣታቸውን ጠቀሰን መጻፋችን ይታወሳል።

ይህ እስከታተመ ድረስ ስብሰባ የተቀመጠው የድርጅቱ ስራ አስፈጻሚ ውሳኔ ይፋ አልሆነም።


NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
የበረከት ትዝብት – ከቆይታ በሁዋላ ኢትዮጵያና ኤርትራ መሬት ይቀያየራሉ፤
በአዲሱ ዓመት መጀመሪያ የመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ ጭማሪ ያገኛሉ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2