Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  በሌሉበት ክስ የተመሰረተባቸው የጎጃም ባለሃብቶች ክሳቸው ሊነሳ እንደሚችል ተሰማ ፤ ወደ አገራቸው መግባት ይፈልጋሉ
News

በሌሉበት ክስ የተመሰረተባቸው የጎጃም ባለሃብቶች ክሳቸው ሊነሳ እንደሚችል ተሰማ ፤ ወደ አገራቸው መግባት ይፈልጋሉ

Ethioreview newsEthioreview news—August 26, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

“መጀመሪያ ትህነግን” በሚል ቅድመ ዝግጅት የህልውና ዘመቻው ላይ ከተሳተፉ በሁዋላ ፋኖን በማደራጀት የተከሰሱትና ከአገር ውጭ ያሉ በአብዛኛው የጎጃም ባለሃብቶች ክስ እንዲቋረጥ መወሰኑ ተሰማ። ሽምግልና ተልኮ በጥብቅ ውይይት እየተደረገበት እንደሆነ በቅርቡ መዘገባችን ይታወሳል።

የህዳሴው ግድብ በሚመረቅበት ወቅት ዋዜማና፣ ኢትዮጵያን በመስከረም በአመጽ ለማነቃነቅ ቀጠሮ ይዘው ቅስቀሳ የሚያሰራጩ፣ በተለይም የስደት መንግስት ማቋቋማቸውን ይፋ ያደረጉ ኃይሎች ሰፊ ቅስቀሳ ላይ ባሉበት በዚህ ወቅት ይህ ዜና አስደንጋጭ እንደሚሆን ዜናውን ያጋሩን አስታውቀዋል።

የኢትዮሪቪው ታማኝ የመረጃ ምንጮች እንዳሉት የተጠቀሱት “እውቅ” ባለሃብቶች ወደ አገራቸው ለመመለስ እንቅስቃሴ መጀመራቸውን። ጅማሮው ተስፋ የሚሰጥ እንደሆነ በዘገብንበት ዜና ላይ ዜናው የክልሉንና የአገሪቱን ብጥብጥ ለሚፈልጉና ከጀርባ ሆነው ለሚያቀጣጥሉ አስደንጋጭ እንደሚሆን ምንጮቹን ጠቅሰን አስታውቀን ነበር።

በስም ከሚታወቁ የጎጃም ባለሃብቶች መካከል ከፋኖ እንቅስቃሴ ጀርባ መሆናቸውን አደባባይ ወጥተው የመሰከሩ መኖራቸው አይዘነጋም። ከፋኖ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ የሚሰሩ ሚዲያዎችንና በሚዲያው ላይ የሚሰሩትን ወርሃዊ ደሞዝ ከመስጠት ጀምሮ መቋቋሚያ የለገሱና በቋምኒነት ድጋፍ እያደረጉ ያሉ መኖራቸውንም በተደጋጋሚ የሚገለጽ ጊዳይ ነው።

More stories

ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

April 11, 2021

ባሕር ዳር – በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት በበርሜል የተከማቸ ነዳጅና ቤንዚን ተያዘ

February 3, 2021

በትህነግ ሽንፈት ዋዜማ- የአሜሪካ ወታደሮች ከወር ተኩል በኋላ ወደ ጅብቲ ይጓዛሉ

November 29, 2021

ከታሪክ ተምረን በክብርና በአንድነት እንኖራለን!

April 27, 2021

በዚህን መሰሉና ቀደም ሲል በህልውናው ትግል ወቅት ጀምሮ ዝግጅት የነበራቸው አካላትን ሲደግፉ የነበሩት የጎጃም ባለሃብቶች ከአገር የወጡት በህቡዕ ሲያከናውኑት የነበረው ድጋፍ ይፋ በመታወቁ ሳቢያ እንደሆነ በወቅቱ መዘገቡ አይዘነጋም።

እነዚህ ከፍተኛ ሃብት ያላቸውና በአገሪቱ ባንኮችም ሰፊ እዳ እንደተሸከሙ የሚነገርላቸው ባለሃብቶች ወደ አገር ቤት ለመግባት በከፍተኛ ሚስጢር ሽምግልና ሲካሄድ ቆይቷል። የመረጃው ባለቤቶች እንደሚሉት፣ አሁን ላይ በሌሉበት የተመሰረተባቸው ክስ እንዲቋረጥ ተወስኗል። ይሁን እንጂ እሳኔው ፖለቲካዊ በመሆኑ ወደ አፈጻጸም መላኩን የዜናው ሰዎች ይህ እስከተጻፈ አላረጋገጡም።

አሁን ላይ ባለው ተጨባጭ ሁኔታ የአገሪቱን ፖለቲካ በመገምገም ባለሃብቶቹ በምህረት ወደ አገራቸው ገብተው በሰላማዊ መንገድ ለመስራት ከውሳኔ መድረሳቸው ተሰምቷል። ሁሉም ይሁኑ የተወሰኑት ባይገለጽም በዚሁ ውሳኔያቸው መሰረት ጉዳይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር እንዲደርስ ዕቅድ መያዙን የዜናው ባለቤቶች በነገሩን መሰረት ዘግባን እንደነበር ይታወሳል።

ካለፉት ሁለት ዓመታት ጀምሮ በሰላም ከሚኖርበት መንደሩ ሳይቀር ሁከት፣ ዝርፊያ፣ ግድያ፣ እገታ፣ የማዳበሪያ አቅርቦት፣ ሕክምና፣ ትምህርት ቤት፣ ማህበራዊ አገልግሎት፣ የትራንስፖርት አቅርቦት፣ የሸቀጦች ፍሰት ወዘተ ለተናጋበት የአማራ ሕዝብ ዜናው በአስዲስ ዓስመት በጎ ዜና እንደሚሆን ይጠበቃል። የዜናው ምንጮች እንዳሉት የፋኖ እንቅስቃሴ በተለይም የጎጃሙ አካባቢ ወደ መገባደዱ ተቃርቧል ብለዋል። ምን አልባትም ታጣቂዎቹን የሚመሩት “የጥሞና ጊዜ” የሚወስዱበት ቀን ሩቅ እንደማይሆን አመለክተዋል።

በሽምግልናው ውስጥ እነማን እንዳሉበት የዜናው ሰዎች ለጊዜው አልተናገሩም።


NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ደበበ እሸቱ (1934-2017 ዓ.ም)
ሰበር ዜና- ጠቅላይ ፍርድቤት እነ ኃይሌ ገብረስላሴ ላይ ፈረደ፤ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ነጻ ወጣ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2