Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  ስለ ህዳሴው ግድብ ዓለም ዓቀፍ መገናኛዎች ተመሳሳይ አድናቆትና ምስክርነት ሰጡ
News

ስለ ህዳሴው ግድብ ዓለም ዓቀፍ መገናኛዎች ተመሳሳይ አድናቆትና ምስክርነት ሰጡ

Ethioreview newsEthioreview news—September 9, 2025
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

በአድልዎ ኢትዮጵያን በመደብደብና በማውገዝ የሚታወቁ የዓለም ዓቀፍ ታዋቂ ሚዲያዎች የታላቁን የህዳሴ ግድብ አስመልክተው አድናቆታቸውን ችረዋል። የመረቃውንና የግንባታውን መጠናቀቅ አስመልክቶ ሲዘግቡ የአንድነትና የሉዓላዊነት ተምሳሌት፣ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቦንድ በመግዛትና በልዩ ልዩ መዋጮ የበኩሉን አስተዋጽኦ ያበረከተበትና የኢኮኖሚ እድገትና የብልጽግና መሰረት እንደሆነ አመላክተዋል።

ዶቼ ቬለ ግድቡ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያውያን ገንዘብ እና ጉልበት ያለ የውጭ እርዳታ መገንባቱን በማስታወስ ኢትዮጵያውያንን በሙሉ ልብ ያስተሳሰረ ታላቅ ፕሮጀክት ሲል ምስክርነቱን ሲሰጥ፣ ቢቢሲ “የኢትዮጵያውያን ኩራት” ሲል የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በይፋ መመረቁን የኢትዮጵያ ሕዝብ ካለው ትክክለኛ ስሜት ጋር አያይዞ ዘግቧል።

በግድቡ ግንባታ ወቅት የታየው ህዝባዊ ተሳትፎ በሀገር ውስጥ ብቻ ሳይወሰን በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ያካተተ መሆኑን የአሜሪካው ሲቢኤስ ኒውስ አስነብቧል። ይህን ተሳትፎ ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ጭምር እንደ አርአያ የሚወሰድ እንደሆነም ጠቁሟል። ኢትዮጵያ በራሷ አቅም የገነባችው ግዙፍ ግድብ ከተዕፅኖ በፀዳ መልኩ የመልማት መብቷን ያረጋገጠ መሆኑንም አመልክቷል።

አሶሺየትድ ፕሬስ በበኩሉ “ኢትዮጵያውያን ተስፋን የሰነቁበት በአፍሪካ ግዙፍ ግድብ ተገንብቶ ተጠናቀቀ” ሲል፣ ዴይሊ ኔሽን በበኩሉ “የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን የአዲስ ዓመት ስጦታ” ብሎታል።

More stories

ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

April 11, 2021

ባሕር ዳር – በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት በበርሜል የተከማቸ ነዳጅና ቤንዚን ተያዘ

February 3, 2021

በትህነግ ሽንፈት ዋዜማ- የአሜሪካ ወታደሮች ከወር ተኩል በኋላ ወደ ጅብቲ ይጓዛሉ

November 29, 2021

ከታሪክ ተምረን በክብርና በአንድነት እንኖራለን!

April 27, 2021

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ እድገትና ብልጽግና መሰረት የጣለ መሆኑን ደጋግመው ያመለከቱት ዓለም ዓቀፍ ሚዲያዊች መካከል ሮይተርስ በአፍሪካ ትልቁ ኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ ግድብ መሆኑን ጠቅሶ የኢትዮጵያን የኤሌክትሪክ አቅርቦት በእጥፍ እንደሚያሳድግ ዳታ ጠቅሶ ዘግቧል። ሮይተርስ አያይዞ “ኢትዮጵያ ለሚሊዮኖች የኤሌክትሪክ ኃይል ማዳረስ የሚያስችላትን በአፍሪካ ግዙፍ የሆነ የኃይል ማመንጫ ግድብ መረቀች” ሲል ዜናውን አልቆታል።

ፍራንስ-24 በበኩሉ “ኢትዮጵያ ሚሊዮኖችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ የሚያደርገውን ግዙፍ ግድብ ገንብታ አጠናቀቀች” ሲል፣ ኤቢሲ ኒዉስ በኢትዮጵያ ውስጥ የኤሌክትሪክ ሀይል ተጠቃሚው ህዝብ 54% ብቻ መሆኑን ጠቅሶ ከ5ሺህ 150 ሜጋ ዋት በላይ ኃይል የሚያመነጨው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኤሌክትሪክ ሀይል ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ያለውን ፋይዳ ከፍተኛ መሆኑን አስታውቋል። የታዳሽ ኃይል አቅርቦት ለኢንዱስትሪ መስፋፋት፣ ለሥራ ዕድል ፈጠራና ለህዝቡ የኑሮ ደረጃ መሻሻል ወሳኝ መሆኑም አስታውሷል።

አሶሺየትድ ፕሬስ በበኩሉ “ኢትዮጵያውያን ተስፋን የሰነቁበት በአፍሪካ ግዙፍ ግድብ ተገንብቶ ተጠናቀቀ” ሲል የኢትዮጵያውያንን ተስፋ አንጸባርቋል።

ዘገባዎቹ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድቡ ጠቀሜታ በኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ የተወሰነ ሳይሆን ለአካባቢው ሀገራት ያለውን ፋይዳ ሲያስታውቁ በቀጠናው መተሳሰርን ለመፍጠር ቁልፍ ነው ብለዋል።

በመርቃቱ ላይ የተጋበዙት የምስራቅ አፍሪቃ መሪዎች እያንዳንዳቸው ገድቡ የሁሉም መሆኑን ሲያስታውቁ ፋይዳውን በማጉላትና ኃይል ለመጠቀም ያላቸውን ፍላጎት በማሳየት ነው። ኢትዮጵታ በ2030 በግምት 300 ሚሊኦን ለሚሆነው የሰብ ሰሃራ ሕዝብ ኃይል ለማቅረብ አቅዳ ለምጸራው ስራ መስፈንጠሪያ እንደሆነ ቀደም ሲል መገለጹ አይዘነጋም።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ግድቡ ለጎረቤት ሀገራት ስጋት ሳይሆን የጋራ እድል መሆኑን መናገራቸውን በማሳያነት በመጥቀስ ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት ኃይል በመሸጥ ቀጣናውን በኃይል ማስተሳሰር እንደሚያስችላት ሮይተርስ እሳቸውን ጠቅሶ አመልክቷል።

የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች ግድቡን ከግዙፍነቱና ከሚያመነጨው ኃይል ባለፈ የኢትዮጵያውያንን አንድነት፣ አቅም እና ሉዓላዊነት ማሳያ አድርገው አቅርበውታል።

ቢቢሲ “የኢትዮጵያውያን ኩራት” በማለት ሲገልጸው፣ ዴይሊ ኔሽን በበኩሉ “የኢትዮጵያውያን የአዲስ ዓመት ስጦታ” በማለት ከመጭው አዲስ አመት ጋር አያይዞ ዘግቦታል፡፡


NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
Ethiopians Are Thrilled to Celebrate GERD
እንደ ሕዳሴው ግድብ ግዙፍ የኒውክሌር ማበልጸጊያ ይገነባል፤ 1.5 ሚሊዮን ቤቶች ይሰራሉ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2