Skip to content
  Wednesday 10 June 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    Thoughts on an American-mediated settlement in Ethiopia

    January 26, 20220

    Pelé dies aged 82

    December 29, 20220

    As BRICS Accumulate Gold, Western Banks Continue to Short Sell

    October 15, 20240

    የአውሮፓ ሕብረት የ38 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ አደረገ

    November 10, 20220
    Prev Next Showing 1 Of 1875
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    አደዋ መንፈስ ነው ይጋባብን!!

    March 2, 20240

    ነፋስና የበረዶ ውሽንፍር የበላት ቡፋሎ ከተማ ‘የጦርነት ቀጠና’ 

    December 27, 20220

    «የኢትዮጵያ አንድነት የሚቆመው በጋራ ስንሠራ ነው ብለን ተስማምተናል”

    February 12, 20220

    “የኢትዮጵያ አምላክ እንደ ወትሮው ከእኛ ጋር ነበር ” ዐቢይ አህመድ ወደ ቢሮ መመለሳቸውን ገለጹ

    December 8, 20210

    ካረን ባስ – አቋማቸውን አስተካከሉ፤ ጠ/ሚ አብይን በማንሳት ጉዳይ እንደማይስማሙ ይፋ አድረጉ

    November 21, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1500
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News  “መሃል ሰፋሪው” ታደሰ ወረዳ ተከሰሱ፤ ትህነግ የትግራይ ተፈናቃዮች እንዲመለሱ አልፈግልም” አለ
News

“መሃል ሰፋሪው” ታደሰ ወረዳ ተከሰሱ፤ ትህነግ የትግራይ ተፈናቃዮች እንዲመለሱ አልፈግልም” አለ

Ethioreview newsEthioreview news—October 11, 20250
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ትግራይን እንዲመሩ በፌደራሉ መንግስት የተሰየሙት የቀደሞው ሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ አቋም አነጋጋሪ እንደሆነ ቀጥሏል። ትህነግ ባዘጋጀው ኮንፍረስን ላይ መንግስትን ለመጣል በቂ ትጥቅና ኃይል እንዲሁም አጋዦች እንዳሉ ባስታወቁ ማግስት ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጎን የታዩት ታደሰ ወረደ ሌ/ጄነራል ፃድቃን ገብረትንሳኤ ከሰዋቸዋል። ክሱም ተጨባጭ ዝርዝር ያለውና በትግራይ ለውጥ ለማምጣት የተቀናጁት ክፍሎች እሳቸው ከሃላፊነት እንዲነሱ በቅድመ ሁኔታ ማስቅመጣቸው አመልክተዋል።

በፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረት የትግራይን እንዲመራ የተቋቋመውን ጊዜያዊ አስተዳደር ከማገዝ ይልቅ፣ የክልሉ የጸጥታ ኃላፊነታቸውን ተገን በማድረግ ክህደት መፈጸማቸውን ሌ/ጄነራል ፃድቃን ገብረትንሳኤ አስታውቀዋል።

ለኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ሰፊ ቃለ መጠየቅ የሰጡ ሌ/ጄነራል ፃድቃን፣ ዝርዝር ባይሆንም ኢትዮጵያ ድጋሚ አሰብን የመውሰድና የኢትዮጵያን ታሪካዊ ጠላት ሻዕቢያን ለማስወገድ መልካም አጋጣሚ የነበርበት ወቅት ላይ ኢትዮጵያን ይመሩ የነበሩት አቶ መለስን ጨምሮ በርካታ ባለስጣናት አጋጣሚውን ለመተቀም የቀረበውን አሳብ ውድቅ ማድረጋቸውን አስታወቅዋል። ከአቶ ተፈራ ዋልዋ በስተቀር ሁሉም በሚባል ደረጃ የኢሳያስ ደጋፊ እንደነበሩ በቁጭት ሲናገሩ፣ ታደሰ ወረደ እያሉ በትግራይ ለወጥ ለማምጣት እንደሚያስቸግር አቋም መያዙን አመልክተዋል።

ጊዜያዊ አስተዳደሩን በሴራና በትጥቅ ያፈረሱት የዛሬው የትግራይ መሪ መነሳት እንዳለባቸው የትግራይ ተቃዋሚ ፓርቲዎችና ሶስት ታዋቂ ግለሰቦች ያካተተው ጥምረት እንደ ቅድመ ሁኔታ ማስቀመጡን ያስታወቁት ሌ/ጄነራል ፃድቃን፣ የፌደራል መንግስት እንዴት ከታደሰው ወረደ ጋር እንደሚሰራ ግራ እንደሚገባቸውም አመልክተዋል። ምን ምክኛት እንዳለው የሚያውቀውም የፌደራል መንግስቱ እንደሆነ ጠቁመዋል።

More stories

በትግራይ የሕዝብ ጩኸት “ጦርነት መሸከም አንችልም” ገንዘብ ያላቸው እየተሰደዱ ነው

March 15, 2025

«ሠራዊቱ ጠላትን በአጭር ጊዜ ደምስሶ ለወገኑ የድል ብሥራት ለማቅረብ በከፍተኛ ወኔ እየገሰገሰ ነው»

November 28, 2021

ደኅንነትና ብሔራዊ ባንክ ህገወጥ የውጭ ምንዛሪ ተዋናዮች ላይ እርምጃ እንደሚወሰዱ አስታወቁ

March 30, 2023

የጋምቤላ ነጻ አውጪ ግንባር ” ካሁን በሁዋላ በስሜ ጠብ መንጃ ይዞ የሚነቀሳቀስ ሃይል የለም”

April 28, 2023

ጄነራሉ በሰጡት ሰፊ ቃለ ምልልስ፣ “ የትግራይ ህዝብ ከሻዕቢያ መንግስት ጋር የሚደረግ ትብብር/ፅምዶ አልፈልግም ነው ያለው “ በሚል አሁን ላይ ስላለው አዲስ የፖለቲካ ሽርጉድ አስታውቀዋል።

ትግራይ የሚገኙት የትህነግ አመራሮች ከሻዕቢያ (ከኢሳያስ መንግሥት ጋር) ሽርክና በመፍጠር ጦርነት ለመቀስቀስ እየሰሩ ሌ/ጄነራል ፃድቃን ገብረትንሳኤ ሲያስታውቁ ከፋኖ ጋር ጭምር ጥምረት ተፈጥሮ አገር የማተራመስ ስራ እየተሰራ ነው ሲሉ አስረድተዋል።

ሌ/ጄነራል ፃድቃን ፤ የትህነግ ሰዎች ከኢሳያስ መንግስት ጋር በማበር ጦርነት ለመቀስቀስ እየሰሩ ያሉት የወንጀል ስራዎቻቸውን ለመሸፈን እንደሆነ ጠቁመዋል። “ የወንጀል ስራዎች እና ወደ ጦርነት የተገባበት ውሳኔ እራሱ (የቀድሞው ጦርነት) accountable መሆን አለበት “ ብለዋል።

ሌ/ጄነራሉ ፥ እጅግ በጣም ብዙ የጠፉ ፣ የተሰረቁ ፣ የተዘረፉ ንብረቶች፣ ወርቅ፣ መሬት ፣ ገንዘብ እንዳለ ጠቁመዋል። በዚህ የወንጀል ተግባር ውስጥ በግልጽ የሚታወቁ ትላልቅ አመራሮች እንዳሉበት ገልጸዋል።

እነዚህ አካላት የወንጀል ስራዎቻቸውና የፖለቲካ ስልጣን ፍላጎታቸው አንድ ላይ እንደተቀላቀሉ ፤ ይህን ለመከላከል ወይም ከሰሯቸው የወንጀል ስራዎች ነጻ ለመሆን የሚያስችላቸው አንዱ መንገድ ጦርነት መፍጠር እንደሆነ እንደሚያምኑ አመልክተዋል። ለዚህም “ ከኢሳያስ መንግሥት ጋር መተባበር ነው – ፅምዶ “ ብለው እየሰሩበት እንደሆነ ገልጸዋል።

“ የትግራይ ህዝብ እያንዳንዱ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ አውቆባቸዋል “ ያሉት ሌ/ጄነራሉ ፤ የትግራይ ጄኖሳይድ ኮሚሽን ባጠናው ጥናት በትግራይ ጦርነት ወቅት 75% የግፍና የወንጀል ስራዎችን የሰራው የኤርትራ ሰራዊት እንደሆነ መመላከቱን ተናግረዋል።

  • ሰው የገደለው
  • ሴቶች የደፈረው
  • ሴቶች ማዕፀን ላይ ያልሆነ ነገር ያስገባው የኤርትራ ሰራዊት እንደሆነ ገልጸዋል።

“ የአክሱም ነፍሰ ገዳይ የሻዕቢያ ወታደር ነው ፤ የማህበረ ደጎ ነፍሰ ገዳይ የሻዕቢያ ወታደር ነው ፤ የማርያም ደንገላት ነፍሰ ገዳይ የሻዕቢያ ወታደር ነው ፤ ደቡብ ትግራይ ራያ ላይ መጥቶ በመቶዎች የሚሆኑ ሰዎችን ረሽኖ የሄደው የሻዕቢያ ወታደር ነው “ ብለዋል።

ህዝቡ ይሄንና የወታደራዊ እና የፖለቲካ መሪዎቹን ፍላጎት እንዲሁም የሚያደርጉትን ግንኙነት ስለሚያውቅ ከሻዕቢያ ጋር የሚደረግ ትብብር /ፅምዶ “ አልፈልግም “ ነው ያለው ሲሉ ተናግረዋል።

ከእነሱ ጋር በወንጀል የተሳሰረው ካልሆነ በስተቀር ህዝቡ ከኢሳያስ መንግሥት ጋር መተባበር ጥፋት እንደሚያመጣ አምኖ አልተቀበለውም ሲሉ አክለዋል።

እነዚህ ጦርነት እንዲነሳ የሚፈልጉ እና እየሰሩ ያሉ አካላት በኤርትራ ፣ በሱዳን በኩል ጥይት፣ ጠመንጃ እንደሚያስገቡ ፤ የጦር መሳሪያም እንደሚገዙ ይህንንም ሰው እንደሚያውቅ ሌ/ጄነራል ፃድቃን ገብረትንሳኤ ተናግረዋል።

ሌ/ጄነራሉ በትግራይ ጦርነት ወቅት ጦር የመሩ፣ በኃላም የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ውስጥ ከፍተኛ አመራር ሆነው የሰሩ ፣ አለመግባባት ሲፈጠር ትግራይን ለቀው የወጡ አንጋፋ የትግራይ ጄነራል ናቸው።


NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

ኤርትራን ትህነግ የኢትዮጵያ መንግስትን ማስጠንቀቂያና አቤቱታ በጋራ አስተባበሉ
በሊቢያ የባሕር ዳርቻ የ61 ስደተኞች አስከሬን ተገኘ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

Egypt and Eritrea Ink Maritime and Security Deals: What It Means for Ethiopia

June 10, 20260
News

ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ ! አዲስ የህወሃት የጦርነት ማስጠንቀቂያና “አሸማግሉኝ”

June 6, 20260
News

ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! – ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

June 5, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
TOP NEWS

𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚 𝐚𝐧𝐝 𝐍𝐢𝐠𝐞𝐫𝐢𝐚 𝐃𝐞𝐞𝐩𝐞𝐧𝐏𝐚𝐫𝐭𝐧𝐞𝐫𝐬𝐡𝐢𝐩 𝐭𝐡𝐫𝐨𝐮𝐠𝐡 𝐁𝐢𝐥𝐚𝐭𝐞𝐫𝐚𝐥 𝐓𝐚𝐥𝐤𝐬 𝐚𝐧𝐝 𝐋𝐞𝐠𝐚𝐥 𝐂𝐨𝐨𝐩𝐞𝐫𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐀𝐠𝐫𝐞𝐞𝐦𝐞𝐧𝐭

June 10, 20260
News

Egypt and Eritrea Ink Maritime and Security Deals: What It Means for Ethiopia

June 10, 20260
TOP NEWS

ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups

June 7, 20260
TOP NEWS

Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV

June 7, 20260
AFRICA

Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science”

June 7, 20260
ENTERTAINMENT

ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ

June 7, 20260
Load more
Recent Posts
  • 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚 𝐚𝐧𝐝 𝐍𝐢𝐠𝐞𝐫𝐢𝐚 𝐃𝐞𝐞𝐩𝐞𝐧𝐏𝐚𝐫𝐭𝐧𝐞𝐫𝐬𝐡𝐢𝐩 𝐭𝐡𝐫𝐨𝐮𝐠𝐡 𝐁𝐢𝐥𝐚𝐭𝐞𝐫𝐚𝐥 𝐓𝐚𝐥𝐤𝐬 𝐚𝐧𝐝 𝐋𝐞𝐠𝐚𝐥 𝐂𝐨𝐨𝐩𝐞𝐫𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐀𝐠𝐫𝐞𝐞𝐦𝐞𝐧𝐭 June 10, 2026
  • Egypt and Eritrea Ink Maritime and Security Deals: What It Means for Ethiopia June 10, 2026
  • ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups June 7, 2026
  • Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV June 7, 2026
  • Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science” June 7, 2026
  • ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ June 7, 2026
  • ኬሞቴራፒን ማስቀረት የተቻለበት አዲስ ተስፋ፡ የ64 ዓመቷ ካረን የ«ዳግም መወለድ» June 7, 2026
  • ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ ! አዲስ የህወሃት የጦርነት ማስጠንቀቂያና “አሸማግሉኝ” June 6, 2026
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! – ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ June 5, 2026
  • Agricultural Sovereignty, Economic Transformation, and the Defiance of Extremism Ahead of the 7th National Election June 5, 2026
  • የዘለንስኪ ጥሪ፦ “ጦርነቱን ለማቆም ከፑቲን ጋር ፊት ለፊት ለመወያየት ዝግጁ ነኝ” June 5, 2026
  • የኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምርጫውን አደነቀ June 5, 2026
  • The Inverted Frontlines: How Secret Alliances and the Western Tigray Fault Line Threaten to Reignite Ethiopia June 4, 2026
  • Analysis: Ja-War, Aljazeera, Bloodshed and Terror in Ethiopia June 4, 2026
  • ጃዋር ለአርሲው ግድያ ቀዳሚ ተሟጋች ሆነ፤ “እንቀነጥሳችኋለን” ያለበትን ሜንጫ የት ጣለው? June 3, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news