Skip to content
  Wednesday 10 June 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    በዝቋላ ገዳም የሆነው ይህ ነው!!

    April 19, 20240

    ” በቃቹህ ወደ ድርደር” ከታንክ ወደ አህያ የወረደው ትህንግ በማን ሊወከል?

    May 12, 20210

    አክሱም ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ኹሓ ካምፓስ ተቀብሎ እንደሚያስተምር አስታወቀ

    January 21, 20210

    የ3ኛ መብረቅ ኮማንዶ ሻለቃ የግዳጅ ውሎ

    September 3, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1875
  • Design
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    ኮንትሮባንድ – ከአማራ ክልል የቁም እንስሳትን በትግራይ በኩል ወደ ጅቡቲ ማጋዝ ተከለከለ

    November 3, 20240

    የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች እና አመሰራረታቸው

    April 6, 20210

    “ኢትዮጵያ በ2029 የሚካሄደውን የአፍሪካ ዋንጫ የማስተናገድ አቅም አላት”

    October 23, 20240

    በዓባይ ግድብ ሰው ሠራሽ አሳ ማምረት ተጀመረ

    May 30, 20230

    የትግራይ ዲያስፖራ የሳይበር ቡድንና- የሳይበር ውይይታቸው

    September 6, 20210
    Prev Next Showing 1 Of 1500
  • Video
    video

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ

    July 4, 2024
    video

    የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ

    June 22, 2024
    video

    የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት

    June 4, 2024
    video

    የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

    June 4, 2024
    Prev Next Showing 1 Of 5
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  • News
  • Design
  • Video
  • Categories
    • News
      • Europe
      • Politics
        • Reaction
          • Feedbacks
          • Opinions
            • Poeple
            • Reports
      • US
      • World
    • Design
      • Architecture
      • Devices
      • Inspiration
      • Trends
    • Events
      • Movies
      • Music
      • Social media
      • Stars
    • Featured
      • Lifestyle
      • Technology
      • Tourism
      • Travel
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
  • Home Demo news
VOE - VOICES OF ETHIOPIA
  News  ፕሮፌሰር ሕዝቅዔል ኢትዮጵያን ለመውጋት ሰራዊት እንዲያደራጁ በግብጽ ሹመት ተሰጣቸው
News

ፕሮፌሰር ሕዝቅዔል ኢትዮጵያን ለመውጋት ሰራዊት እንዲያደራጁ በግብጽ ሹመት ተሰጣቸው

Ethioreview newsEthioreview news—November 1, 20250
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

አዲስ ሪፖርተር “ጦርነት ያብቃ” በሚል እነ አቶ ልደቱ በመሰረቱት የአብሮነት ስብስብ ውስጥ በቦርድ አባልነት ከተመረጡት ሃያ አንድ አመራሮች መካከል አንዱ የሆኑት ፕሮፌሰር ሕዝቅዔል ገቢሳ ኢትዮጵያን የሚወጋ ጦር እንዲያደራጁ በግብጽ መሾማቸው ተሰማ። የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼህ የስልጣን ዘመናቸው ሊያበቃ መሆኑ ችግር ፈጥሯል። 

የአዲስ ሪፖርተር የአሜሪካ ተባባሪ ከኦጋዴን ነጻ አውጪ ግንባር የተከለውን ወገን አነጋገሮ ባገኘው መረጃ መሰረት ፕሮፌሰር ሕዝቅዔል የተሾሙት በይፋ ኃላፊነቱን የወሰዱት ከሶስት ወር በፊት ሲሆን፣ ቀደም ሲል ጀምሮ ለዚህ ስራ ናይሮቢ፣ ሶማሊያና ቱርክ ይመላለሱ ነበር። 

ፕሮፌሰሩ በኤርትራ በኩል ከግብጽ የወሰዱት ኃላፊነት በምስራቅ ኢትዮጵያ ጦርነት ለማስፋትና የኢትዮጵያን ጦር ኃይል ለመከፋፈል የተያዘውን ዕቅድ እንዲተገብሩ ነው። እንደ ተባባሪያችን ዘገባ ከሆነ “ጠብመንጃ ይብቃ” ከሚለው የኦጋዴን ነጻ አውጪ ግንባር ያፈነገጠውን ኃይል በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር የሶማሌን ክልል በሚያዋስነው ኮሪዶር የኦሮሞ ነጻ አውጪ ሰራዊትን በመሳብ አብሮ ለማቀናጀትና ሁከት ለማስነሳት ነው። 

“በሰላማዊ ትግል ብቻ” የሚል አቋም እንደሚያራምድ በሚገልጸው የአብሮነት ስብስብ ውስጥ አንዱ ከሆኑት ፋይሰል ሮበሌ ጋር አብረው እየሰሩ እንደሆነ መረጃ ጠቅሶ የዘገበው ተባባሪያችን፣ “ በአብርሆት የዙም ስብሰባ ላይ ፋይሰል ሮበሌ ከናይሮቢ ሆነው ለሶስት ሳምንት ያህል እዚሁ እቆያለሁ ፕሮፌሰር ሕዝቅዔልም ይመጣል። ብዙ ስብሰባ አለን” በማለት መናገራቸውን እንደ አንድ አብይ በመጥቀስ ስራው ቀደም ብሎ የተጀመረ መሆኑን ገልጿል። 

More stories

እውነትን ለሥልጣን መናገር ፣ ሳማንታ ፖወር ለኢትዮጵያ ዘር ፖለቲከኞች መከላከል አቁሚ!

March 1, 2021

ብአዴንን ለአማራ ዳግም ማዋለድ – በሲአይኤው ቅምጦች እነ ሻለቃ ዳዊት

July 8, 2022

የዲፕሎማሲ ብቃትና ክህሎትና የአገር ፍቅር ለዲፕሎማት ምደባ ቅድሚያ ትኩረት ሆኑ

January 26, 2021

የአሳብ አንድነት – የአስደማሚው አድዋ ሙዚየም ኪነ ህንጻ ትውውቅ በአርክቴክቱ

February 10, 2024

በዛው ቀን አቶ የስብሰባው መሪ አቶ ልደቱ “ ፕሮፌሰር ሕዝቅዔል አውሮፕላን ልሳፈር ነው ብሎ የስልክ መልዕክት ልኮልኛል። ከቻልኩ እገባለሁ ብሏል ” በማለት ሲናገሩ መስማታቸውን ስብሰባው ላይ ከነበሩ መካከል ለአዲስ ሪፖርተር ምስክርነት ሰጥተዋል። በወቅቱ ፌይሰል ሮቤልን ለማግኘት በረራ ያደረጉት ወደ ኪንያ ነበር። 

እሳቸው ኬንያ በገቡ ማግስት የሰላም መንገድ እንደማያዋጣ ጠቅሶ የተከፈለው የኦጋዴን ነጻ አውጪ ግንባር ቡድን የማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታውንና የጋዝ ፕሮጀክቱን በመቃወም መግለጫ ማውጣቱን ያስታወሱት  እነዚሁ ወገኖች፣ ፕሮፌሰር ሕዝቅዔል በኬንያና ኢትዮጵያ መንግሥት የጋራ ኦፕሬሽን የተመታውንና የተበተነውን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አሰባስቦ በሶማሊያ በኩል ለማስረግ የተያዘው ዕቅድ ግን እንደታሰበው እንዳልተሳካ ራሳቸው ፕሮፌሰር ሕዝቅዔል ሲናገሩ ከሰሙ ወገኖች ማረጋገጣቸውን ገልጸዋል። 

ለምርጫ አምስት ወር የቀራቸውና ዳግም ለመመረጥ ብዙም ዕድል እንደማይኖራቸው ከወዲሁ ግምት እየተሰጠባቸው ያሉት  የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼኽ አቋም ፕሮፌሰር ሕዝቅዔል በይፋ ለተሰጣቸው ኃላፊነት እንቅፋት እንደሆነ  መሆኑ ተሰምቷል። 

በሶማሊያ ጉዳይ የዘወትር ተባባሪያችን እንዳሉት ከሆነ ሶማሊያ ካሏት አምስት ክልሎች ሶስቱ ማለትም ጁባ ላንድ፣ ፑንት ላንድና ባይደዋ ለሐሰን ሼኽ ጀርባ ሰጥተዋል። አሜሪካ ትኩረቷ ወደ ሶማሊላንድ በመሆኑ በጀት ቀንሳለች፣ ግብጽም በኩርፊያ የሚጠበቅባትን የሰላም አስከባሪ ክፍያ 190 ሚሊዮን ዶላር ለመክፈል አልፈቀደችም። 

በሶማሊያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሱሌማን የግብጽ ወታደሮች በሰላም አስከባሪ ስም ወደ ኢትዮጵያ ድንበር ቀርበው የመስፈራቸው ጉዳይ የማይታሰብ መሆኑን ማስታወቃቸው አይዘነጋም። የሶማሊያ የአካባቢው መሪዎችና ሕዝቡም የኢትዮጵያን ሰራዊት እንደሚወድና ሌሎች ድርሽ እንዲሉበት እንደማይፈልግ በይፋ ማስታወቃቸው የሚታወስ ነው። 

በዚህ ምክንያት ሶማሊያ ድንበር ላይ የኦጋዴን ነጻ አውጪ አፈንጋጭ ቡድንና መበታተኑ እየተገለጸ ያለውን የኦሮሞ ነጻ አውጪ ኃይል በጋራ ለማደራጀት ያተያዘው ዕቅድ ዕክል እንደገጠመው ፕሮፌሰር ሕዝቅዔል በአሜሪካ ላሉ ለሚቀርቧቸው “የትግል አጋሮቻቸው” መናገራቸው ተሰምቷል። 

የሐሰን ሼኽ ወደ ኢትዮጵያ አብዝተው መመላለሳቸውና ቀደም ሲል ከግብጽና ኤርትራ ጋር ሲያደርጉት የነበረውን የዕለት ተዕለት ግንኙነት መቀነሳቸው ከላይ ለተገለጸው መረጃ ማሳያ እንደሆነ የአዲስ ሪፖርተር የመረጃ ሰዎች አመልክተዋል። 

አነስተኛ ቁጥር ባላቸው የሃዊዬ ጎሳ ብቻ ድምጽ ሊያገኙ ቢችሉም ዳግም ሊመረጡ ባለመቻላቸው ሐሰን ሼኽ ከኢትዮጵያ ጋር ጠንካራ ግንኙነት ያላቸውን የሶስቱን ክልል መሪዎችና የጎሳ አለቆች ለማግባባት ኢትዮጵያን እየተማጸኑ እንደሆነ መረጃዎች አሉ። 

ይህን አስመልክቶ የኢትዮጵያ መንግስት አቋም ምን እንደሆነ ለመረዳት አግባብ ያላቸው አካላት መረጃ እንዲያጋሩ በስልክ ለማግኘት ያደረግነው ሙከራ አልተሳካም። 


NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

Ethioreview news

A journalist

በድሬደዋና ሶማሌ የኦነግ አመራሮችና ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ፤ ከታጋቾች ላይ ብር የወሰዱ በቁጥጥር ስር ዋሉ፤ ባንካቸው ታገደ
የ – አብሮነት የህቡዕ ስራ አስፈጻሚ ይፋ ሆነ፤ የአብሮነትን የሚውጥ ሌላ የህቡዕ ድርጅት ተመሰረተ – ሪፖርት ከዲሲ
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

Egypt and Eritrea Ink Maritime and Security Deals: What It Means for Ethiopia

June 10, 20260
News

ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ ! አዲስ የህወሃት የጦርነት ማስጠንቀቂያና “አሸማግሉኝ”

June 6, 20260
News

ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! – ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

June 5, 20260
Load more
Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Read also
News

Egypt and Eritrea Ink Maritime and Security Deals: What It Means for Ethiopia

June 10, 20260
TOP NEWS

ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups

June 7, 20260
TOP NEWS

Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV

June 7, 20260
AFRICA

Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science”

June 7, 20260
ENTERTAINMENT

ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ

June 7, 20260
ENTERTAINMENT

ኬሞቴራፒን ማስቀረት የተቻለበት አዲስ ተስፋ፡ የ64 ዓመቷ ካረን የ«ዳግም መወለድ»

June 7, 20260
Load more
Recent Posts
  • Egypt and Eritrea Ink Maritime and Security Deals: What It Means for Ethiopia June 10, 2026
  • ONLF Rejects Claims of Affiliation With Armed Groups June 7, 2026
  • Beyond the Ballot: How Professor Alemayehu G. Mariam Explains Ethiopia’s Democratic ‘Escape Velocity’ on ETV June 7, 2026
  • Dr. Jote Tafese: “Curing Incurable Diseases Through Science” June 7, 2026
  • ዶ/ር ጆቴ ታፈሰ- መድኃኒት አልባ ሕመሞችን በሳይንስ መፈወስሰዎችን – ከሞት አፋፍ መመለስ June 7, 2026
  • ኬሞቴራፒን ማስቀረት የተቻለበት አዲስ ተስፋ፡ የ64 ዓመቷ ካረን የ«ዳግም መወለድ» June 7, 2026
  • ህወሃት በፕሪቶሪያው ስምምነት ፍርስራሽ ላይ ! አዲስ የህወሃት የጦርነት ማስጠንቀቂያና “አሸማግሉኝ” June 6, 2026
  • ጽንፈኝነት ግን በኢትዮጵያ ምድር ፈጽሞ ቦታ የለውም! – ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ June 5, 2026
  • Agricultural Sovereignty, Economic Transformation, and the Defiance of Extremism Ahead of the 7th National Election June 5, 2026
  • የዘለንስኪ ጥሪ፦ “ጦርነቱን ለማቆም ከፑቲን ጋር ፊት ለፊት ለመወያየት ዝግጁ ነኝ” June 5, 2026
  • የኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምርጫውን አደነቀ June 5, 2026
  • The Inverted Frontlines: How Secret Alliances and the Western Tigray Fault Line Threaten to Reignite Ethiopia June 4, 2026
  • Analysis: Ja-War, Aljazeera, Bloodshed and Terror in Ethiopia June 4, 2026
  • ጃዋር ለአርሲው ግድያ ቀዳሚ ተሟጋች ሆነ፤ “እንቀነጥሳችኋለን” ያለበትን ሜንጫ የት ጣለው? June 3, 2026
  • International Partner Welcomes Ethiopia’s 7th General Election, Calls for Inclusive Voting in Remaining Constituencies June 3, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE - VOICES OF ETHIOPIA
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedbusinesshotarchivetips
    © Copyright 2026, All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2
    • Home Demo news