በምርጫው ሂደት በጥላቻ ንግግር ላይ የሚሰማሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ አመራርና አባላትን በህግ የመጠየቅ ስራ እንደሚሰራ በጠቅላይ አቃቤ ህግ የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አቶ አወል ሱልጣን አስታወቁ። (more…)...
NEWS
ሰላማዊት እጅጉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጅ ናት። እህቷን ጠቅሶ ቢቢሲ እንዳለው በአደራ እንድታደርስ የተሰጧት ስዕሎች ውስጥ ኢስታንቡል ስትደርስ ኮኬን ተገኝቶባት ታስራለች። ቤተልሄም "አደራ አድርሺልኝ" ባይዋን አ...
ከድርድሩ አለመሳካት በሁዋላ ሁለተኛው ሙሌትም በተያዘለት ዕቅድ እንደሚፈጸምና ኢትዮጵያ ህጋዊ መብቷን የሚሸራርፍ ስምምነት እንደማትቀበል አስታወቀች። (more…)...
ተቋርጦ የነበረው የህዳሴው ግድብ ድርድር በሱዳን እንቅፋትነት ያለ ስምምነት መበተኑ ተሰማ። አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ ስማቸውን ያልገለጻቸውን የኮንጎ ባለስልታን ጠቅሶ እንዳለው በድርድሩ ማብቂያ በይፋ ሊበተን የነበረውን መግለጫ የተቃወ...
ዛሬ የመንግስት ሚዲያዎች የአማራና ኦሮሚያ አመራሮች በዝግ እየመከሩ እንደሆነ ዘግበዋል። ስብሰባው በጸጥታ ጉዳይ፣ በሚፈናቀሉ፣ በሚገደሉ፣ መብታቸው በሚጣስ ዜጎች ጉዳይ ሲሆን አስፈላጊውን እርምጃ ለመውሰድ የሚያስችላቸው እንደሆነ ከ...
ኢትዮጵያ በኮቪድ -19 በሚያዙና እና በፅኑ ህሙማን ቁጥር ከአፍሪካ ቀዳሚ መሆኗን በጤና ሚኒስቴር የኮቪድ -19 ምላሽ ግብረ-ሃይሎች አስተባባሪ ዶክተር ሚዛን ኪሮስ አስታወቁ። የቫይረሱ ስርጭት በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ ምጣቱን አመ...
ይሁን እንጂ ተከሳሾቹ የምስክር ዝርዝር ይገለጽልን ብለው ያቀረቡት አቤቱታን በተመለከተ ግን ፍርድ ቤቱ የምስክር ዝርዝር ለምስክሮች ደህንነትና መብት ጥበቃ ሲባል የምስክሮች ማንነት እንዳይገለጽ ሲል ጥያቄውን ውድቅ አድርጎታል። vi...
በጋምቤላ ክልል በእርሻ ስራ ላይ የተሰማሩት ባለሃብት አቶ አለም ደስታ ሃየሎም ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ በሙሉ ውድቅ ሆነ። የክስ መቃወሚያቸውን ውድቅ ያደረገው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምደብ 2ኛ የጸረ ሽብርና ህገመንግስ...
በሽፍታነት የተሰማሩ ግለሰቦች ከፍተኛ ማህበራዊ ቀውስ እየፈጠሩብን ነው ሲሉ የግልገል በለስ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ በሽፍታነት የተሰማሩ ግለሰቦች ከፍተኛ ማህበራዊ ቀውስ እየፈጠሩባቸው መሆኑን የግልገል በለስ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።...
የጉምሩክ ኮሚሽን ከፌደራል ፖሊስ ጋር በመተባበር ከ3 ወር በላይ የፈጀ የኦፕሬሽን ስራ በመስራት የኮንቶሮባንድ እቃዎች፣ ኮንትሮባዲስቶችንና ተባባሪዎቻቸውን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቀበታ በዛሬው ዕለት በሰጡት መግ...
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋና በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞኖች ተከስቶ የነበረውን ግጭት ተከትሎ በደረሱ ጉዳቶች ዙሪያ የፌደራል መንግሥትና የክልሉ መስተዳደር ምርመራ እያካሄዱ መሆኑን የዞኑ አስተዳዳሪ ለቢቢሲ ገልፁ። በዞኖቹ ውስጥ ከሁለት ሳ...
የአክሱም ጽዮን ማርያም ቄስ በመምሰል ወይም " ነኝ " በማለት "በአክሱም ከተማ በክርስትያኖች ላይ ጭፍጨፋ ሲፈጸም በአይኔ አይቻለሁ" በማለት በታማኝ የዓይን ምስክርነት ለአምነስቲ ኢንተርናሽናል መረጃ የሰጠው ሚካኤል በርሄ ወደ በ...
ኢትዮጵያ ውስጥ የንፁኃን ዕልቂት የሚቆመው መቼ ነው? ይህንን መረን የለቀቀ ፍጅት ከማውገዝና ሐዘን ከመቀመጥ በዘለለ፣ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማስቆም እንዴት ያቅታል? የወገኖቻችን ዕልቂት በአራቱም ማዕዘናት አልቆም ብሎ ድንጋጤ፣...
በኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ሁሉን አሳታፊ የፖለቲካ ሥርዓት በአገሪቱ መፈጠር እንዳለበትም የቡድን ሰባት አሳስበዋል። ትግራይን ጨምሮ በሁሉም ኢትዮጵያዊያን ዘንድ ተቀባይነት የሚኖረው ሁሉን አሳታፊ የፖለቲካ ሥርዓት በመፍጠር፣ ተዓማኒነት ...
በርካታ ግፍ ስለመፈጸሙ ጥርጥር የለም። የመከላከያሰራዊት አባላት መሳሪያ ካወረዱ በሁዋላ ታግተው እያለ ታርደዋል። ተጭፍጭፈዋል። ሴት ጀግኖቻችን ግዳጅ ላይ እያሉ በተመሳሳይ ታርደዋል ተጭፍጭፈዋል። መሳሪያ ካወረዱና ከታገቱ በሁዋላ ...
ራሱን የትግራይ ህዝብ ነጻነት ግንባር እያለ የሚተራው ትህነግ ያደራጀው ሰራዊት ሲቪል ልብስ ለብሶ ለማጥቃት ሲንቀሳቀስ በድንገት በመከላከያ ሃይል መደምሰሱ ተሰማ። እህል ዝርፊያ ላይ የተሰማሩም እርምጃ ተወስዶባቸዋል። የሀገር መከላ...
ማንነትን መሰረት አድርጎ የሚፈጸም ጥቃት እንዲቆምና መንግስት ህግ እንዲያስከብር አምስት ፓርቲዎች በጋራ በሰጡት መግለጫ አሳሰቡ፡፡ ፓርቲዎች በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በተለይም በኦሮሚያ ምዕራብ ወለጋ እና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክል...
"…የድሃ ሞት እና ጭፍጨፋ እንዲሁም ያልተረጋጋች ሃገር መፍጠር የእርካታ ምንጫቸውና መኖሪያቸው ያደረጉ ኃይሎችን ያለምህረት የመታገል እንዲሁም በየደረጃው ኃላፊነታቸውን የማይወጡ አካላትን ተጠያቂ የማድረግ ሥራው ተጠናክሮ ይቀጥላል"...


