ጁንታው የህወሓት ቡድን በፈፀመው የሀገር ክህደት ወንጀል በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በሚገኙ መሰረተ ልማቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት በማድረሱ ከአገልግሎት ሊገኝ የሚገባ ከ2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ተቋማቱ እንዲያጡ ማድረጉን የኢትዮጵያ...
NEWS
የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በተለያዩ አገራት የሚገኙ ዲፕሎማቶች የአገራቸውን ጥቅም አስመልክቶ እንደ ስራቸው መጠን ሊገመግማቸው መሆኑ ተሰማ። መንግስት ዲፕሎማቶቹ የአገር ብሄራዊ ጥቅምና ስትራቴጂካዊ ጉዳዮች ላይ ደካማ ሆነው ሳለ እርምጃ...
የአ/አ/ከ/አስተዳደር መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ በሚሰጠው የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ላይ ካርታው ‹‹በህጋዊ መንገድ ስልጣን ከተሰጠው አካል ፈቃድ ውጭ ለመያዣነት አያገለግልም›› የሚል ማሳሰቢያ ማስቀመጡ ከንብረት መብት አንፃር ያ...
ተከሳሹ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የወንጀል ህግ አንቀፅ 669/2/መ/ ስር የተመለከተውን ድንጋጌ በመተላለፍ በከባድ የስርቆት ወንጀል በተመሰረተበት ክስ ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ በፅኑ እስራት እንዲቀጣ ተወስኖበታል፡፡ በአናፂነት ሙያ ተሰማርቶ ...
"ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡" የሚለው ዜና መሰማቱን ተከትሎ "ቀደም ብሎ ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን፣ አሁን ደግሞ ከፋና "ሲሉ ውሉ ያስገረማቸው አስተ...
በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ለጃዋር መሀመድ 4 የሞባይል ሲም ካርድ ሊያቀብል ሲል በቁጥጥር ስር ውሏል የተባለው ግለሰብ ዋስትና ተፈቀደለት፡፡ ተጠርጣሪ ሀምዛ ጀማል አንድ በኦ ኤም ኤን ድርጅት ስም እና 3 በግለሰብ ስም የወጡ ሲም ካርዶች...
ከቀናት በፊት የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአንዳንድ የሀገር ውስጥ መዳረሻዎች ባጋጠመው አስቸጋሪ የአየር ጠባይ ምክንያት ከጥር 29 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ላልይበላ፣ ጎንደር እና ባህር ዳር ይደረጉ የነበሩ በረራዎች መስተጓጎላ...
Hundreds of South Sudanese officials have lived in luxurious establishments for years during failed negotiations Hundreds of politicians and offi...
The demonstrations were sparked by sharp increases in the costs of main ingredients for making bread, it said. KHARTOUM: Protests broke out Tuesd...
በአዲስ አበባ ተፈጸመ የተባለውን ህገ ወጥ የመሬት ንግድ ያስጠናው የአዲስ አበባ አስተዳደር ጥናቱን ከመረጃ ጋር አያይዞ ለፌደራል አቃቤ ህግ እንደላከለት ማስታወቁ ይታወሳል። የኢትዮ12 መረጃ አቀባዮች እንዳሉት በማጣራቱ እጃቸው አ...
የዚህ ሁሉ ችግር መሰረታዊ ምክንያቱን ማንሳት የማይፈለገው የአውሮፓ ሕብረት ኢቶጵያን የሚጫንበት ምክንያት ለበርካቶች እንግዳ ነው። እንግዳነቱ ብቻ ሳይሆን በዚህ የተሳሳተ አቋም ውስጥ ህብረቱ የሚጠቀመው ጉዳይ ምን እንደሆነ የሚመለ...
የሩስያ ውጭ ጉዳይ ሚንሥትር ሠርጌ ላቭሮቭ፦ የኢትዮጵያ መንግሥት ትግራይ ክልል ውስጥ የሰብአዊ ተግዳሮትን ለመወጣት የሚያደርገውን ጥረት የሩስያ ፌዴሬሽን ዕውቅና እንደሚሰጥ ገለጡ። የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ይህ...
የትግራይ ሕዝብ ከገጠመው ችግር እንዲወጣ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የበኩሉን እገዛ በማድረግ አብሮነቱን ማሳየት እንዳለበት የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ ገለጹ።ዋና ሥራ አስፈጻሚውን ጨምሮ የክልሉ ጊዜያዊ አ...
የሶማሊያ ሕዝብ በ1961 (ዘመኑ በሙሉ እንደ ጎርጎሪያኑ አቆጣጠር ነዉ) ነፃ ከወጣ በኋላ ነፃና ትክክለኛነቱ ቢያጠራጥርም መሪዉን በድምፁ መርጦ ነበር።በ1969 ጄኔራል መሐመድ ዚያድ ባሬ የመሪነቱን ስልጣን ከተቆጣጠሩ ወዲሕ አጠራጣ...
. ኦነግ በምርጫው ለመሳተፍ እየተፍጨርጨርኩ ነው አለ:: የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ኦነግ በውስጣዊ የፖርቲ ቀውስ የተነሳ በ6 ተኛው ሀገራዊ ምርጫ ለመሳተፍ አጣብቂኝ ውስጥ መውደቁን ለኢትዮ ኤፍ ኤም አሳውቋል፡፡ የፖርቲው ቃላቀባይ አ...
UN agencies have received approval from the Ethiopian Government for 25 international staff to provide humanitarian assistance inside the country...
አብን፣ መኢአድ እና ባልደራስ በ6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ ተቀናጅተው የመቅረብ ዕድል አላቸው? የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)፣ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት( መኢአድ) እና ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ በቀጣዩ 6ኛው አገር ...
በትግራይ ክልል ለ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ዜጎች የምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ እርዳታ እየቀረበ መሆኑን የአደጋ እና ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ ተናግረዋል። ህግ ከማስከበሩ በፊት በክልሉ 1 ነጥብ 8 ሚሊየን ዜጎች እርዳ...

