ፈረሱላ ወይም ፈረሲላ ሲነሳ ቅድሚያ የሚታወሰን አንድ ጉዳይ ነው። ይህም ጉዳይ አረንጓዴ ወርቃችን ነው። አረንጓዴው ወርቃችን ደግሞ ቡናችን ነው። ይህ የአገራችን ማሕጸን አስቀድሞ የወለደው ቡና ዛሬ ዓለማችን ሳያዛንፍ ይጎነጨዋል። ...
NEWS
ከ33 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በአንድ ሳምንት ብቻ ተያዙከጥር 27 ቀን 2013 ዓ.ም እስከ የካቲት 4 ቀን 2013 ዓ.ም ባሉት አንድ ሳምንት ውሰጥ ብቻ 33 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ልዩ፣...
አዲስ አበባ ላይ በንግድ አሻጥር ነውጥ ለማስነሳት የተቀናጀ ስራ እየተሰራ መሆኑ ተሰማ። በተለያየ የፖለቲካ ሴራ የተሞከረው አገሪቱን የማመስ ሙከራ ባለመሳካቱ ሕዝቡ በኑሮ ውድነት እንዲነሳ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑንን ያስታወቁ እን...
ዶላር አባዝተን እንሠጣለን በማለት ሲያጭበረብሩ የነበሩ ሁለት ካሜሮናዊያን በቁጥጥር ስር ዋሉ ... አዲስ አበባ ፖሊስየካቲት 6/2013(ኢዜአ) በ24 ሠዓት ውስጥ አራት ሚሊዮን ዶላር አባዝተን እንሠጣለን በማለት ሲያጭበረብሩ የነበ...
ሀሰተኛ የገንዘብ ኖት በመስራት ወደ ገበያ እንዲገባ ሲያደርጉ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉሀሰተኛ የኢትዮጵያን የገንዘብ ኖት በመስራት ወደ ገበያ እንዲገባ ሲያደርጉ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አ...
መንግስት በፈጠራ ክስ ያሰራቸውን አባሎቻችንና ወገኖቻችንን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈታ አጥብቀን እንጠይቃለን፡፡ ፓርቲያችን፤ የኦሮሞ ፌዴራለዊ ኮንግረስ በሀገሪቱ ሕግ መሠረት ተመዝግቦና ዓላማውን በሠላማዊ አግባብ ብቻ ታግሎ ለማ...
“የኦነግ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ጠቅላላ ጉባዔ እንዲደረግ ፍላጎት እንደሌላቸውም” ተናግረዋል Ethiopia : የፓርቲው የውስጥ ክፍፍል ኦነግ ለምርጫ እንዳይዘጋጅ ማድረጉን አቶ ቀጄላ ገልጸዋል ምርጫ 2013 ሊካሔድ እየተቃረበ በሚገ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአንዳንድ የአገልግሎት ዘርፎች ላይ የዋጋ ማሻሻያ ማድረጉን አስታውቋል። ባንኩ ማሻሻያ ያደረገው በብድር ወለድ ምጣኔና በዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎቶቹ ላይ ነው። የዋጋ ማሻሻያውን አስመልክቶ የኢ...
የሙለር ሪል ስቴት ባለቤት አቶ ሙሉጌታ ተስፋኪሮስ በሙስና ወንጀል ዐቃቤ ህግ ክስ መሰረተባቸው፡፡ የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በዛሬው እለት በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጊዜ ቀጠሮ ችሎት በተሰጠው ክስ መመስረቻ አምስት ቀናት ው...
በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ 120 ሽፍቶች በሠላማዊ መንገድ እጃቸውን በመተከል ዞን ለተቋቋመው የተቀናጀው ግብረ ኃይል እጃቸውን ሰጡ። በጫካ የነበሩ የሽፍታው ቡድን አባላት በሠላማዊ መንገድ እንዲገቡ፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የመከላከ...
በአዲስ አበባ ከተማ ለተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ወጪ ሆኗል የተባለው 53 ቢሊዮን ብር ምን ላይ ወጪ እንደሆነ እንደማይታወቅ ተገለጸ። ይህን ያለው ከጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ እና ለባለ እድለኞች ተላልፈው የሚሰጡበትን ውስብስብ ...
ትግራይ ክልል፡ የመሰረታዊ ልማት፣ የማኅበራዊ እና የአስተዳደራዊ አገልግሎቶችን በአፋጣኝ የመመለሱ ተግባር ልዩ ትኩረት ይሻል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽኑ) ከሦስት ወራት ላለፈ ጊዜ የዘለቀው እና በበርካታ የ...
በኢትዮጵያ የሎሳንጀለስ ታይምስ፣ አልጀዚራና የኖርዌይ ሚዲያ ወኪል ሆና እነደምትሰራ ገልጾ የድንበር የለሽ የጋዜጠኞች መብት ተከራካሪ ድርጅት Reporters Without Borders (RSF) የተሟገተላት ሉሲ ካሳ በኢትዮጵያ ህጉ ...
ከህዋሓት አመራሮች የጥፋት ተልዕኮ ተቀብሎ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ህዝብ ላይ ጥቃት ለማድረስ ተንቀሳቅሷል የተባለ ተጠርጣሪ ላይ ክስ ሊመሰረት ነው ከህዋሓት አመራሮች የጥፋት ተልዕኮ ተቀብሎ በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የአገ...
በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ አገልግሎት መስጠት አቁመው የነበሩ ጤና ተቋማት ወደ መውደበኛ አገልግሎት እየተመለሱ መሆኑን የጤና ሚንስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ ዜናው አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ በትግራይ ከ80 በመቶ የሚሆነውን ስፍራ ...
ኢዜማ በርዕስ ከፋፍሎ በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ ኤርትራ ሰራዊቷን ማዝመቷንና የህወሃት ሃይልን መውጋቷን ይፋ አደረገ። በማይክድራ ሪፖርቱ ግርግጌ በግልጽ እንዳስቀመጠው " የኤርትራ መከላከያ ሰራዊት" ሲል የገለጸው ሃይል ከሌሎች...
ተሳፋዬ ገብረአብ " የጄኔራሉ ዳግማዊ ስህተት!" ሲል በቀድሞው ጄነራል ጻድቃን ተሳልቆ " ስላልተፈጸመ የማልጽፈው" ያለውን አሰቃቂ እቅድ ሚስጢር አድርጎ ዜና አሰራጨ። በተመሳሳይ ገጹ ላይ " ሰበር ዜና ጠብቁ" ሲል ሌላ ሚስጢር አ...
"አብን ከአመሰራረቱ ጀምሮ የሚታውቀ፣ እንቅስቃሴው በሙሉ በመረጃ የተደገፈ፣ መረጃውም ማስረጃውም እጅ ላይ ያለ የሞተው ትህነግ የእጅ ስራ መሆኑንን ይፋ ማድረጊያው ወቅት ቀርቧል" በሚል የሚናገሩ የአማራ ብልጽግና ሰዎች " ለጊዜው ...


