SOCIETY
መቼስ አሜሪካ በአፍጋኒስታን ምድር የፈፀመቺውን ግፍና በደል ፤ ጭካኔና ሰቆቃ ስንዘረዝር ውለን ስንዘረዝር ብናድር የሚያልቅ አይሆንም !! በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ንፁኖችን ህፃን አዛውንት ሴት ወንድ ሳትል ጨፍጭፋ በመጨረሻም ሽንፈቷን...
በሳኡዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ያሉ ዜጎችን ወደ ሃገር ቤት ለማስመለስ የተቋቋመው ፈፃሚ ብሄራዊ ኮሚቴ ባዘጋጃቸው ዕቅድ ዙሪያ ሁለተኛው ዙር ውይይት ተካሂዷል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰብሳቢነት እና በኢትዮጵያ አደጋ ስጋ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እጣ ወጥቶባቸው የነበሩ የ20/80 እና የ40/60 ኮንደሚኒየም ቤቶች ቁልፍን ለባለ ዕድለኞ አስረከበ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቤቶች ልማት ፕሮግራም ተገንብተው እጣ የወጣባቸውን የ20/80 እ...
ጦርነት በተቀሰቀባት ዩክሬን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ወደ ፖላንድ ጉዞ መጀመራቸውን በጀርመን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለቢቢሲ አስታወቀ። ኤምባሲው ኢትዮጵያውን ተማሪዎች ወደ ፓላንድ እንዲሻገሩ ከፖላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስ...
በሰሜን ጎንደር ዞን ማይጠብሪ አካባቢ በስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ውስጥ የቆዩና በሚደርስባቸው ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ወደ ደባርቅ ከተማ የተፈናቀሉት ስደተኞች አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ሲፈጽምባቸው መቆየቱን ተናግ...
ትህነግ አቶ አንዳርጋቸውን የመን አውሮፕላን ጣቢያ ድረስ ሄዶ ከየመን አውሮፕላን ማረፊያ በያዝቸው ሰሞን፣ የብሄርና የጎሳ የእርስ በርስ ጦርነት ጋር በተያያዘ ትህነግ ከአንደኛው ወገን ጋር ግንኙነት እንዳለው በይፋ ይነገር ነበር። ...
አፋር አብአላ የወይዘሮ አዋሽ ዱሮ መንደር በጁንታው ከባድ መሳሪያ ሲደበድብ ከተቃጠሉት ቤቶች አንዱ ታዳጊዎቹ የነበሩበት የወይዘሮዋ ቤት ነው። ሁለቱ ታዳጊዎች ቤት ውስጥ እንዳሉ የትህነግ ከባድ መሳሪያ ቤቱ ላይ አርፎ ቤቱ ነደደ። ...
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ወደ ብራስልስ ሲያመሩ የአብን ሊቀመንበር አቶ በለጠና የኢዜማ መሪን ዶ/ር ብርሃኑንን ይዘው ነው። ይህን ማየት በኢትዮጵያ ታሪክ የሚያስወድስ ጅምር ነው። አቶ በለጠና ዶክተር ብርሃኑ ሰሞኑንን ስድብ ይወርዳባ...
ከሶማሌ ክልል በተጨማሪ ኦሮሚያ ክልል የሚሰማው የድርቅ ዜና ከባድ ነው። ያለ ምንም ማጋነን ሶስት ዞኖች ድርቅ መቷቸዋል። እስካሁን ከደረሰው በላይ ድጋፍ ካልደረሰ በቀጣይ ጉዳቱ እንደሚከፋ ከየአቅጣጫው ጩኸት እየተሰማ ነው። ይህ በ...
በእንግዳ ማረፍያ (ፔኒስዮን) የደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ለጊዜው ማንነታቸው ያልታወቀ የጥንዶችን ህይወት ቀጥፏል፡፡ በአቃቂ ክ/ከተማ ወረዳ 6 በተለምዶ ዛምባባ ጠጅ ቤት አካባቢ በሚገኙ የንግድ ቤቶች ላይ የካቲት 9/2014 ...
አምነስቲ ያነጋገራቸው 14 የጾታዊ ጥቃት ሰለባዎች በቡድን፤ አንዳንዶቹ ልጆቻቸው ፊት መደፈራቸውን ተናግረዋል። አንዲት የ7ኛ ክፍል ተማሪ እና 14 ዓመት ታዳጊ ከእናቷ ጋር በመኖሪያቸው ድር-ባሕር በትግራይ ኃይሎች መደፈሯን ለአምነ...
አሸዋ ሶሉሽን ቴክኖሎጂ አክሲዮን ማህበር የኢንተርኔት ተጠቃሚ ወጣቶችን የሥራ እድል እንዲያገኙ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ አደረገ። ከሁለት አመት በፊት የተጀመረው የአሸዋ ሶሉሽን ቴክኖሎጂ አክሲዮን ማህበር፤ ለሽያጭ ካቀረበው 200 ...
በአፍሪካ ቀንድ በተከሰተው ድርቅ ሳብያ ከ1.5 ሚሊዮን በላይ የቁም እንስሳት መሞታቸውን እና የሰብል ምርትንም በከፍተኛ ደረጃ መቀነሱን የተባበሩት መንግስታት የግብርና ድርጅት ኃላፊ ገለፁ። በአካባቢው ጉብኝት ያደረጉት በድርጅቱ የ...
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው አንደኛ አስቸኳይ ስብሰባው የመንግስት ሰራተኞች እና የግል ድርጅቶች ሰራተኞች ጡረታ ለመደንገግ የቀረቡትን ሁለት ረቂቅ አዋጆች በአብላጫ ድምጽ አፅድቋል፡፡ የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች...
በደባርቅ ከተማ የሚኖር አንድ ታዳጊ ወጣት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የሚያደርገው ድጋፍ እና አስተዋጽኦ የብዙ ሠዎችን ቀልብ ስቧል። ታዳጊ ወጣት ታምራት ቀፀላ ይባላል። ተወልዶ ያደገው በሰሜን ጎንደር ዞን በደባርቅ ከተማ ነው። ዕድ...
ትምህርት ሚኒስቴር “ኑ የፈረሰውን የትውልድ ማፍሪያ ተቋም መልሰን እንገንባ !” በሚል መሪ ቃል የገቢ ማሰባሰቢያ ለማድረግ ከኢትዮ-ቴሌኮም ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል። የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) በወራሪ...
የተደበቀው የእስረኞች ጉዳይ መንግስት ከፈራችሁ እኔ ልንገራችሁ !.እስረኞቹ ከፈጣሪ በታች ይታደጋቸዋል የተባለው ሙከራ የመክሸፍም እድል ሊኖረው ይችላል። ወይም እድለኛ ሆነው የተሻለም ውጤት የማምጠት እድል ያስገኘን ይሆናል። እርግ...
በኦሮሚያ ክልል በሰበታ ከተማ አስተዳደር በክፍለ ከተማ ሶስት ወለቴ ቀበሌ 03 በተለምዶ ስላሴ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ባለፈው ሰኞ ሁለት ህፃናትን ይዛ የተሰወረችው የቤት ሰራተኛ ከነግብረ-አበሮቿ በቁጥጥር ስር ውላለች። በሰበታ ከ...

