Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  ችግሩን መፍታት የተሳነውና ለአራተኛ ጊዜ የተከፈለው ኦነግ ከምርጫ ወጣ፤ ዳውድ ኢብሳ ብልጽግናን ይከሳሉ
News

ችግሩን መፍታት የተሳነውና ለአራተኛ ጊዜ የተከፈለው ኦነግ ከምርጫ ወጣ፤ ዳውድ ኢብሳ ብልጽግናን ይከሳሉ

Ethioreview newsEthioreview news—February 14, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail


አርስ በርስ ሲካሰስ የከረመው ኦነግ የምርጫ ተወዳዳሪ እጩ ማቅረብ ባለመቻሉ ከምርጫ አንደሚሰናበት ኣስታውቋል። ኣቶ ዳውድ ለኢትዮ ኤፍ ኤም ፲፯።፰ ኣባሎቻቸው በመታሰራቸው ሳቢያ እጩ ማቅረብ አንደማይችሉ ቢናገሩም ፓርቲው ለሁለት የተከፈለበትን ምክንያት ለይቶ ኣንድነቱን ማስጠበቅ አንዴት አንደተሳነው ያሉት ነገር የለም።


ለአራተኛ ጊዜ የተከፈለው ኦነግ ሁለቱም ወገኖች ኣንዱ ሌላውን ሲከሱ ቆይተው ምርጫ ቦርድ ጉባኤ አንዲያደረጉ ቢያዝም ኣቶ ዳውድ ፈቃደኛ ኣለመሆናቸውን ኣንደኛው ወገን ሲገልጽ አንደነበር ይታወሳል። የኢትዮ ኤፍም ዘገብ አነሆ

ከአራት ወራት በኋላ እንደሚካሄድ የሚጠበቀው 6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ ፓርቲዎች የእጩ ተወዳዳሪዎቻቸውን ከሰኞ ከየካቲት 8 እስከ 21 ቀን 2013 ዓ.ም ማስመዝገብ እንዳለባቸው የምርጫ ቦርድ ጊዜ ሰሌዳ ያስረዳል።በውዝግብ ውስጥ የሚገኘው ኦነግ ደግሞ የውስጥ ችግሩን ሳይፈታ የእጩ ምዝገባ ወቅት ደርሷል።

ኦነግ በምርጫው ለመሳተፍ አቶ ዳውድ ኢብሳን ልመና ላይነው

በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ቀናት በቀሩት የእጩዎች ምዝገባ የማስመዘግበው እጩ እንደሌለው ገልጿል።ፓርቲው እንዳስታወቀው ከሆነ በየምርጫ ክልሎች ላስመዘግባቸው ያሰብኳቸው እጩ ተወዳዳሪዎቼ በሙሉ በእስር ላይ ይገኛሉ ብሏል፡፡

More stories

ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

April 11, 2021

ባሕር ዳር – በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት በበርሜል የተከማቸ ነዳጅና ቤንዚን ተያዘ

February 3, 2021

በትህነግ ሽንፈት ዋዜማ- የአሜሪካ ወታደሮች ከወር ተኩል በኋላ ወደ ጅብቲ ይጓዛሉ

November 29, 2021

ከታሪክ ተምረን በክብርና በአንድነት እንኖራለን!

April 27, 2021

ምርጫ ስለመካሄዱ በራሱ እርግጠኛ አይደለሁም የሚለው ኦነግ በፖርቲያችን ላይ ከፍተኛ ጫና ከገዢው ፖርቲ እየደረሰበት እንደሆነ ተናግሯል።የፖርቲው ቃል አቀባይ አቶ በቴ ኡርጌሳ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት አስፈላጊ የሚባሉ የምርጫ ዝግጅቶችን ተንቀሳቅሰው ማከናወን እንዳልቻሉ ተናግረዋል።ኦነግ የገጠመው ውስጣዊ መፈረካከስም በራሱ በብልጽግና ፓርቲ ጣልቃ ገብነት የተፈጸመ ነው የሚል ዕምነት እንዳላቸውም ቃል አቀባዩ ገልጸዋል።

“በምርጫ የመሳተፍ ዕድላችን 50 በመቶ ነው” አቶቀጄላ መርዳሳ የኦነግ የሕዝብ ግንኑነት ኃላፊ

ብልፅግና የራሱን ከፍተኛ አባላት ከማዕከላዊ አባልነት ሲያግድ ማንም በጸጋ ነው የተቀበለው እኛ በፖርቲያችን ውስጥ ያንን ውሳኔ ስንሰጥ ግን ማንም ሊያከብርልን አልቻለም ብለዋል፡፡ይህም ፓርቲያችን አላስፈላጊ ችግር ውስጥ ለመግባቱ ዋናው ምክንያት መሆኑን አቶ በቴ ተናግረዋል።

በአዲስ አበባ ጦር ሀይሎች የሚገኘው የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሜቲ ፅህፈት ቤት በፖሊስ መጠበቅ ከጀመረ ስድስት ወራት እንዳለፈውም ነግረውናል።በዚህ ሁኔታ ስራችንን መስራት አንችልም በአዲስ አበባ እና ኦሮሚያ ክልል የሚገኙ የፖርቲው ሀላፊዎችና አባላት እየታሰሩ የምናስመዘግበው እጩ የለንም ብለዋል።እጩ ካላስመዘገባችሁ በምርጫው ላትወዳደሩ ትችላላችሁ? ብለን ላነሳንላቸው ጥያቄ ግን እኛ ምርጫ አንሳተፍም አላልንም ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።

የኦሮሚያ ክልል ኮሙንኬሽን ጉዳዮች ምክትል ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ግዛቸው ገቢሳ ኦነግ ባነሳው ጥያቄ ዙሪያ ምላሽ እንዲሰጡን ጠይቀናል።እሳቸው እንዳሉትም ታሰሩ የተባሉት ሰዎች እንደ ግለሰብ በሰሩት ወንጀል ተጠርጥረው አንጂ በኦነግ አባልነታቸው አይደለም ብለዋል።ማንም ሰው በህግ ፊት እኩል ነው ያሉት አቶ ግዛቸው ከቀበሌ ጀምሮ ያሉ 646 የብልጽግና አመራሮች ህግ በመተላለፋቸው ታስረዋል ብለዋል።

ከምርጫ ጋር ተያይዞ በኦሮሚያ ክልል የሚወዳደሩ ሁሉም ፓርቲዎች ጽህፈት ቤታቸውን ከፍተው እየተንቀሳቀሱ ነው የክልሉ መንግስትም ድጋፍ እያደረገ ነው ብለዋል።

    NEWS
    FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
    ጎንደር- የመገጭ የመስኖና የመጠጥ ውሃ ግድብ ፕሮጀክት በመጪው ነሃሴ ይጠናቀቃል
    የ30 ሰዎች ህይወት እንዲያልፍ፣ 13,500 ነዋሪዎች ከቄዬአቸው እንዲፈናቀሉ እና 1,396 ቤቶች እንዲቃጠሉ ያደረጉ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ፡፡
    Related posts
    • Related posts
    • More from author
    News

    ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

    April 26, 2026
    News

    “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

    April 26, 2026
    News

    ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

    April 13, 2026
    Load more
    Read also
    News

    ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

    April 26, 2026
    WORLD

    ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

    April 26, 2026
    News

    “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

    April 26, 2026
    WORLD

    አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

    April 26, 2026
    WORLD

    የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

    April 26, 2026
    WORLD

    የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

    April 26, 2026
    Load more
    Recent Posts
    • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
    • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
    • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
    • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
    • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
    • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
    • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
    • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
    • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
    • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
    • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
    • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
    • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
    • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
    • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
    Social networks
    FacebookLikes
    X TwitterFollowers
    PinterestFollowers
    InstagramFollowers
    YoutubeSubscribers
    VimeoSubscribers
      VOE
      The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

      MENU

      NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
      © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
      • CONTACT
      • law
      • INTERVIEW
      • ያበደው
      • ECONOMY
      • Home demo times
      • VOE VIDEO
      • ENGLISH PAGE
      • Home Demo default 2