Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  ዶክተር አዲስ አለም ባሌማ፣ አቶ ስብሃት ነጋ፣ አምባሳደር አባይ እና ሌሎችም ተጠርጣሪዎች ማረሚያቤት እንዲወርዱ ታዘዘ
News

ዶክተር አዲስ አለም ባሌማ፣ አቶ ስብሃት ነጋ፣ አምባሳደር አባይ እና ሌሎችም ተጠርጣሪዎች ማረሚያቤት እንዲወርዱ ታዘዘ

Ethioreview newsEthioreview news—March 12, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ዶክተር አዲስ አለም ባሌማ፣ አቶ ስብሃት ነጋ፣ አምባሳደር አባይ እና ሌሎችም ተጠርጣሪዎች ማረሚያቤት እንዲወርዱ ታዘዘ።

ተጠርጣሪዎቹ ማረሚያቤት እንዲወርዱ የታዘዘው ዐቃቤ ህግ በመዝገብ ቁጥር 220866 የቅድመ ምርመራ መዝገብ በመክፈቱ ተከትሎ በቂሊንጦ ማረሚያቤት እንዲወርዱ ያቀረበውን አቤቱታ ተከትሎ ነው።

ዛሬ ረፋድ ላይ ከወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም ውጪ ያሉት ሁሉም ተጠርጣሪዎቹ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ አንደኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀርበው ጉዳያቸው ታይቷል።

ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም በወንጀለኛ መቅጫ ስነ ስርዓት ህግ 28 መሰረት በዋስ መለቀቃቸው በችሎት ተገልጿል።

More stories

ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

April 11, 2021

ባሕር ዳር – በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት በበርሜል የተከማቸ ነዳጅና ቤንዚን ተያዘ

February 3, 2021

በትህነግ ሽንፈት ዋዜማ- የአሜሪካ ወታደሮች ከወር ተኩል በኋላ ወደ ጅብቲ ይጓዛሉ

November 29, 2021

ከታሪክ ተምረን በክብርና በአንድነት እንኖራለን!

April 27, 2021

በዚህ ጊዜም የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ምርመራ ቡድን ተጠርጣሪዎቹ በተጠረጠሩበት ህገመንግስቱንና ህገመንግስታዊ ስርአቱን ለመናድ ሙከራ ወንጀል ሲከናወን የነበረውን ምርመራ ማጠናቀቁን ለችሎቱ አስታውቋል።

ዐቃቤ ህግ በችሎት ተገኝቶ በስነ ስርአት መዝገብ 5ኛ ተጠርጣሪ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት የነበሩት ወይዘሮ ሕርይቲ ምህረተአብ እና 8ኛ ተጠርጣሪ የክልሉ መንግስት አማካሪ የነበሩት ወልደጊዮርጊስ ደስታ እንዲሁም በእነ አምባሳደር አባይ ወልዱ መዝገብ 8 ተጠርጣሪ የክልሉ ቅሬታ ሰሚ ቢሮ ሃላፊ የነበሩት አቶ አምደማርያም ተፈራ፤ ወደ ፊት ምርመራ ቢደረግባቸው መቅረብ እንዲችሉ በቂ ዋስ ጠርተው ቢለቀቁ አልቃወም ማለቱን ተከትሎ ፍርድቤቱ እያንዳንዳቸው በ30 ሺህ ብር ዋስ እንዲወጡ አዟል።

ዐቃቤ ህግ በሌሎች ተጠርጣሪዎች ላይ ሕገ መንግስታዊ ስርዓትን በኃይል መናድ እና በሽብር ወንጀል ክስ እንደሚመሰርትባቸውም ለፍርድ ቤት ገልጿል፡፡

የቅድመ ምርመራ መዝገብ መክፈቱን ተከትሎ የጊዜ ቀጠሮ መዝገቡ እንዲዘጋለት እና ተጠርጣሪዎቹ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ጠይቋል።

የተጠርጣሪ ጠበቆች በበኩላቸው በተጠርጣሪዎቹ ላይ የወንጀል ተሳትፏቸው ባልተለየበት ሁኔታ ቅድመ ምርመራ መዝገብ ተከፍቷል መባሉ አግባብነት የለውም የሚሉ መቃወሚያ ነጥቦችን አንስተው ተቃውመዋል።

ፍርድ ቤቱም ተሳትፏቸውን መዝገቡን አስቀርቦ ይመልከት በማለት ተጠርጣሪወቹ፥ በዋስ ወጥተው ቀዳሚ ምርመራ ሲሰማ መቅረብ ይችላሉ ሲሉ የዋስትና ጥያቄ አንስተዋል።’

ዐቃቤ ህግ በዋስ ይውጡልኝ ያላቸው ሶስቱ ተጠርጣሪዎችም ምንም ማስረጃ እንዳልተገኘባቸው በመጥቀስም፥ ስለዚህ በዋስ ሳይሆን በነጻ መሰናበት አለባቸው ሲሉም መቃወሚያ አቅርበዋል።

ዐቃቤ ህግም በተነሳው መቃወሚያ ላይ ምላሽ የሰጠ ሲሆን ለማሳያ የተወሰኑትን ተጠርጣሪዎች ተሳትፎ ለችሎቱ አብራርቷል።

1ኛ ተጠርጣሪ አቶ ስብሃት ነጋ ከግብረ አበሮቻቸው ጋር በመሆን ጥገኛ መንግስት አያስፈልግም መወገድ አለበት በሚል በሃይል ለማስወገድ ስምምነት አድርገው የትግራይ ወታደራዊ ኮማንድ እና ዲፕሎማሲያዊ ቡድን በሚስጥር በማቋቋም በጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በሃገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ጦርነት በመክፈት በርሃ ላይ መያዛቸውን ጠቅሷል።

2ኛ፡ 6ኛ፣ 7ኛ እና 9ኛ ተጠርጣሪዎች ማለትም በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አባባ ትራንስፖርት ቢሮ ሃላፊ የነበሩት ዶክተር ሰለሞን ኪዳኔ፣ የኤፈርት አመራር የነበሩት አምባሳደር አባዲ ዘሙ፣ የደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ሃላፊ ተክለወይኒ አሰፋ እና ሌሎችም ከሰኔ ወር 2012 ዓ.ም ጀምሮ ለሶስት ወራት ሚስጥራዊ ኮሚቴ በማቋቋም ከምግብ ጀምሮ ለክልሉ ልዩ ሃይል ድጋፍ ሲያደርጉ እና ልዩ ሃይሉን ሲመሩ ነበር ያለው ዐቃቤ ህግ በተለይም ተክለወይኒ አሰፋ 50 ሚሊየን ብር ከደደቢት በማውጣት በረሃ ይዘው መሄዳቸውን ጠቅሷል፡፡

ነዳጅ ተዘርፎ መሬት ውስጥ ተቀብሮ መገኘቱንም አመላክቷል ዐቃቤ ህግ።

በዚህ ወንጀል የግፍ ግድያ መፈጸሙን፣ ቀዳሚ ምርመራ መደረጉ የግድ ነው ምስክሮቻችን ሊጠፉብን ስለሚችሉ መሰማት አለበት፣ በሃገራዊ ግዴታ ላይ ያሉ ምስክሮችም አሉን ብሏል ዐቃቤ ህግ።

በወንጀለኛ መቅጫ ስነ ስርአት ህግ 63 ስለክስ እንደሚያስረዳ በመጥቀስ፥ በጠበቆች ዋስትና አያስከለክልም መባሉ ስህተት ነውም ብሏል፡፡

ከዚህ ባለፈም ሃገር ለማፍረስና ስልጣን በሃይል ለመያዝ ጦርነት ከፍተው የሰው ህይወት ማጥፋታቸውን በማንሳትም ይህም ዋስትና ያስከለክላል ሲል በዋስትና ጥያቄያቸው ላይ ማብራሪያ ሰጥቷል።

ጠበቆቻቸው በበኩላቸው ደንበኞቻቸው ቂሊንጦ ማረሚያቤት ለደህንነታቸው ያሰጋቸዋል ሲሉ አቤቱታ ያሰሙ ሲሆን ፍርድ ቤቱ ማመልከቻ አቅርቡ ብሏል።

የዋስትና ጥያቄያቸውን ውድቅ በማድረግም በአዲስ አባባ ማረሚያቤት እንዲቆዩ ፍርድ ቤቱ አዟል።

በታሪክ አዱኛ via FBC

NEWS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
የኬሪያና የጃዋር ድብቁ ግንኙነትና አዲሱ የቤት ውስጥ እስር
የወ/ሮ አዜብ መስፍን የቀድሞ ባለቤት አገር ከዱ፤ በኢትዮጵያ ስም ለፓርቲያቸው ይሰሩ ነበር
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2