Skip to content
  Saturday 16 May 2026
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  • DESIGN
    • All
    • AFRICA
    • ART and CULTURE
    • BUSINESS
    • ECONOMY
    • EDITORIA
    • ENTERTAINMENT
    • ertips
    • Events
    • FEATURED
    • General
    • General
    • HOT
    • law
    • Media tips
    • News
    • News2
    • OPINION
    • POLITICS
    • Reaction
    • SOCIETY
    • SPORT
    • TIPS 1
    • TOP NEWS
    • VIDEO
    • WORLD
    • ማህደር
    • ያበደው

    የሠሜኑን ጦርነት ተከትሎ ወንጀሎችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ተከትሎ እየተከናወነነው

    June 1, 2022

    በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

    February 1, 2021

    በተዓምር የተረፈች ህይወት ህያው ምስክርነት – ‘አትሙቺ ያላት ነፍስ

    December 14, 2021

    የአጥንት ህመም መነሻ መንስኤዎችና መፍትሄው

    August 20, 2024

    ሞዐ ተዋሕዶ ምንድን ነው? [ሞነግ] “ነጻ አውጪ ግምባር” ወይስ ?

    August 13, 2025
    Prev Next Showing 1 Of 1493
  • News
    • NEWS 2
  • AFRICA
    • WORLD
  • VIDEO
  • HOT
  • POLITICS
    • INTERVIEW
    • OPINION
    • SOCIETY
    • ENTERTAINMENT
    • ያበደው
    • SPORT
    • ማህደር
      • Travel
      • Social media
      • Stars
      • Technology
      • Tourism
      • Trends
    • Music
      • Movies
VOE
VOE
  • Home demo times
  • VOE VIDEO
  • ENGLISH PAGE
  • Home Demo default 2
  • News
VOE
  News  ሰላም፣እርጋታና የዜጎች ደህንነት ለኢትዮጵያውያን ፍትሃዊ እድገት ወሳኝ ናቸው – በአሜሪካ የህዝብ ዲፕሎማሲ አማካሪ ምክር ቤት
News

ሰላም፣እርጋታና የዜጎች ደህንነት ለኢትዮጵያውያን ፍትሃዊ እድገት ወሳኝ ናቸው – በአሜሪካ የህዝብ ዲፕሎማሲ አማካሪ ምክር ቤት

Ethioreview newsEthioreview news—May 17, 2021
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail

ሰላም፣ እርጋታ እና የዜጎች ደህንነት ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ፍትሃዊ እድገት ወሳኝ መሆናቸውን በአሜሪካ የህዝብ ዲፕሎማሲ አማካሪ ምክር ቤት አስታወቀ። ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የድጋፍ መግለጫውን አውጥቷል።

ምክር ቤቱ በመግለጫው ኢትዮጵያ ላለፉት ዘመናት ሰቅዘው ከያዟት ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተግዳሮቶች ለመላቀቅ እና ለሁሉም ዜጎቿ አስተማማኝ የሆነ የልማት መሰረት ለመጣል የሞት-የሽረት ጥረት በማድረግ ላይ እንደምትገኝ ገልጿል። የመንግስት መዋቅር ክፉኛ በተዳከመበት ሁኔታ ላይ ሃላፊነቱን የተረከበው የለውጥ አመራር የተጋረጠበት ፈተና ቀላል አለመሆኑን እንደሚገነዘብ ጠቁሟል።

ይህ የለውጥ ሂደት እንዳይሳካ በውስጥና በውጭ የተደራጁ ግለሰቦች እና ቡድኖች በ “እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል” ብሂል ሕዝብን በዘውግና በእምነት በመከፋፈል እና አገርን በመበተታተን ላይ ያተኮረ ዕኩይ አላማቸውን ለማሳካት ከውጭ ጠላት መንግስታት ጋር ተባብረዋል። ምክር ቤቱ በመግለጫው እነዚህ ኃይሎች የሃገራችን ሕዝቦች በህይወታቸው ከፍተኛ ቦታ የሚሰጡትን ሃይማኖት ከመጠቀም አልፈው ከውጭ ኃይሎች እና መንግሥታት ጋር በማበር ብሔራዊ ጥቅማችንን አሳልፈው ከመስጠት የማይመለሱ ናቸው ብሏል።

በአሁኑ ወቅት፤ ኢትዮጵያ በምትመራበት ህገመንግስት መሰረት ስልጣንን ከምርጫ ውጭ የመያዝ ጥያቄ የህገመንግስት መሰረት የሌለውና ሕገ-ወጥ በመሆኑ፤ የሽግግር/የአደራ መንግስትም ሆነ ሌላ አይነት የመንግስትነት ጥያቄ ተቀባይነት የሌለው እንደሆነ ፅኑ አምነታችን በመሆኑ፤ በአሁኑ ወቅት የአገራችንን ነባራዊ ሁኔታ በማጤን፤ ምርጫውን፤ ነጻ፤ ፍትሃዊ፤ አሳታፊ፤ በተለይም ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ በማድርግ ሁሉም የመምረጥና የመመረጥ መብት ያለው ዜጋ መንግስትን “በምራጫ ሂደት ከመመስረትና ከመምራት” ውጭ የምርጫ እቀባም ሆነ ሌላ አላስፈላጊ ጫና ማድረግም ሆነ ምርጫን ማወክ ሀገርቱን ለማረጋጋትም ሆነ ለዲሞክራሲ ግንባታ ሂደት ምንም ፈይዳ የሌላቸው አሉታዊ ተግባሮች ናቸው።
የኢትዮጵያ የምርጫ ቦርድ በዚህ አስቸጋሪ ፖለቲካዊና ማህበራዊ የፈተና ወቅት ሁኔታዎች በፈቀዱት መጠን የሚያደርገዉን ከፍተኛ ጥረት በመገንዘብና በመደገፍ፤ ማንኛውም ለኢትዮጵያና ለመላው ዜጎቿ በጎ የሚመኝ ግለሰብና ቡድን ይህንን የዲሞክራሲ ሂደት ማበረታታት አለበት ነው ያለው።

More stories

“ዛሬ እኛ ነን ነገ ደግሞ እናንተ ትሆናላችሁ” ቀዳማዊ ኀይለ ሥላሤ

May 5, 2023

ሰላም፣እርጋታና የዜጎች ደህንነት ለኢትዮጵያውያን ፍትሃዊ እድገት ወሳኝ ናቸው – በአሜሪካ የህዝብ ዲፕሎማሲ አማካሪ ምክር ቤት

May 17, 2021

ትግራይ በራሷ ልጅ አንደበት ምስክርነት

June 28, 2021

“ኑ ! የወልቃይት ምድር ነጻ ወጥቷል” በስደት የሽሽት ኑሮ ላይ የነበሩ አማሮች ወደ ወልቃይት ጠገዴን ሰቲት ሁመራ ተመለሱ

June 17, 2021

 ‹‹የህዳሴው ግድብ ለሱዳን ከፍተኛ ጥቅም አለው፤ የቀጠናውን የኢኮኖሚ ትስስር ያጠነክራል››

የሕዳሴ ግድብን የሁለተኛውን የውሃ ሙሌትም ሆነ ኢትዮጵያ በድንበሯ ውስጥ የሚገኘውን ውሃ የመጠቀም ሉዐላዊ መብት ያላት መሆኑን በማያሻማ ደረጃ በመደገፍ፤ የሱዳንና የግብፅ መንግስታት ኢትዮጵያ ውሃውን እንዳትጠቀም፤ ሕዳሴ ግድብን ስኬታማ እንዳታደርግ የሚያደርጉትን ከፍተኛ ጫና፤ ጣልቃ ገብነትና የውክልና ጦርነት አደጋዎች እንደሚገነዘብም ነው የገለጸው።

ዛሬ ኢትዮጵያ ባለችበት ነበራዊ ሁኔታ ይህ ብሄራዊ ምርጫ ሊኖረው የሚችለውን ህጋዊ፤ ፖለቲካዊ፤ ኢኮኖሚያዊ፤ ሃገራዊ ፋይዳ ከግምት በማስገባት ከምንወስደው ገንቢ ሚና ውጭ፤ በዘውግ፤ በእምነት፤ በግል ጥቅምና በሌላ የፖለቲካ ወገንተኝነት የሌለን መሆኑን እየገለፅን ፤ የኢትዮጵያን ሰላም፤ እርጋታና ፍትሃዊ ዕድገት ለማረጋገጥ ወሳኝ የሆኑ ጉዳዮችንና ሂደቶችን ለማደናቀፍ የሚፈታተኑ ድርጊቶችን የመመከት የግልና የጋራ ብሄራዊ ኃላፊነት ሙሉ ለሙሉ መወጣት ያስፈልጋል።

Related stories   ምዕራባዊያን አገራት በኢትዮጵያ ላይ እያራመዱት ያለው አቋም የዴሞክራሲ መርህን የጣሰ ነው

በመጨረሻም ምክር ቤቱ በአገር ቤትና በውጭ ለሚኖሩ ወገኖች የሚከተሉትን የአደራ ጥሪዎች አቅርቧል፤

1. በተለያዩ የሃይማኖት ጥያቄዎች ሰበብ ሕዝቦችን እርስ በእርሳቸው ለማጋጨት የሚደረጉሙከራዎችን በንቃት በመከታተል ከእነዚህ ድርጊቶች እንዲቆጠብና እንድንከላከል፤

2. በማናቸውም ሃይማኖት ተከታዮች የሚነሱ ኃይማኖታዊ ጉዳዮችና ጥያቄዎች አግባብነት ባለው ሁኔታ እንዲቀርቡ እና እንዲስተናገዱ እንዲደረግ፤ የኃይማኖት ተከታዮች፣የሃይማኖት አባቶች፣ የየሃይማኖት አስተዳዳሪዎች ወይም ኃላፊዎች እና የመንግሥት ባለሥልጣናት ግዴታቸውንና ሃላፊነታቸውን በቅንነት እንዲወጡ አደራ እንላለን።

3. መጪው አገራዊ ምርጫ የአገራችንን የዲሞክራሲ መሠረት የምንጥልበት መሆኑን በመገንዘብ በተያዘለት የጊዜ ገደብ ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ እንዲካሄድ ሙሉ ድጋፍ የምንሰጠው መሆኑን እየገለጽን፤ ሁሉም አካላት በሕግ አግባብ በምርጫው በመሳተፍ እንዲሁም አስፈላጊ ድጋፎችን በማድረግ ለምርጫው ስኬታማነት ድርሻውን እንዲወጣ የአደራ መልዕክት አስተላልፏል።

4. በዚህ አጋጣሚ፤ ሁሉም ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫው ሂደትም ሆነ ከምርጫው በኋላ የሚፈጠር ቅሬታ ቢኖራቸው በህጋዊ ሂደትና በኢትዮጵያዊ ጨዋነት መንፈስ፤ የተቋማትን ገለልተኝነት ጠብቀው ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ በመፍታት የዴሞክራሲ ሂደት ግንባታን እንዲያስተጋቡ እንጠይቃለን።

5. ሁለተኛው የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሙሌት በስኬት እንዲጠናቀቅ መላው ኢትዮጵያውያን እንዳለፈው ከፍተኛ ጥረትና ድጋፍ ሁሉ በገንዘብም ሆነ የኢትዮጵያን በተፈጥሮ ሀብቷ የመጠቀም ሉዐላዊ መብት በልዩ ልዩ መንገዶች፤ ማህበራዊ ሚዲያን ጨምሮ በመጠቀም ለዓለም መንግሥታት እና ሕዝቦች በማስገንዘብ ሙሌቱ እንዳይካሄድ የሚያደርጉትን ጥረት እንዲያከሽፉ ያልተቆጠበ ጥረት እንድናደርግ ብሄራዊና አገራዊ ግዴታችን እንድንወጣ አደራ እንላለን።s

በአሜሪካ የኢትዮጵያ የህዝብ ዲፕሎማሲያዊ አማካሪ ምክር ቤት
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!

[jetpack_subscription_form show_subscribers_total=”false” button_on_newline=”false” custom_font_size=”16px” custom_border_radius=”0″ custom_border_weight=”1″ custom_padding=”15″ custom_spacing=”10″ submit_button_classes=”” email_field_classes=”” show_only_email_and_button=”true”]

  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?
    by Ethioreview news
    April 26, 2026
    ዘፈኑ ገና ከመለቀቁ በፊት ጀምሮ በተከታታይ አየሩን የያዙት መረጃዎች ሁሉ… Read more: ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት
    by Ethioreview news
    April 26, 2026
    አዲስ ሪፖርተር ዜና – “ቅዳሜ ምሽት፤ በዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው ታዋቂው… Read more: ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ
    by Ethioreview news
    April 26, 2026
    ለሶስት አስርት ዓመታት በማዕቀብ ተቆልፎባት የኖረችው ኤርትራ በኢትዮጵያ ለውጥ መምጣቱን… Read more: “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው
    by Ethioreview news
    April 26, 2026
    ቪኦኢ ዜና -በአውሮፓ ህብረት እና በሰሜን አትላንቲክ ቃል ኪዳን ድርጅት… Read more: አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው
POLITICS
FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail
ኮሮናቫይረስ፡ ሁለት የተለያዩ የኮቪድ-19 ክትባቶችን ብንወስድ ምን እንሆናለን?
ምዕራባዊያን አገራት በኢትዮጵያ ላይ እያራመዱት ያለው አቋም የዴሞክራሲ መርህን የጣሰ ነው
Related posts
  • Related posts
  • More from author
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
News

ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር

April 13, 2026
Load more
Read also
News

ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር?

April 26, 2026
WORLD

ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት

April 26, 2026
News

“ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ

April 26, 2026
WORLD

አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው

April 26, 2026
WORLD

የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች

April 26, 2026
WORLD

የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና?

April 26, 2026
Load more
Recent Posts
  • ፖሊስ “ቴዎድሮስ በሚስቱ ሚዲያ ለምን ቤቱ ቅጭ ብሎ መግለጫ አይሰጥም ነበር? April 26, 2026
  • ቅዳሜ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ ሂልቶን፤ ሶስት ቀን የተደበቀው “ትኩላ” ዝርዝር ሪፖርት April 26, 2026
  • “ኢሳያስ ከአሜሪካ ወዳጅነትን ይፈራሉ፤ ግንቡ ይፈርስባቸዋል” ቲቦር ናጊ April 26, 2026
  • አውሮፓ ህብረት የጋራ መከላከያ ለማቋቋም የስምምነት ረቂቅ ሊያዘጋጅ ነው April 26, 2026
  • የኢልሀን ኦማር የ30 ሚሊዮን ዶላር የሀብት መዝገብ እየተመረመረ ነው “የሂሳብ ስህተት ነው” ብላለች April 26, 2026
  • የፔትሮ-ዶላር ግርዶሽ! ወደ ዘመን ዩዋና? April 26, 2026
  • ፕሮፌሰር መሐመድ ሐሰን የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የግል አምባሳደር April 13, 2026
  • Iran reneges on key point of ceasefire amid allegations of broken promises   April 8, 2026
  • Erdogan warns of ‘sabotage’ in Iran ceasefire during Trump call April 8, 2026
  • እዚህ ሀገር ያሉ የኤርዶኻን ወኪሎች እንዲያውም ቁርጣቸውን ቢያውቁ… April 8, 2026
  • የአውሮፓ ህብረት ሻዕቢያ ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም አሳሰበ – ኤርትራዊያን ተቃውሞ አሰሙ April 8, 2026
  • ትዕይንተ ሕዝብ ወይስ ትዕይነተ ውድቀት? – መልማዮቹና ለኪዎቻቸው ዒላማ ያደረጉት ምን እንደሆነ አየንበት! April 8, 2026
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በሰላማዊ ኒውክሊየር ኃይል መርሃ ግብር በጋራ ለመስራት ተስማሙ March 29, 2026
  • ምርጫ ለማጨናገፍ ሻዕቢያ ያዘጋጀው የፕሮፓጋንዳ ማንዋል “ምርጫ ማክሸፍ የህልውና ጉዳይ ነው” ይላል March 29, 2026
  • ስብሰቡን “ሸፍጥ ይመስላል” ያሉት ዶ.ር ሚኒሊክ ከመጪው ቅዳሜ የአመጽ ጥሪ ምድብ ውጪ ሆኑ፤ የፋኖ ጉዳይ አስፈርቷል March 28, 2026
Social networks
FacebookLikes
X TwitterFollowers
PinterestFollowers
InstagramFollowers
YoutubeSubscribers
VimeoSubscribers
    VOE
    The VOICES OF ETHIOPIA/ VOE is free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!"

    MENU

    NEWShomeMEDIAOPINIONtopnewswPOLITICSSOCIETYlawworldentertainmentECONOMYINTERVIEWeventsportOromiffafeaturedhotbusinessarchivetips
    © Copyright 2026,voicesofethiopia All Rights Reserved
    • CONTACT
    • law
    • INTERVIEW
    • ያበደው
    • ECONOMY
    • Home demo times
    • VOE VIDEO
    • ENGLISH PAGE
    • Home Demo default 2